Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11069
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የድሞግራፊ ለውጥ ሐዋርያው ( ሱሴ- ለማ መገርሳ) ሌላ የአብይ አህመድ ተጨማሪ ዕዳ - በነዳጅ ላይ ክብሪት መጫር።

Post by Abere » 20 Jan 2022, 15:06

የድሞግራፊ ለውጥ ሐዋርያው ( ሱሴ- ለማ መገርሳ) ሌላ የአብይ አህመድ ተጨማሪ ዕዳ - በነዳጅ ላይ ክብሪት መጫር። በተደጋጋሚ እንደታየው የብልጥግና መንግስት ቂላቂል እርምጃዎች እንጅ አጤኖ የተደረገባውቸ አዋጭ እርምጃዎች (ውሳኔዎች) ሲወስድ እይታይም።ብዙዎች ከልምድ ማነስ የመጣ አድርገው ያያሉ- ይህ ስህተት ነው። በርካታዎቹ ማንም ተራ ሰው ሊገምታቸው የሚችሉ እና ግልጽ ጉዳዮች ናቸው። በተቃራኒ እየሁነ ያለው የነበርችውን ትንሽ የህዝብ አመኔታ ሙልጭ አድርጎ የመሟጠጥ ስራ ነው የተያዘው። ለማ መገርሳ በአደባባይ ኢትዮጵያን በማፍረስ ኦሮሙማ የመፍጠር አባዜ ያለው ሰው መሆኑን ነግሮናል። ለማ መገርሳ መጣ ማለት ምንም ብሄረሰብ ህልውናው አደጋ ላይ የወደቀ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል። ለማ መገርሳ ማለት ጸረ-ሱማሌ፥ ጸረ-ወላይታ፥ጸረ-አማራ፥ጸረ-ጋሞ፥ጸረ-ጉራጌ ወዘተ ነው። የኦሮሙማ ስነ-ህዝብ ድሞግራፊ ለውጥ ሃዋርያ ነው። Lemma will be a clear liability of the Abiy Ahmed PP/OLF government which is currently struggling to win public support. Nearly, 75% of the national population has no confidence in the PP/OLF government. Other than good chunk of Oromo people the majority Ethiopian all in all disapproved his leadership , mainly for deficit of public trust. And Lemma will make it worse.