-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
መስቀል አከባበር በኦሮሚያ ደማቅ ነበር፡፡
ተዋሂዶ ዘወጨጌ በዓል ዛሬ በኦሮሚያ በድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ የሚገርመው ግን በቀቀኑ ደብተራ ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ደግሞ በኦሮሚያ የተከበረው የጥቂት በዓል በአማራ ባህል ስላልሆነ እያለ ያማርራልና አድምጡት፡፡ ባይከበር ኖሮ ግን ጩኸቱ በዓላችንን እንዳናከብር በተረኞቹ ተከለከልን የሚል ይሆን ነበር፡፡ በተጨማሪም ቆምጨ ደግሞ በአማራ ክልል የሚገኘውን የሙስሊም መስጂድ ሲያፈርስ ውሎአል፡፡
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: መስቀል አከባበር በኦሮሚያ ደማቅ ነበር፡፡
ቆማጣው ደብተራ ሀብታሙ አያሌው ያማረረው እንዲህ ያማረውን አከባበር ነው፡፡ መልካም ነገርን የማይወድላቸው ኃላ ቀር ሠፋሪ ማለት እነርሱ ናቸውና፡፡
-
- Member+
- Posts: 7935
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: መስቀል አከባበር በኦሮሚያ ደማቅ ነበር፡፡
AbebeMeqelle
How about at your beloved Chigray Kilil?
How about at your beloved Chigray Kilil?