Page 1 of 1

ታዬ ደንደአ ታጥበው የማይጠሩ የአብይ ኦሮሚያ ብልፅግና ባለግዜዎችን የወያኔ እድል እንደሚገጥማቸው አሳሰበ

Posted: 22 Jan 2022, 04:30
by ethioscience
የተለመደ የአብይ ኦሮሞ ብልጽግና ቲያትር :idea: :idea: በአንድ በኩል ንጹሃንን ሀይማኖተኞችን ይገላል በአንድ በኩል ወያኔ እያለ ያላዝናል :idea: ባለግዜ የኦሮሞ ባለስልጣኖችና ጅነራሎች ጻድቃን ሲያስነጥስ ደብረ ብርሃን ሸሽተው መግባታቸውን ባይዘነጉት ጥሩ ነው:: ይህንን ምንም የአብይ የሽልማት ቲያትር ሊቀይረው አይችልም :idea: