Page 1 of 1

"ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?

Posted: 22 Jan 2022, 06:05
by Gallo
"ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ? እስኪ ለማንኛውም ዝርዝሩን ተመልከተቱት!!

****************
25ቱ ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት አብላጫ ድምፅ ያገኙ እጩዎች
--------------------------------------
1 - ዶ/ር ሰሚር ዩሱፍ
2 - ሸይኽ ሐጅ ኢብራሂም (በኢትዮጲያ የኦሮሚያ መጅሊስ ፕሬዘደንትና የሀገር ሽማግሌ)
3 - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ (ከኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤ/ህ መምህር)
4 - ፕ/ር ሙሐመድ ሐቢብ
5 - አቶ ለማ መገርሳ
6 - አቶ ሐቢብ ሙሀመድ ያዮ (የቀድሞ የአሰብ ራስገዝ የመከላከያ አስተዳድር መምሪያ ኋላፊ የሱልጧን ሙሀመድ ያዮ ልጅ)
7 - ዶ/ር አሚር አማን - (የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር)
8 - ረ/ፕ አደም ካሚል
9 - አባገዳ በየነ ሰንበቶ
10 - የትነበርሽ ንጉሴ(በኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ እና የአካል ጉዳተኛ መብትቶች ተሟጋች ናት)
11 - ጠበቃ ተማም አባቡልጉ
12 - አቶ አብዱልዋሲዕ አመንዲድ (የዩኒቨርስቲ መምህርና የተለያዩ ኮሌጆችና ት/ቤ ፕሬዝደንት)
13 - አትሌት ደራርቱ ቱሉ
14 - አቶ ዑመር አብዱረዛቅ (የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ አባል)
15 - አቶ ጀማል አህመድ (የሜድሮክ ዋና ስራ አስፈጻሚ)
16 - ዶ/ር ፋዒዝ ሙሀመድ ቃሲም (የዩኒቨርስቲ መምህር፣ ተመራማሪና አሰልጣኝ)
17 - አቶ መሕዲ አህመድ ገዲድ(በጃፓን፣ በኢንዶኖዢያ፣ ፊሊፒንስ አምባሳደር፤ የዩኒቨርስቲ መምህር፣ በአፍሪካ የውጪ ጉዳይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አማካሪ...)
18 - ወ/ሮ መዓዛ ብሩ
19 - ፕ/ር ያዕቆም ኃ/ማ
20 - ሐጅ ሁሴን ላለምዳ ሀምዛ (በተለያዩ ጊዜያት የሀገር ሽማግሌ በመሆን ያገለገሉ።)
21 - ኡስታዝ አህመዲን ጀበል
22 - አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
23 - አርቲስት አበበ ባልቻ
24 - ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር
25 - አቶ በለጠ ባሹ (የሀገር ሽማግሌ)

Re: "ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?

Posted: 22 Jan 2022, 11:26
by Educator
Andargachew Tsige is a wrong person to be included in the commission. He is divisive and the right hand of Isayas Afwerki. With his provided roadmap, we have seen Ethiopia ended up in a ditch.

Re: "ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?

Posted: 22 Jan 2022, 13:14
by kibramlak
አንተ ጥንብ
አንድ ሀቀኛ ሰው ስላየህ ውስጥህ ታመሰ አደል
ሌላ ምን እልሀለው ያው ያልከው ሰው ገልብጦ አገለባብጦ ያምስህ
Educator wrote:
22 Jan 2022, 11:26
Andargachew Tsige is a wrong person to be included in the commission. He is divisive and the right hand of Isayas Afwerki. With his provided roadmap, we have seen Ethiopia ended up in a ditch.

Re: "ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?

Posted: 23 Jan 2022, 14:38
by Horus
ይህ የሚገርም ሊስት ነው!
ከ25ቱ ሰዎች 14ቱ (56%) ሙስሊሞች ናቸው
3ቱ (12%) ሴቶች ናቸው
1ዱ (4%) ኦርቶዶክስ ነው
4ቱ ኦሮሞች ናቸው
2 አማራ 2 ደቡብ ክርስቲያኖች አሉበት

Re: "ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት" ተብለው የተመረጡት "ድምጻችን ይሰማ" ሲል የነበረው ስብስብ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?

Posted: 23 Jan 2022, 16:17
by Abere
ይህን ኮሚሽነር ማን መረጠው? መስፈርቱ ምንድን ነው? የኮሚሽነሩ ስብጥር ከጥንቱ የእነ መለስ ዜናዊ ተጋባዦች እንደት ይለያል?ይህ ኮሚሽን መኸን ኮሚሽን ምንም አይነት ሰላም እንደ ማይወልድ ከወድሁ መናገር ይቻላል። የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንድሉ በእውነት በኢትዮጵያ ሰው ጠፍቶ ነው ስንት ግርማ ሞገስ እና ቅን ልቦና ያላቸው እነዚህ የተመረጡት - በአብዛኛው በጎሳ በሽታ የተለከፉ፥ በአካራሪ እስልምና እና በተጎዳኝ የበታችነት ስሜት ደዌ የሚሰቃዩ ናቸው። ለምሳሌ፤ አሁን በእውነት ለማ መገርሳ ከዚህ ኮሚቴ አይደልም ሊመረጥ ስሙ እራሱ እንደት ትዝ አላቸው። የመጤ እስልምና መናፍቅ አክራሪ ተመርጧል - ይህስ ምን ይረዳል። ይህ ኮሚሽን በቅርቡ የውትድርና የተጭበረበረ የውትድርና ማዕረግ እንደ ተሰጣቸው የአድስ አበባ ቅምጥ ኦሮሙማ ጀኔራሎች እና ፊልድ ማርሻል ይመስላል። ከድርሻቸው በላይ በእኔ ወፍ በረር ግምት 70% በኦሮሙማ ሽማግሌዎች የተሟላ ነው፥ ኦሮሙማው ተጽ እኖ ይጭን ዘንድ እዚህም እዚያም ከዚህ ግባ የማይባሉ ግለሰቦች ከሌላ ብሄር ተወክለዋል - ይህ ሃይል መከፋፈል ነው። ኦሮሙማዎች በሃይማኖ በጎሳ ወዘተ የመወከል ድርሻ በማስመሰል አሁንም 70% ድብቅ ኦሮሙማ ሽማግሌዎች ተመርጠዋል። ኮሚሽኑን የመረጠው በትክክል ኦሮሙማ ብልጽግና መሪ 7ኛው ነብይ/ንጉስ ፓስተር ዐብይ አህመድ ነው። ንጉሱ የነኩት ሁሉ ሁከት እንጅ ሰላም አያመጣም። ሳይታለም የተፈታ የሰላም መኸን የሆነ ኮሚሽን ነው - ህገ-ወጥ ነው።

---የስብሃት ነጋ ስም ለምን ከዝርዝሩ ላይ ጠፋ ግን hahahahah

Posted: 23 Jan 2022, 17:29
by kibramlak
ሆረስ
3ቱን ሴቶች የት ነው እምትመድባቸው ?
ብእኔ ግምት ቀዌ ጃዋር እስርቤት ሆኖ ያሰባሰባቸው ናቸው፣፣ 80% የሚሆኑት ሙስሊምና ኦሮሞ ናቸው (አብዛኛዎቹ ከአርሲ)
ይህንም ሴረኛው አብይ አያውቀውም ይባላል

እና ክላዊ ውይይት ቢባል አይቀልም

Horus wrote:
23 Jan 2022, 14:38
ይህ የሚገርም ሊስት ነው!
ከ25ቱ ሰዎች 14ቱ (56%) ሙስሊሞች ናቸው
3ቱ (12%) ሴቶች ናቸው
1ዱ (4%) ኦርቶዶክስ ነው
4ቱ ኦሮሞች ናቸው
2 አማራ 2 ደቡብ ክርስቲያኖች አሉበት