ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ፣ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ
Last edited by eden on 22 Jan 2022, 15:42, edited 2 times in total.
Re: ጉራጌ ደግ ነው ይባላል ብርንዶ፣ ከወደድሽኝ ነይ እንግባ ሶዶ
ኤደን፣
እርማት! ማለት ያለበት!
'ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ፣ ወደሺኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ' ነው የሚለው! ብርንዶ በአማርኛ እንደ ሚባለው ቀይ ጥሬ ስጋ ሳሆን በጉራጌ ብርንዶ ማለት ቀይ ጥሬ ክትፎ ነው ። ያ ነው በሃቅ ክትፎ የሚባለው ።
እርማት! ማለት ያለበት!
'ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ፣ ወደሺኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ' ነው የሚለው! ብርንዶ በአማርኛ እንደ ሚባለው ቀይ ጥሬ ስጋ ሳሆን በጉራጌ ብርንዶ ማለት ቀይ ጥሬ ክትፎ ነው ። ያ ነው በሃቅ ክትፎ የሚባለው ።
Re: ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ፣ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ
That's more like it! Beautiful!
ያበላል ብርንዶ፣ ነይ እንግባ ሶዶ