Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
kibramlak
Member
Posts: 1919
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by kibramlak » 18 Jan 2022, 16:36

ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

ሰንደቅ አላማ መሰረታዊ ህዝባዊ አላማ ነው፣፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው፣፣
የፓርቲ አላማ የገዢውን ፓርፒ አላማና አርማ የሚያሳይ ነው
በንጉሱ ጊዜ አንበሳ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ ይታያል
በመንግስቱ ጊዜ ማጭድና መዶሻ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ የሚታይ ሲሆን የህዝብ ባንዲራ ተከልክሎ አያውቅም ፣፣ የሚገርመው ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሀይሎች ብቻ ናቸው የፓርቲን አርማ ለህዝብ መጫን የፈለጉት ፣፣ ትህነግ እና በአብይ የሚመራው ኦነግ የወያኔን ሰይጣናዊ አምባሻ ጭነው አሁን የኦነግ ኦሮሙማ የወያኔን አምባሻ በ አባ ገዳይ አደይ አበባ ለመቀየር ዳር ዳር እያለ ይገኛል፣፣ እሱም ይሁን ግን የህዝብ ባንዲራን መከልከል ደካማነትን በራስ ያለመተማመንን እና ድንቁርናን ያሳያል፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 23256
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by Horus » 18 Jan 2022, 17:03

kibramlak wrote:
18 Jan 2022, 16:36
ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

ሰንደቅ አላማ መሰረታዊ ህዝባዊ አላማ ነው፣፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው፣፣
የፓርቲ አላማ የገዢውን ፓርፒ አላማና አርማ የሚያሳይ ነው
በንጉሱ ጊዜ አንበሳ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ ይታያል
በመንግስቱ ጊዜ ማጭድና መዶሻ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ የሚታይ ሲሆን የህዝብ ባንዲራ ተከልክሎ አያውቅም ፣፣ የሚገርመው ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሀይሎች ብቻ ናቸው የፓርቲን አርማ ለህዝብ መጫን የፈለጉት ፣፣ ትህነግ እና በአብይ የሚመራው ኦነግ የወያኔን ሰይጣናዊ አምባሻ ጭነው አሁን የኦነግ ኦሮሙማ የወያኔን አምባሻ በ አባ ገዳይ አደይ አበባ ለመቀየር ዳር ዳር እያለ ይገኛል፣፣ እሱም ይሁን ግን የህዝብ ባንዲራን መከልከል ደካማነትን በራስ ያለመተማመንን እና ድንቁርናን ያሳያል፣፣
በጣም ጥሩ! ቀጥዬ ለማለት ያሰብኩትን ገለጽከው። በሰሞኑ ይጀመራል በተባለው ብሄራዊ ውይይት ለመጨረሻ ግዜ መደንገግ ያለበት ነገር ያልከው ነው ። እሱም መንግስትና ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የመለወጥ ሃይል የለውም ። ካሻው መንግስት ሆነ ፓርቲ የራሱን ምልክት ለምሳሌ አሁን ያለው ትግሬዎች የፈጠሩትን ባንዲራ የብልጽግና አርማ ለማድረግ ይችላል ። ነገር ግ ን በፍጹም የኢትዮጵያ አርማ ነው ብሎ ማስገደድ አይችልም። ለምሳሌ የኦርቶዶክስ አርማ ነው ። መስቀልና ዘውድ አርማ ያለበት ባንዲራ የኦሮቶዶክስ የራሱ ሰንደቅ ነው። ባለኮከቡም ሰንድቅ የብልጽኛ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም ። ይህ ነገር በአገር አቀፍ ትግል/ውይይት መፈታት ያለበት ።

kibramlak
Member
Posts: 1919
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by kibramlak » 19 Jan 2022, 00:15

ሆረስ
ትክክል ፣፣ እብይን አምርሬ ከምቃወምበትም አንዱ ይህ ነው፣፣ በኢትዮጵያ ስም የራሱን የጎሳ ፖለቲካ አላማ ለመጫን መሰረት ሲጥል የቆየ፣ ከውጭ መልዕአካዊ ገፅታ የያዘ በመምሰል ውስጡ ግን አራዊታዊ ተፈጥሮ ያለው ግለሰብ እንደሆነ ምልክቶችን ካየሁ ሁለት አመት በላይ ይሆናል፣፣ ውስጡ በጎዛ ፖለቲካ የታወረ ደንቆሮ ባይሆን ኖሮ ይህ ቀላል ሎጅክ ሊጠፋው አይገባም፣፣ የኦሮሞ ባንዲራ በየአደባባዩ (የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ተክቶ) ሲተከል፣ ሲጠመጠም እና ሲቀባ አንድም ቃል የማይተነፍስ የህዝብ ሰንደቅ አላማ ላይ ያለው ፀረ ህዝብ ድርጊት ብዙ ይናገሩል፣፣ ይህ ጨቅላ ነው ስለ ኢትዮጵያ ሊነግረን የሚዳዳው፣፣

TGAA
Member
Posts: 4217
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by TGAA » 19 Jan 2022, 02:30

kibramlak wrote:
18 Jan 2022, 16:36
ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

ሰንደቅ አላማ መሰረታዊ ህዝባዊ አላማ ነው፣፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው፣፣
የፓርቲ አላማ የገዢውን ፓርፒ አላማና አርማ የሚያሳይ ነው
በንጉሱ ጊዜ አንበሳ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ ይታያል
በመንግስቱ ጊዜ ማጭድና መዶሻ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ የሚታይ ሲሆን የህዝብ ባንዲራ ተከልክሎ አያውቅም ፣፣ የሚገርመው ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሀይሎች ብቻ ናቸው የፓርቲን አርማ ለህዝብ መጫን የፈለጉት ፣፣ ትህነግ እና በአብይ የሚመራው ኦነግ የወያኔን ሰይጣናዊ አምባሻ ጭነው አሁን የኦነግ ኦሮሙማ የወያኔን አምባሻ በ አባ ገዳይ አደይ አበባ ለመቀየር ዳር ዳር እያለ ይገኛል፣፣ እሱም ይሁን ግን የህዝብ ባንዲራን መከልከል ደካማነትን በራስ ያለመተማመንን እና ድንቁርናን ያሳያል፣፣
ይህ ባንዲራ ከህዝቡ ደም ጋር ምን ያህል ተቀላቅሎ እንዳለ አልተገነዘቡትም ፤ የነሩስን የጎሰኛነት ዝባዝንኬ ሊጭኑበት በሞከሩ ቁጥር የበለጠ እየገነፈለበት የሚመጣበት ፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ እንደጠላት የፈረጀው የኦሮሙማ ስብስብ ፤ ኮኮብ ያለበትንም የኢትዮጵያ ባንዲራ በአዋጅ በኦሮሚያ እንዳይውለበለብ የተከለከለ እስኪመስል ድረስ ምንም አይነት የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አይታይም ፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ በቁጥር ሁለት የማይበልጥ የሚውለበለበው ሽመልስ ሚሊሺያ ሲያስመርቅ ነው፤ ስለዚህ የነአያቶላ ጀዋር የኢትዮጵያ ጥላቻ ከሀገሩ ጋር ነው እንጂ ከባንዲራው አይደለም ኮኮቧ ማስመሰያ ምክንያት ናት የነጠረ የኢትዮጵያ ጥላቻ ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲኦልም ቢሆን ወርደን እናወድማታለን ያሉ ወያኔዎችን የተዋጋውና የተሰዋው ኦሮሞማዎች በብሄር ጭቆና ማምቦ ጃምቦ የወያኔን ባንዲራ እንድናውለበልብ እንዲያስገድዱን አይደለም፤ ከወያኔና የነሱ ግልገሎች ብቻ ናቸው የኢትዮጵን ባንዲራ የሚጠሉት ላላ ማንም የለም ነገር ግን የአዛኝ ቅቤ አንጎቾች ለሌላው ቤተሰብ ተቆርቁሪ በመምሰል የመከፋፈያ መርዛቸውን ይነዙበታል ፤ ሚሊዮን የሞቱላትን አርማ ፤በዘር አጨማልቀው ከጃችን ላይ አይወስዱም ፤ እነርሱ ታሪክ ይሆናሉ የኢትዮጵያ ባንዲራ ተነስታ ትውለበለባልች ፤ ትርጉሙ ለማይገባቸው ደንቆሮዎች አርንጓዴው ለእድገት ፤ ለልማት ፤ የመመንደግ ፤ ቢጫው ፤ የተስፋ ፤ የፍትህ ፤ የኩልነት ፤ ቀይ የሚወክለው ደግሞ መሰዋእትነት፤ ጀግንነት ፤ ነጻነት እና እኩልነት ነው፤ ከየት እነኝህ የጎሳ ጉግ ማንጉጎች ጭቆና ብዝበዛ የሚል ዝባዝንኬ ጎትተው እንዳመጡት አይታወቅም _ ያው ከዚያ ከረሮ ጨናዊት ወንበር ስር ነው የመዘዙት ፡ የኢትዮጵያን ባንዲራ ሀይል ያልተገነዘቡ ብቻ ናቸው በሳት የሚጫወቱት በግዜው እናያዋለን ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ የሚባሉት ለምን በጥምቀት ላይ የሚደረገውን ወከባ እንደማይቃወሙ ነው የሚገርመኝ ፤ መቼ ይሆን ለኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሽኮረሞሙት ፤ አቋምን መግለጽ ብቻ ይበቃል _ ለርሱም እንደ አዲስ ተሞሻሪ ይሽኮረመማሉ ፡፡

kibramlak
Member
Posts: 1919
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by kibramlak » 19 Jan 2022, 05:17

በአለፉት ሶስት አመታት የኦሮሙማ መሰረታዊ ስራዎች እንዲሰራ አብይ ከክልሉ መሪ ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት ብዙ ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል፣፣ በትክክል የሚያስብ ወይም ሀሳብን በሀሳብ ለመከራከር የሚሞክር ተቃዋሚ የለም፣፣ ብዙ ሰው ያልተገነዘበው የአብይን ሴራ ነው፣፣ ኢህአዴግን በፒፒ የቀየረው ለሽንገላ እና ለማስመሰል እንጅ ፒፒ በሁሉም ነገር እራሱ ኢሀዴግ ነው፣ ሰወቹም ያው ናቸው፣፣ ልዩነቱ ትህነግ በኦፒዲኦ መቀየር ነው፣፣ እነኝህ ደግሞ አይን ያወጡ ፀረ ኢትዮጵያዊ ናቸው፣፣ ጨቅላው አብይ ምን ለውጥ አመጣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎ በትክክል መጠየቅ ያስፈልጋል፣፣ አወ የኦሮሞ ጎሰኞች በፎርጅድ ብድርና ለከት በሌለው ዝርፊያ ቱክሰን እና ሬቮ የመሳሰሉ መኪናወችን አባራሪ መሆናቸውን ያላስተዋለ ካለ አይኑ ሳይሆን አእምሮውም የታወረ መሆን አለበት፣፣ አዲስ አበባ ውስጥ 70% ያላነሱ የመንግስታዊ ድርጅቶች በአንድ ጎሳ መሸፈኑ፣ በአመራር ደረጃ እስከ 100% ነው በሚስችል ደረጃ፣፣ ከሁሉም የገረመኝ ገለባ የሆኑ ዲያስፖራ እና ላሜ ቦራወች ሳይገባቸው ለሁሉም ሲገለፍጡና ሲያጨበጭቡ ማየት ሁሉም ዜሮ ዜሮ ያሰኛል

ሴረኛው እና ከሀዲው አብይ ወደማይወጣው ችግር እንደገና ህዝቡን እየገፋፋው ይመስላል፣፣ ጨቅላው ንጉስ ስሙን እንደመንግስት ለማደስ የማያደርገው ነገር የለም፣፣ ስብሰባ አዳራሽ በአንዲት ካድሬ ሆን ተብሎ የተጣለ ጫማ እንዲያነሳ የመደረጉን ድራማ ብዙ ሰው አልገባውም፣፣ ሙከራው image building ነበር ልክ እንደ ድሮ ነገስታት ታሪክ አና ትርክት ለመስራት፣፣

ቁነገሩ፣ ኢኮኖሚው እና የህዝብ ንሮው ምን ላይ ንፕው ያለ፣ ሰላምና ፀጥታስ እንዴት ነው ስንል መልሱ ከድጡ ወደ ማጡ ነው፣፣ ህግ አልባነት፣ የንሮ ውድነት፣ አይን ያወጣ ጎሰኝነት እና በግልፅ የኢትዮጵያን ባህል እና እሴት ለማጥፋት የሚደረግ ዘመቻ ወደየት ሊያመራ እንደሚችል ጊዜና አጋጣሚ ብቻ ነው የሚወስኑት፣፣

TGAA wrote:
19 Jan 2022, 02:30
kibramlak wrote:
18 Jan 2022, 16:36
ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

ሰንደቅ አላማ መሰረታዊ ህዝባዊ አላማ ነው፣፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው፣፣
የፓርቲ አላማ የገዢውን ፓርፒ አላማና አርማ የሚያሳይ ነው
በንጉሱ ጊዜ አንበሳ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ ይታያል
በመንግስቱ ጊዜ ማጭድና መዶሻ ከመሰረታዊው ሰንደቅ አላማ የሚታይ ሲሆን የህዝብ ባንዲራ ተከልክሎ አያውቅም ፣፣ የሚገርመው ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሀይሎች ብቻ ናቸው የፓርቲን አርማ ለህዝብ መጫን የፈለጉት ፣፣ ትህነግ እና በአብይ የሚመራው ኦነግ የወያኔን ሰይጣናዊ አምባሻ ጭነው አሁን የኦነግ ኦሮሙማ የወያኔን አምባሻ በ አባ ገዳይ አደይ አበባ ለመቀየር ዳር ዳር እያለ ይገኛል፣፣ እሱም ይሁን ግን የህዝብ ባንዲራን መከልከል ደካማነትን በራስ ያለመተማመንን እና ድንቁርናን ያሳያል፣፣
ይህ ባንዲራ ከህዝቡ ደም ጋር ምን ያህል ተቀላቅሎ እንዳለ አልተገነዘቡትም ፤ የነሩስን የጎሰኛነት ዝባዝንኬ ሊጭኑበት በሞከሩ ቁጥር የበለጠ እየገነፈለበት የሚመጣበት ፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ እንደጠላት የፈረጀው የኦሮሙማ ስብስብ ፤ ኮኮብ ያለበትንም የኢትዮጵያ ባንዲራ በአዋጅ በኦሮሚያ እንዳይውለበለብ የተከለከለ እስኪመስል ድረስ ምንም አይነት የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አይታይም ፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ በቁጥር ሁለት የማይበልጥ የሚውለበለበው ሽመልስ ሚሊሺያ ሲያስመርቅ ነው፤ ስለዚህ የነአያቶላ ጀዋር የኢትዮጵያ ጥላቻ ከሀገሩ ጋር ነው እንጂ ከባንዲራው አይደለም ኮኮቧ ማስመሰያ ምክንያት ናት የነጠረ የኢትዮጵያ ጥላቻ ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲኦልም ቢሆን ወርደን እናወድማታለን ያሉ ወያኔዎችን የተዋጋውና የተሰዋው ኦሮሞማዎች በብሄር ጭቆና ማምቦ ጃምቦ የወያኔን ባንዲራ እንድናውለበልብ እንዲያስገድዱን አይደለም፤ ከወያኔና የነሱ ግልገሎች ብቻ ናቸው የኢትዮጵን ባንዲራ የሚጠሉት ላላ ማንም የለም ነገር ግን የአዛኝ ቅቤ አንጎቾች ለሌላው ቤተሰብ ተቆርቁሪ በመምሰል የመከፋፈያ መርዛቸውን ይነዙበታል ፤ ሚሊዮን የሞቱላትን አርማ ፤በዘር አጨማልቀው ከጃችን ላይ አይወስዱም ፤ እነርሱ ታሪክ ይሆናሉ የኢትዮጵያ ባንዲራ ተነስታ ትውለበለባልች ፤ ትርጉሙ ለማይገባቸው ደንቆሮዎች አርንጓዴው ለእድገት ፤ ለልማት ፤ የመመንደግ ፤ ቢጫው ፤ የተስፋ ፤ የፍትህ ፤ የኩልነት ፤ ቀይ የሚወክለው ደግሞ መሰዋእትነት፤ ጀግንነት ፤ ነጻነት እና እኩልነት ነው፤ ከየት እነኝህ የጎሳ ጉግ ማንጉጎች ጭቆና ብዝበዛ የሚል ዝባዝንኬ ጎትተው እንዳመጡት አይታወቅም _ ያው ከዚያ ከረሮ ጨናዊት ወንበር ስር ነው የመዘዙት ፡ የኢትዮጵያን ባንዲራ ሀይል ያልተገነዘቡ ብቻ ናቸው በሳት የሚጫወቱት በግዜው እናያዋለን ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ የሚባሉት ለምን በጥምቀት ላይ የሚደረገውን ወከባ እንደማይቃወሙ ነው የሚገርመኝ ፤ መቼ ይሆን ለኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሽኮረሞሙት ፤ አቋምን መግለጽ ብቻ ይበቃል _ ለርሱም እንደ አዲስ ተሞሻሪ ይሽኮረመማሉ ፡፡

kibramlak
Member
Posts: 1919
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by kibramlak » 21 Jan 2022, 05:59

ይህ ፓጋን የሚያደርገው ጠፋበት፣ ጭራሽ ታቦትም ማሳገት ጀመረ
ህዝብ አይጥላ፣፣

The stup!d ቁማር is to try to contain the celebration in certain area to make it look like it is only Amharas religion and flag. He will never succeed before he sees himself in big trouble. አይነጋ መስሏት እቋት ላይ አራች እንደተባለው ፣ የህዝብ ያለህ እያለ መለመኑን ረስቶ ቀሪው ጊዜ ድግስ ይሆንልኛል ብሎ አስቦ ይሆናል

Wedi
Member+
Posts: 5614
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by Wedi » 21 Jan 2022, 06:07

የኦሮሙማ መንግስት ሆይ የምንለብሰው የልብስ ቀለም እና የምንጫማውን ጫማ የምትመርጥልን አንት ሳትሆን እኛው ራሳችን ነን!! ይህን አለማወቅ ደንቆሮነት ነው!!
8)
Please wait, video is loading...

kibramlak
Member
Posts: 1919
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰንደቅ አላማ እና የፓርቲ አላማ መለየት ላልቻሉ ደናቁርቶች፣

Post by kibramlak » 22 Jan 2022, 00:16

የባህል ሚንስቴር ተብሎ በሴረኛው አብይ የተሾመውን ደንቆሮ እሚለውን ስሙት

https://vm.tiktok.com/ZMLRLpTwQ/

Post Reply