Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦርቶዶክስ እና ኢስላም በፍቅር በሚኖሩባት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን እያጠቃ የሚጸና መንግስት አይኖርም! አቢይ የተሻለ መካሪ ይፈልጋል !!

Post by Horus » 21 Jan 2022, 02:42

በሌላ አባባል ከስር የተፈታው ስብሃት ነጋ እንዳለው ኦርቶዶክስ አከርካሪው አልተሰበረም! ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አትንት ናት !!!



Last edited by Horus on 21 Jan 2022, 03:07, edited 1 time in total.


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ኦርቶዶክስ እና ኢስላም በፍቅር በሚኖሩባት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን እያጠቃ የሚጸና መንግስት አይኖርም! አቢይ የተሻለ መካሪ ይፈልጋል !!

Post by kibramlak » 21 Jan 2022, 02:57

ስሙ ግራኝ አልተባለም እንጅ እሱ ስልጣን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የእምነት ቦታወች እንደዚህ ኢላማ ሆነው አያውቁም፣፣ ስንት የእምነት ቦታ ተቃጠሉ? ስንት የሀይማኖት አባቶች እና አማኞች ተገደሉ? ተሰደዱ በገዛ ሀገራቸው፣፣


Horus wrote:
21 Jan 2022, 02:42
በሌላ አባባል ከስር የተፈታው ስብሃት ነጋ እንዳለው ኦርቶዶክስ አከርካሪው አልተሰበረም! ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አትንት ነው !!!







Post Reply