በGuinness World Records መመዝገብ ያለበት የጀግንነት ጣራ
Posted: 20 Jan 2022, 20:11
ወንድ ከሆንክ፣ ጠላትህ በህይወት እያለ ነበር ተፋልመህ ጀግንነትህን ልታሳየው የሚገባው!
አለበለዚያ መቃብር ቦታው ላይ ሄደህ 10 ዓመት የሞላውን አጽም ስላንገላታህ ሰውዬውን የተበቀልከው እንዳይመስልህ! እሱ ያንተን በድንነት ብቻ ነው የሚያሳየው!
እንደናንተ በGuinness መጽሀፍ መመዝገብ ያለበት ደንቆሮ ኤሊት ግን በዚህ ፕላኔት ላይ ይኖር ይሆን!
NOW
BEFORE
https://www.facebook.com/dawitawramba/p ... 7003207197