Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ እሬቻ ላይ የደረሰውን መዓት ለመድገም ወይም ለመበቀል አስቦ ያደረገው ቢሆንም አልተሳካም

Post by Abaymado » 22 Jan 2022, 12:21

ይህን የሚያደርገው የኦሮምያ ክልል አይደለም: ያለ አብይ ፍቃድ ማንም ምንም ማረግ አይችልም:: እሥካሁን አማራ ሲገደል አብይ ሲያሾፍ ጋላዎች ሲስቁ ነበር: አሁን ግን ነገሩ አደጋ ላይ ነው::
እኔ ስለ ሃይማኖት አያገባኝም ምክንያቱ ደሞ የሃይማኖቱ ሰዎች ራሳቸው አሸባሪዎች ስለሚመስሉኝ ነው::

ግን አብይን ላስታውሰው የምወደው: መለስ ዜናዊ የሞተው የዋልድባ ገዳምን ባተራመሰ ሰሞን አካባቢ ነበር:: የሃይማኖቱ ሰዎች ምናልባትም እኛ ገደልነው ሳይሉ ይቀራሉ? አቡነ ጳውሎስም የሞቱት በዚያው ሰሞን ነበር:: ከዚህ ርቄ ብዙ ማለት ግን አልፈልግም:: ሃይማኖትና ፖለቲካ የተለያዩ በመሆናቸው ስለሃይማኖት ጠልቄ ምንም ማለት አልፈልግም::

እርግጠኛ ነኝ አብይ በፍርሃት እየራደ ያለበት ግዜ ነው:: እንደ ትላንቱ ሁሉም እየወደመ የሚስቅበትና የሚዝናናበት ግዜ አይደለም:: ምናልባት ወደ ፊት እጣው እስር ቤት ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል?

ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ : አብይ ካለፉት መሪዎች የተለየ ነው::አንድ ሃሳብ የሌለው ሰው ነው:: ሃሳቡን በየግዜው የሚቀያይር መሪ! ምናልባትም የጤና ጉዳይ ሊሆን ይችላል:: እኔ እንደሚመስለኝ የሚያንገላታው መንፈስ ያለ ይመስለኛል:: በሰዎች ስቃይ የሚያስደስት መንፈስ ሊሆን ይችላል !! ደና ሲሆን ደሞ ጥሩ ነገር እንዲሰራ የሚያበረታታ መንፈስ::

በአብይ ምክንያት አገሪቱ ወደ አልተፈለገ ቀውስ እየገባች ነው: በዘዴ ለሁሉም እኩል ሆኖ ማስተካከል ሲችል የእሱ የተምታታ ሰብዕና አገሪቱ ቶሎ እፎይ ወደ ማትልበት መንገድ እያመራች ነው::