-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ዬምር ዬምር! የብርሃን ግነት! የፀሃይ ንጋት! የብርሃን ልደት! የልጃገርዶች ፌስቲቫል !!!
የወንድ ልጆች የገና ጨዋታ አንቃት ይባላል ። አንቃት (አንጋት ገና፣ ንጋት፣ ልደት ማለት ነው ። ወንዶቹ የገና ዱላ ይዘው ሆያ ሆዬ ከቤት ቤት የሚዞሩት እንዞሪቴ ይባላል ። በሌጣ ትርጉሙ እንዞሪቴ ከቤት ቤት መዞር ማለት ሲሆን ልጆች በየቤቱ እየዞሩ የብርሃን መወለድን የምስራች የሚያበስሩበት ባህል ነው ። ነገር ግን ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ ማለት ሌላ ትርጉሙ እነሆ እንደ ኦሪት ገና አበበ፣ ፍጥረት ደራ፣ በራ ማለት ነው ! ቦ በራ! ሆነ ተከሰተ! ቦ ዬቦ ሆነ ማለት ነው!! ግዕዝ ነው !!
-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዬምር ዬምር! የብርሃን ግነት! የፀሃይ ንጋት! የብርሃን ልደት! የልጃገርዶች ፌስቲቫል !!!
አቦነሽ አድነው፤ 'ትደምቁ ዬምር ኮም' (እንደ ጸሃይ ታምራለህ) ! አቦነሽ እንደ ሙሉቀን ዘፈን እምቢ ብላ ያጣናት ውብ ድምጻዊት !