Page 1 of 1

My Editorial: ኦባንግ ሜቶ የተከለከለውን ልሙጡን ባንዴራ ይዞ በመገኘቱ እና ሕግ ባለማክበሩ መታሠር አለበት

Posted: 19 Jan 2022, 10:32
by Thomas H
ኦባንግ ሜቶ ዛሬ በጎንደር

Re: My Editorial: ኦባንግ ሜቶ የተከለከለውን ልሙጡን ባንዴራ ይዞ በመገኘቱ እና ሕግ ባለማክበሩ መታሠር አለበት

Posted: 19 Jan 2022, 11:38
by Abere
ቶማስ ኤች(Thomas H) ዛሬ ብቻ ኢትዮጵያዊ ሁኖ አየሁት። Please come more Ethiopian. I like that picture. :mrgreen:
አረንጓ፥ቢጫ፥ቀይ ሰንደቃችን ይህ እኮ ነው የእኛ ኢትዮጵያዊነታችን። እንደ ጅረት ውሃ ወራጅ በደማችን።

ኦባንግ ኢትዮጵያዊ - ቀብራራ እና ኩሩ፤
ይደምቃል በሰንደቅ - ያምራል በአገሩ።

ዘብሄረ ኢትዮጵያ - ኦባንግ ሜቶ፤
አይለብስም ቲብቲቦ ያቻይና ድሪቶ።

Re: My Editorial: ኦባንግ ሜቶ የተከለከለውን ልሙጡን ባንዴራ ይዞ በመገኘቱ እና ሕግ ባለማክበሩ መታሠር አለበት

Posted: 21 Jan 2022, 00:43
by Thomas H
ኦባንግ የእስር ማዘዣ ከወጣበት ፎቶ ከጎን ሲነሣ ምስሉ ይሄንን ይመስላል::






አሜሪካ ውስጥ እሥረኞች ከፊት ለፊትም ከጎንም ነው ፎቶ የሚነሱት ለዚህም ነው ኦባንግ ከጎኑ ፎቶ የተነሣው