Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አዲስ ዓይነት የኢትዮጵያ አንድነት (በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ መደጋገፍ) መሰረቱ እየተቀመጠ ነው።" ያለፉት 50 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጠአዋቂው አቶ ሌንጮ ለታ

Post by sarcasm » 18 Jan 2022, 20:14

"አዲስ ዓይነት የኢትዮጵያ አንድነት መሰረቱ እየተቀመጠ ነው። መደጋገፉ። የሚሳዝነው የምንደጋገፈው በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ ነው።" አቶ ሌንጮ ለታ

ትግራይ ከዚህ ታክሲ "ወራጅ!" ብላ ስትወርድ፤ ይሄ "የኢትዮጵያ አንድነት" ማን ላይ ነው የሚሆነው?"

ለመሆኑ "በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ መደጋገፍ" በሌላ አማርኛ ምን ማለት ነው?

a must watch in-depth analysis of Ethiopian politics in 20 minutes. (play on 2.0 playback speed to save time - that is how I listen to lots of interviews while working)


sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አዲስ ዓይነት የኢትዮጵያ አንድነት (በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ መደጋገፍ) መሰረቱ እየተቀመጠ ነው።" ያለፉት 50 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጠአዋቂው አቶ ሌንጮ ለታ

Post by sarcasm » 19 Jan 2022, 09:56

sarcasm wrote:
18 Jan 2022, 20:14
"አዲስ ዓይነት የኢትዮጵያ አንድነት መሰረቱ እየተቀመጠ ነው። መደጋገፉ። የሚሳዝነው የምንደጋገፈው በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ ነው።" አቶ ሌንጮ ለታ
So brothers ganging up on a brother is the new Ethiopianism.


Post Reply