Page 1 of 1

ሐቀ፣ ሓቂ፣ ሐቅ

Posted: 20 Jan 2022, 19:39
by Naga Tuma
ካልተሳሳትኩ እነዚህ ቃላት ብያንስ በሶስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የታወቁ ግን ኣንድ ትርጉም ያላቸዉ ናቸዉ።

የቃላቶቹ ትርጉም ለምን ኣንድ ሆነ ያሚለዉን ለቋንቋ እና ታሪክ ተመራማሪዎች መተዉ ይቻላል።

ትግርኛ ተናጋሪዉ ከትግሬ ያልተወለደ ኣማራ ኣማራ ኣይዴለም ካለ፣ ቦረና ተናጋሪዉ ከቦረና ያልተወለደ ኦሮሞ ኦሮሞ ኣይዴለም ካለ፣ የኣማርኛ ተናጋሪ እና ኣፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን የጎሳ ሙግት ምን ይባላል? ቃሉ እና ቃልቻ ለየብቻ ናቸዉ ብሎ ክርክር?

Re: ሐቀ፣ ሐቂ፣ ሐቅ

Posted: 20 Jan 2022, 19:45
by Temt
Naga Tuma wrote:
20 Jan 2022, 19:39
ካልተሳሳትኩ እነዚህ ቃላት ብያንስ በሶስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የታወቁ ግን ኣንድ ትርጉም ያላቸዉ ናቸዉ።

የቃላቶቹ ትርጉም ለምን ኣንድ ሆነ ያሚለዉን ለቋንቋ እና ታሪክ ተመራማሪዎች መተዉ ይቻላል።

ትግርኛ ተናጋሪዉ ከትግሬ ያልተወለደ ኣማራ ኣማራ ኣይዴለም ካለ፣ ቦረና ተናጋሪዉ ከቦረና ያልተወለደ ኦሮሞ ኦሮሞ ኣይዴለም ካለ፣ የኣማርኛ ተናጋሪ እና ኣፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን የጎሳ ሙግት ምን ይባላል?
I don't see any Tigrigna word there. The Tigrigna word is spelled like this:
ሓቂ

Re: ሐቀ፣ ሓቂ፣ ሐቅ

Posted: 20 Jan 2022, 19:50
by Naga Tuma
Temt wrote:
20 Jan 2022, 19:45
Naga Tuma wrote:
20 Jan 2022, 19:39
ካልተሳሳትኩ እነዚህ ቃላት ብያንስ በሶስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የታወቁ ግን ኣንድ ትርጉም ያላቸዉ ናቸዉ።

የቃላቶቹ ትርጉም ለምን ኣንድ ሆነ ያሚለዉን ለቋንቋ እና ታሪክ ተመራማሪዎች መተዉ ይቻላል።

ትግርኛ ተናጋሪዉ ከትግሬ ያልተወለደ ኣማራ ኣማራ ኣይዴለም ካለ፣ ቦረና ተናጋሪዉ ከቦረና ያልተወለደ ኦሮሞ ኦሮሞ ኣይዴለም ካለ፣ የኣማርኛ ተናጋሪ እና ኣፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን የጎሳ ሙግት ምን ይባላል?
I don't see any Tigrigna word there. The Tigrigna word is spelled like this:
ሓቂ
Thank you for the correction. That is the word I meant to write.