Page 1 of 1

አንዱ ፋርጤ፣ የጽዮን ማርያም ጁንታ ነች፡ የጎንደር ታቦት በአንድ ለአምስት ስም እርሷን አይገብርም አለ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 21 Jan 2022, 00:06
by AbebeB
አንዱ ፋርጤ፣ የጽዮን ማርያም ጁንታ ነች፡ የጎንደር ታቦት በአንድ ለአምስት ስም እርሷን አይገብርም አለ፡፡ አጃኢባ!
ፎጤ ተቀብሎ እሬ እርሷ እኮ ተማርካለች ሲል ቆማጤ ይዣታለሁ እኮ አለልሻ፡፡
ከዚያ ያልገባው የEthio 360 በቀቀኖች አንዱ ከኤርትራም ቢሆን እናስመልሣታለን እኮ ሲል አቅራራ፡፡
ከሶስቱ “ፈ” ዎች ወግ የተገኘ ነው፡፡

:mrgreen: :mrgreen: