Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abere
Member+
Posts: 5126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ ግዛት

Post by Abere » 22 Jan 2022, 11:47

<የወልቃይት ጉዳይ: የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዐምድር ታሪክ ጥናት ከ323 ዓ፡ም እስከ1983 ዓ.ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ ግዛቶች ናቸው።

ይህ የምርምር ውጤት የሆነው የታሪክ መጽሀፍ በርካታ ጥንታዊ ሰነዶችን ማለትም የአስተዳደር ካርታዎችን፥ የግብር አሰባሰብ አገረገዥዎችን፥በአገር ውስጥ እና በወጭ አገር የተጻፉ የታሪክ መጻህፍትን፥ ሚስዮናዊ አገር ጎብኝወችን፥ ታሪካዊ ዕድሜ ጠገብ የመልክዐምድር ካርታዎችን፥ እና በርካታ የማስረጃ ሰነዶችን በሳይንሳዊ እና አካዳሚክ መስፈርት በጥንቃቄ አጥኖ ወይም ምርምር ያጠናቀረ ዐብይ ታሪካዊ መጽሐፍ ነው። የታሪክ ጸሐፊ አቻምየለህ ታምሩ በዚህ ረገድ ጉልህ ሳይንሳዊ እና አካዳሚክ ሚና አበርክቷል።
የወልቃይት ሁመራ ጉዳይ ለ ሺ ዓመታት ከአማራነት ማንነት እና ባህል ውጭ ሌላ ማንነት ኑሮት አያውቅም። ትህነግ በእብሪት በከንቱ ግፍ ይፈጽማል፥ የእነርሱ ያልሆነውን በጉልበት ለመስረቅ ገደል ተራራ ይቧጥጣሉ።

በጣም የሚገርመው ወልቃይት እና ሁመራ ቅድመ ወያኔ መቀሌን አያውቋትም እግራቸውም አይረግጥም። ብዙዎች እንደሚሉት ወልቃይት እና ሁመራ ከጎንደር ከተማ በመቀጠል የሚያውቁት አሥመራ ከተማ ነው። ምክንያቱም በንግድ እና ኢኮኖሚ ትሥስራቸው ከጎንደር እና አስመራ ስለሆነ። የተለያዩ እቃዎችን በአስመራ ወደብ ያስገባሉ እንድሁም ይልካሉ፥ መቀሌን አያውቁም ትግሬዎች ለጉለብት እና ሸቀል ስራ ስለሚመጡ ሸቅለው ችግራቸውን ይወጣሉ። ለፅድቅ ብየ ባዛላት ተንጠልጥላ ቀረች ይሉ ዘንድ በፈጣጣ ብድግ ብለው የሺ አመት ታሪክ አፍርሰው ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነው ብለው መጡ ይኸው እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው። እንደ ተመኙ ግን መቃብር ይወርዳሉ።

kibramlak
Member
Posts: 1913
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by kibramlak » 22 Jan 2022, 11:59

ስለ ኦነጎችም በደንብ ዶክመንትድ የሆነ ማስረጃ መፃፍ ያስፈልጋል
እንደ ሙጅሌ እየነዘነዙ አላስቀምጥ ስላሉ

Abere
Member+
Posts: 5126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Abere » 22 Jan 2022, 13:01

በሰላም አብሮ መኖር ይሻላል ከሚል ፈሊጥ እንጅ እውነት ዳኛ ሁኖ ፍርድ ከቆመ ዛሬ ኬኛ ኬኛ የሚለው ሁሉ ራቁቱን ይቀራል። ሁሉም በየዘርህ ሲባል ቢሰማ የ50 ዓመት ቆዳ ከአልጋ ላይ ዘሎ ከጋጥ ገባ የሚለውን ብሂል ይሆናል - የዛሬው የኦሮሙማ ተረት እና የውሸት ገጸ ባህርይ ፈጠራ በተሪክ መስፈርት ሲለካ በግድ ኦሮሞ የተባለው ሁሉ አብዛኛው ኦሮሞ አለመሆኑ ያውቃል። ከ30 በላይ አገር በቀል ጎሳዎች ተጨፍልቀው ሌላ ኦሮሞ የሚል ስያሜ ተጭኖባቸው መሆኑ በበርካታ የታሪክ ሰነዶች ተመዝግቧል። I once read a journal article on Oroommuumaa written by fanatic OLF. The first thing I checked was reading and looking through the list of refence books used. I was shocked all the complain in his Orommuma literature was deprived of reference materials, where there are citation they are all from OLF people and as young as the 1990s. It is impossible to create history, history lives independent of human manipulation, it is an objective fact. However, the OLF tortures their own fabrication to scream lie and to make that lie truth. The Orommumma fiction writers lives out of the conventional or standard methods. A simple eveidence of how fiction the Orommuma's claim of Addis Ababa is the historical account of the city of Berara/በራራ / of King David. If the Orommumas have ears to listen they had better giving up fabrication, they are disorienting several Oromo kids. Else ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነው የሚሆነው።ኦሮምያ የሚባል አገር በምድር ላይ በሌለበት ዓለም የኦሮምያ ሰንደቅ አላማ መዝሙር የሚል ፈጥሮ የሚጨፍር ጅል የምናየው እንድሁ በምናብ አለም በተፈጠረ ቅጥፈት ነው።
kibramlak wrote:
22 Jan 2022, 11:59
ስለ ኦነጎችም በደንብ ዶክመንትድ የሆነ ማስረጃ መፃፍ ያስፈልጋል
እንደ ሙጅሌ እየነዘነዙ አላስቀምጥ ስላሉ

sarcasm
Member+
Posts: 6872
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 13:40

ለእውነት እንመስክር ከተባለ ወልቃይት በትግራይ ስትተዳደር እንደነበረች ይሄ በ1854 የተጻፈ መጽሀፍ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። ሙሉውን በpdf የምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላቹ

See page 87
http://aigaforum.com/documents/Nubia-an ... rchive.pdf

Abere
Member+
Posts: 5126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Abere » 22 Jan 2022, 13:52

Well, the full account of the history of Welqait and Humera is analyzed since 323 ;and an independent Book strictly on these territories shows the fact these territories are Amhara. An out of whack evidence and unverified citation in 1854 by does not have validity.
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 13:40
ለእውነት እንመስክር ከተባለ ወልቃይት በትግራይ ስትተዳደር እንደነበረች ይሄ በ1854 የተጻፈ መጽሀፍ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። ሙሉውን በpdf የምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላቹ

See page 87
http://aigaforum.com/documents/Nubia-an ... rchive.pdf

sarcasm
Member+
Posts: 6872
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 18:03

Abere wrote:
22 Jan 2022, 13:52
An out of whack evidence and unverified citation in 1854 by does not have validity.
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 13:40
ለእውነት እንመስክር ከተባለ ወልቃይት በትግራይ ስትተዳደር እንደነበረች ይሄ በ1854 የተጻፈ መጽሀፍ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። ሙሉውን በpdf የምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላቹ

See page 87
http://aigaforum.com/documents/Nubia-an ... rchive.pdf
I thought the oldest evidence was the best ; )

ተረቲዐ ከይብሉ ይግባይ ይብሉ (ተሸንፌለሁ ላለማለት ይግባኝ ይላሉ )

Abere
Member+
Posts: 5126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Abere » 22 Jan 2022, 18:34

የወልቃይት ጉዳይ የሚለው መጽሃፍ እኮ በርካታ ጥንታዊ ታሪካዊ መረጃዎች ላይ የተመሰረተ ሲሆን ከዚህ Aigaforum ከተጠቀሰ የ1850 እጅግ የላቀ ጥልቅ እና ሰፊ መረጃ ይዟል። መረጃውም ሰፊ ብቻ ሳይሆን በእድሜ እጅግ ረጅም ዘመን ይቆጥራል ከ323 ዓም ይጀምራል- ሙሉ በሙሉ የመጽሃፉ ይዘት እና ጥናት አውድ ወልቃይት ላይ ያተኮረ እንጅ እንድሁ በአጋጣሚ አንድ ሚስዮን በስህተት የቦታ ስም ከጠቃቀሰ ጋር ማወዳደር ስህተት ነው። ታሪክ በርካታ ሰነዶች ይፈልጋል።

በ1880ዎቹ በአጼ ዮሓንስ ዘመን ወልቃይት: ጠለምት : ዋልድባ : አላማጣ : በትግራይ ስር አልነበሩም:: እነዚህን ቦታዎች በትግራይ ስር ሳይሆን በጎንደር ስር ነበሩ::
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 18:03
Abere wrote:
22 Jan 2022, 13:52
An out of whack evidence and unverified citation in 1854 by does not have validity.
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 13:40
ለእውነት እንመስክር ከተባለ ወልቃይት በትግራይ ስትተዳደር እንደነበረች ይሄ በ1854 የተጻፈ መጽሀፍ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። ሙሉውን በpdf የምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላቹ

See page 87
http://aigaforum.com/documents/Nubia-an ... rchive.pdf
I thought the oldest evidence was the best ; )

ተረቲዐ ከይብሉ ይግባይ ይብሉ (ተሸንፌለሁ ላለማለት ይግባኝ ይላሉ )

Axumezana
Member
Posts: 3841
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Axumezana » 22 Jan 2022, 18:53

With out indulging to the complex and irrelevant historical argument, the new Federal Ethiopia was structured along ethinic lines and considering the fact that over 90 % of the Western Tigray population speaks Tigrigna that was sufficient reason to categorize it under Tigray state . Based on same principle Afar speakers that were part of Tigray were categorized with Afar. There are also various similar examples thorough out out Ethiopia that were recategorize on a similar principle.

Wedi
Member+
Posts: 5594
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Wedi » 22 Jan 2022, 19:15

Axumezana wrote:
22 Jan 2022, 18:53
With out indulging to the complex and irrelevant historical argument, the new Federal Ethiopia was structured along ethinic lines and considering the fact that over 90 % of the Western Tigray population speaks Tigrigna that was sufficient reason to categorize it under Tigray state . Based on same principle Afar speakers that were part of Tigray were categorized with Afar. There are also various similar examples thorough out out Ethiopia that were recategorize on a similar principle.
BBC report about Tigrayans resettlement in welkait/Humera
.
http://news.bbc.co.uk/2/hi/programmes/n ... 312717.stm
.

But the government of Meles Zenawi, some of whose members fought to topple the Derg in 1991, see resettlement as one vital component in efforts to give Ethiopia food security..
Hadguy Mirutz travelled hundreds of miles for a fertile plot of land in welkait/humera

Hadguy Mirutz has decided to abandon his plot of dusty land near Mekele in Tigray. He has volunteered to move hundreds of miles to a new home where he has been told he will get two hectares of rich, fertile soil. He is leaving his wife and four children behind, but they hope to join him in a year.

"I am very excited and very optimistic," says Mr Mirutz as he clambered aboard a bus, one of convoy of 16 taking a thousand people off to a new start. "I know people who have been on a similar programme - relatives and friends who left last year - and they told me the land is fertile. I believe them."After three days rattling along in the bus, Mr Mirutz has arrived at his new home. He is greeted by some friends from his village who moved a year ago. He is encouraged to hear that their first 12 months have been relatively successful.

Yields from the land near Humera close to the border with Sudan and Eritrea are high. There is a clinic in the village and the handful who contracted malaria have been quickly treated and cured.

He is taken to his plot of two hectares. It is huge compared with the land he left behind near Mekele. He crumbles the rich, black earth in his fingers. "This is virgin soil - ready for farming. I am overwhelmed to be here."
.
The resettlement convoy leaving Mekelesarcasm
Member+
Posts: 6872
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 19:50

Wedi wrote:
22 Jan 2022, 19:15
Axumezana wrote:
22 Jan 2022, 18:53
With out indulging to the complex and irrelevant historical argument, the new Federal Ethiopia was structured along ethinic lines and considering the fact that over 90 % of the Western Tigray population speaks Tigrigna that was sufficient reason to categorize it under Tigray state . Based on same principle Afar speakers that were part of Tigray were categorized with Afar. There are also various similar examples thorough out out Ethiopia that were recategorize on a similar principle.
BBC report about Tigrayans resettlement in welkait/Humera

Derg is telling you pre-1991, Wolkiat spoke Tigrigna!

The ethnic composition map3 of north Ethiopia produced by the Derg regime in 1978 G.C. (1971 E.C.) indicate that the regions designated today as western and southern Tigray have been dominated by Tigrayans.Abere
Member+
Posts: 5126
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <የወልቃይት ጉዳይ፥ የወልቃይት፥ጠለምት፥ጠገደ እና ሁመራ የወሰን እና መልክዓ ምድር ታሪክ ከ323 ዓ፡ም -1983 ዓ፡ም> ያረጋገጠው ለአንድ ሌሊት እንኳን ትግራይ ሁነው የማያቁ የአማራ

Post by Abere » 22 Jan 2022, 21:17

ይኸ ሁሉ ትርኪምርኪ እውነቱን ላለመቀበል ነው።

1ኛ) ወልቃይት እና ሁመራ እራሱን የወያኔን ህገ-መንግስት አያውቁትም።

2ኛ) እኛ ትግሬ አይደለንም ብለው ዱር ቤተ ብለው 30 አመታት በወያኔ ላይ የሸፈቱት እራሳቸው የወልቃይቴ ናቸው። ወልቃይት መጥቶ በወያኔ ከሰፈረው የሚበልጥ ወልቃይቴ አማራ ተሰድቶ በታናሿ ወልቃይት ሁመራ ኮሎራዶ የሚኖረው የሚተናነስ አይደለም። ለምን? ወልቃይት የአማራ ስለሆነ ብቻ። ይህን ጥያቄ እንድሁ በመዋሸት ትግሬዎች ሊያመልጡት አይችሉም። የሰው ቤት ይዋልበታል እንጅ አይታደርበትም። ወልቃይት የትግሬ አይደለ አይሆንምም።

--- ደግሞ የመዋዕለ ህጻናት የከለር ስዕል ብሄር ብሄረሰብ እብጥርጥስ መለጠፍ ጀመራችሁ። በቃ ውሸቱ ሁሉ አለቀባችሁ ማለት ነው። ለመሆኑ የደርግ ዘመን ህጻናት የተማሩት 6 ክፍላተ ሀገራት ብቻ ነው - በቃ። ልጆቹ ምስራቅ አፍሪካ የተማሩት ጎጃም፥ወሎ፥ጎንደር፥ትግራይ እና ኤርትራ ብቻ - ይገርማል። መቸም ይህን የ3ኛ ክፍል ተምርት ያቋረጡት ወያኔዎች አሁን ሲኦል የወረዱት ጀኔራሎች ይሆናሉ። ወይ ጉድ፡ እንድህ ነው አመዱት የሰው ባል ሲቀሙ አሏት :lol: ሴትዮን ዕድፋም አመድ የነፉባት የመሰለች ሴት የአንድት ቆንጅት ሴትን ባል እቀማለሁ ብላ ዘወትር ስለምትፎክር።የትግሬ ልፋት እና ዕልቂት እንድሁ ይገርመኛል - የሰው እርስት ልቀማችሁ ማለት ዕብደት ነው።

sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 19:50
Wedi wrote:
22 Jan 2022, 19:15
Axumezana wrote:
22 Jan 2022, 18:53
With out indulging to the complex and irrelevant historical argument, the new Federal Ethiopia was structured along ethinic lines and considering the fact that over 90 % of the Western Tigray population speaks Tigrigna that was sufficient reason to categorize it under Tigray state . Based on same principle Afar speakers that were part of Tigray were categorized with Afar. There are also various similar examples thorough out out Ethiopia that were recategorize on a similar principle.
BBC report about Tigrayans resettlement in welkait/Humera

Derg is telling you pre-1991, Wolkiat spoke Tigrigna!

The ethnic composition map3 of north Ethiopia produced by the Derg regime in 1978 G.C. (1971 E.C.) indicate that the regions designated today as western and southern Tigray have been dominated by Tigrayans.Post Reply