Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ ቀረበ

Post by Abere » 20 Jan 2022, 13:57

እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ ቀረበ።ለኢትዮጵያ የሳሉት ሾተላ ትግራይን ለሁለት ሊቆርጣት ነው። ጥያቄውም በኦፊል ሊቀርብ ረቂቁ ተዘጋጅቷል። የደቡቡ ትግሬ ያልሆኑት ጎሳዎች ከሰሜኑ ትግሬ ጎሳዎች እንገንጠል ጥያቄ የጠነከረ እና ተቀባይነት እያገኘ የመጣ ጉዳይ ሁኗል። አሁን የደቡቡ ክፍል ዋና ከተማውን መቀሌ ያደረገ ፕሮፖዛል ሲሆን የክልል ስያሜውን እንደርታ ወይስ ሌላ ከማለት ላይ ሁኗል ውይይቱ። እነ እስታሊን እና ሃላፊመንገድ ሳርካስም፥ አባ፥ቶማስ ወዘተ እድለኛ ትውልድ ናቸው ትግራይ ስትፈርስ ማየት በመቻላቸው።።፡ :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ

Post by Horus » 20 Jan 2022, 14:23

Abere wrote:
20 Jan 2022, 13:57
እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ ቀረበ።ለኢትዮጵያ የሳሉት ሾተላ ትግራይን ለሁለት ሊቆርጣት ነው። ጥያቄውም በኦፊል ሊቀርብ ረቂቁ ተዘጋጅቷል። የደቡቡ ትግሬ ያልሆኑት ጎሳዎች ከሰሜኑ ትግሬ ጎሳዎች እንገንጠል ጥያቄ የጠነከረ እና ተቀባይነት እያገኘ የመጣ ጉዳይ ሁኗል። አሁን የደቡቡ ክፍል ዋና ከተማውን መቀሌ ያደረገ ፕሮፖዛል ሲሆን የክልል ስያሜውን እንደርታ ወይስ ሌላ ከማለት ላይ ሁኗል ውይይቱ። እነ እስታሊን እና ሃላፊመንገድ ሳርካስም፥ አባ፥ቶማስ ወዘተ እድለኛ ትውልድ ናቸው ትግራይ ስትፈርስ ማየት በመቻላቸው።።፡ :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰባ እንደርታ ይባል

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ

Post by Abere » 20 Jan 2022, 14:50

ሆረስ፤

የሚያስማማቸ ስያሜ ነው የጠቆምካቸው። ሰባ እንዴርታ ዕጩ ክልል ነው።
Horus wrote:
20 Jan 2022, 14:23

Post Reply