Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አዳነች አበቤ በጎንደር ምን ገጠማቸው?

Post by Wedi » 20 Jan 2022, 06:07

አዳነች አበቤ በጎንደር ምን ገጠማቸው?

=============በስንታየሁ ቸኮል=============

"..በዛሬው ዕለት በመንፈሳዊቷ ጎንደር ከተማ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ በብአዴን ባለሥልጣን ጋባዥነት የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ግንባታ ታሳቢ ያደረገ ፕሮግራም ተይዞላቸው ነበር። የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ እንጂ.. ከንቲባዋ በጎንደር ባህረ ጥምቀት VIP ገብተው የተለመደውን አሰልቺ ዲስኩር ልፈፋ ንግግር እንዲያደርጉ ተፈልጎ የነበረ ቢሆንም በጎንደር ትንታግ ወጣቶች ቁጣ አስፈርቷቸው በሩም ላይ ሳይደርሱ ወደዝግጅቱ እንዳይሄዱ ተደርገዋል።

ለምን?

በዋዜማዉ ቀደም ብሎ በብአዴን ገዥዎች ጥሪ የተወጠነ ግብዣ ትናንት ጥር 10 አመሻሹ ላይ ሹልክ በማለት ወደጎንደር ከተማ የገቡት ከንቲባ አዳነች አበቤ በዛሬው ዕለት በውርደት በቦታው ሳይገኙ ቀርተዋል ህዝብ ከጠላህ መከራ ነው አሉ አዳነች አበቤ።

ከንቲባዋ በመስቀል አደባባይ ጣልቃ ገብነት እና የቤተክርስቲያኗ ቦታ የፖለቲካ መነገጃ ማድረጋቸውና የግጭት ገበያ ለማድረግ መወጠናቸው ህዝቡን አስከፍቶት ቆይቷል። በዚህ ጉዳይ ዛሬ በጎንደር ከተማ ለበዓሉ በተመመው ህዝበ ክርስቲያኑ የተቃውሞ ድምፅ ሊያሰማባቸው እንደሚችል ከወዲሁ ምልክት እንዳለ አይተው ይመስላል ከንቲባ አዳነች አበቤ በጎንደር ባህረ ጥምቀት ተገኝተው ንግግር እንዳያደርጉ ገፊ ምክንያት ሆኗል። የከንቲባ አዳነች ገፅታ ግንባታ ባላሰቡት መንገድ ዱብዳ ሆኖባቸው በጎንደር ወጣቶች ክልከላ ሳይሆንላቸው ቀርቷል።

በአዲስ አበባ የተረኝነት መንበር እያስቀጠሉ ያሉት ከንቲባ አዳነች አበቤ በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይዞታ በሆኑትን ስፍራዎች ያለአግባብ በሚያሳዩት ግጭት ቀስቃሽ ሸፍጥ ከተለያዩ ወገኖች ከፍተኛ ተቃውሞ እንዳለባቸው ይታወቃል።

ስንታየሁ ቸኮል

Please wait, video is loading...

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አዳነች አበቤ በጎንደር ምን ገጠማቸው?

Post by kibramlak » 20 Jan 2022, 06:45

መከልከል አግባብ ነው ብየ አላስብም፣፣ ይልቁንስ ለከንቲባዋ የጥያቄና መልስ መድረክ እንዲዘጋጅ ዝግጅት ቢደረግ መልካም ነበር፣፣ የፖለቲካ ዲስኩር ከጀመረች ለተግባራዊ ጥያቄ ተግባራዊ መልስ እንድትሰጥ የሚያበረታታ መድረክ መፍጠር ያስፈልግ ነበር

የጎንደር ህዝብ የተጎናፀፈውን አንፃራዊ ነፃነት (ከአዲስ አበባ ጋር ሲታይ) የፀረ ኢትዮጵያ ሀይሎችን አላማ መክሸፍ ይቻል ነበር፣፣ በእኔ ግምት አዲስ አበባ ላይ (እብዲሁም በሌሎች የኦሮምያ አካባቢወች) የተደረገው ሰንደቅ አላማንም ሆነ የጥምቀት ክብረ ባህልን እስመልክቶ የደረሰው ወከባ ፣ ከዛም በተቃራኒው በአማራ ክልል የታየው ነፃነት በፖለቲካ ቀመር የተሰራ ሊሆን ይችላል ብየ አሰባለሀ፣፣ ቀማሪወቹ በፖለቲካ ቁንጮ ተፅእኖ ለመፍጠር የሚሞክሩት የኦሮሞ ብልፅግናዌች ሲሆኑለሌላው የማህበረሰብ አካል ለማስተላለፍ የሚሞክሩት መልዕክት ፣ አርማ የሌለው ሰንደቅ አላማ እና የጥምቀት ክብትምረ ባህል የአማራ ብቻ አድርጎ ለመሳል የተደረገ ንድፈ ሀሳብ ይሆናል ብየ ስለማስብ ፣ ለከንቲባዋ መድረኩን ከመከልከል ወደመድረክ እንድትመጣ በማድረግ ፣ መድረኩን አመቻችቶ ለጥያቄና መልስ ማበረታታት ጥሩ ነበር፣፣ የአካባቢውን ህዝብ ሰው አክባሪ እና እንግዳ ተቀባይነትን ያማከለ አካሄድ መከተል ያስፈልግ ነበር፣፣ ማናለኝበት ለትግል መስኩ ቢተውጥሩ ነበር

ሴትዮዋ በጣም እዮኝ እዩኝ አበዛች፣፣ ቀጥይ ሀገረ መንበር ለመያዝ እምታስብ ይመስላል፣፣ የኦሬሙማ ትኬቷን ብትጥል ግን ጥሩ ነበር

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አዳነች አበቤ በጎንደር ምን ገጠማቸው?

Post by Wedi » 20 Jan 2022, 06:56

kibramlak wrote:
20 Jan 2022, 06:45
መከልከል አግባብ ነው ብየ አላስብም፣፣ ይልቁንስ ለከንቲባዋ የጥያቄና መልስ መድረክ እንዲዘጋጅ ዝግጅት ቢደረግ መልካም ነበር፣፣ የፖለቲካ ዲስኩር ከጀመረች ለተግባራዊ ጥያቄ ተግባራዊ መልስ እንድትሰጥ የሚያበረታታ መድረክ መፍጠር ያስፈልግ ነበር

የጎንደር ህዝብ የተጎናፀፈውን አንፃራዊ ነፃነት (ከአዲስ አበባ ጋር ሲታይ) የፀረ ኢትዮጵያ ሀይሎችን አላማ መክሸፍ ይቻል ነበር፣፣ በእኔ ግምት አዲስ አበባ ላይ (እብዲሁም በሌሎች የኦሮምያ አካባቢወች) የተደረገው ሰንደቅ አላማንም ሆነ የጥምቀት ክብረ ባህልን እስመልክቶ የደረሰው ወከባ ፣ ከዛም በተቃራኒው በአማራ ክልል የታየው ነፃነት በፖለቲካ ቀመር የተሰራ ሊሆን ይችላል ብየ አሰባለሀ፣፣ ቀማሪወቹ በፖለቲካ ቁንጮ ተፅእኖ ለመፍጠር የሚሞክሩት የኦሮሞ ብልፅግናዌች ሲሆኑለሌላው የማህበረሰብ አካል ለማስተላለፍ የሚሞክሩት መልዕክት ፣ አርማ የሌለው ሰንደቅ አላማ እና የጥምቀት ክብትምረ ባህል የአማራ ብቻ አድርጎ ለመሳል የተደረገ ንድፈ ሀሳብ ይሆናል ብየ ስለማስብ ፣ ለከንቲባዋ መድረኩን ከመከልከል ወደመድረክ እንዳትመጣ በማድረግ ፣ መድረኩን አመቻችቶ ለጥያቄና መልስ ማበረታታት ጥሩ ነበር፣፣ የአካባቢውን ህዝብ ሰው አክባሪ እና እንግዳ ተቀባይነትን ያማከለ አካሄድ መከተል ያስፈልግ ነበር፣፣ ማናለኝበት ለትግል መስኩ ቢተውጥሩ ነበር

ሴትዮዋ በጣም እዮኝ እዩኝ አበዛች፣፣ ቀጥይ ሀገረ መንበር ለመያዝ እምታስብ ይመስላል፣፣ የኦሬሙማ ትኬቷን ብትጥል ግን ጥሩ ነበር
እሷ ምን ስለሆነች ነው በጥምቀት በዓል የራሷን ከተማ ጥላ መጥታ በጎንደር ንግግር የምታደርገው? የሃይማኖት አባት ናት እሷ?? በዓሉ እኮ ሃይማኖታዊ ነው፡፡ በከንቲቫነት ለምታስተዳድረው ህዝብ ክብር ቢኖራት ኖሮ ከተማዋ ጥላ ወደ ጎንደር ሳይሆን ከዚያው አዲስ አበባ ከህዝብ ጋር ነበር በዓሉን የምታከብረው!!

ለአዲስ አበባ ህዝብ ያላትን ንቀት ብቻ ነው የሚያሳየው!! ለአዲስ አበባ ህዝብ ያልሆነች ለጎንደር ህዝብ አትሆንም!!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አዳነች አበቤ በጎንደር ምን ገጠማቸው?

Post by kibramlak » 20 Jan 2022, 07:37

ልክ ነህ ግን የፖለቲካ ጨዋታውም እዛ ላይ ነው፣፣ የንግግር መድረክ ሳይሆን የ ጥያቄና መልስ መድረክ ቢያዘጋጁላት አዲስ አበባ የሰራቻትንም ትጠየቅ ነበር ለማለት ነው
Wedi wrote:
20 Jan 2022, 06:56

Post by Wedi » 20 Jan 2022, 07:52

kibramlak wrote:
20 Jan 2022, 07:37
ልክ ነህ ግን የፖለቲካ ጨዋታውም እዛ ላይ ነው፣፣ የንግግር መድረክ ሳይሆን የ ጥያቄና መልስ መድረክ ቢያዘጋጁላት አዲስ አበባ የሰራቻትንም ትጠየቅ ነበር ለማለት ነው
እየተከበረ ያለው እኮ ሃይማኖታዊ የጥምቀት በዓል እንጅ የጥያቄ እና መልስ ውይይት ዝግጅት አይደለም!! 8)

Post Reply