ትግራይ ከዚህ ታክሲ "ወራጅ!" ብላ ስትወርድ፤ ይሄ "የኢትዮጵያ አንድነት" ማን ላይ ነው የሚሆነው?"
ለመሆኑ "በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ መደጋገፍ" በሌላ አማርኛ ምን ማለት ነው?
a must watch in-depth analysis of Ethiopian politics in 20 minutes. (play on 2.0 playback speed to save time - that is how I listen to lots of interviews while working)