Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የጠቅላዩ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ! አስተዳደግ የበደለውና ነባር የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያለማወቅ የፈጠረው ይሆን?

Post by AbebeB » 18 Jan 2022, 16:24

የEthio 360 በቀቀኑ የጠቀለለው የዛሬውን ቀደዳቸውን ነው፡፡ ደብተራ ከመሆኑ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል፡፡ ግና
  • ወያኔን ለማሸነፍ ሲሆን “የኢትዮጵያ ጦርና ፋኖ በውጊያ ስላሸነፈ ወያኔ የአማራን ክልል ለቆ ወጣ” ይለናል፡፡ የአሸነፉት ጦር አባላት ለሽልማት ቀርበው የተሸለሙት ኦሮሞዎች ናቸው ብሎ ሲያስብ ደግሞ “ወያኔ የተሸነፈው በድሮን ነው፣ ድሮኑን የሚያዋጉት ደግሞ ድሮኑ ከተገዛበት ሀገር የመጡ የውጭ ዜጎቻ ናቸው” ይለናል፡፡
  • በቀቀኑ በዚህ አላበቃም፡፡ “የተረኞቹ መንግስት ፖሊስ የልሙጥ ባንድራችንን ቀለም የለበሱትን ሰዎች (ቆመጦች) እንዳይለበስ ከለከለ፣ ወሰደ” እና የመሣሰሉትን ዝባዝንኬ አምርሮ ይናገራል፡፡

ቆምጨው እኛ የኪስ ዋሌት የኦነግ ባንዲራ ተስሎበታል እየተባልን በየኬላው በሠፋሪው የአማራ መንግስት ወራሪ ሠራዊት ስንዘረፍ መኖራችንን ገነት ስለነበር ማሞ ቂሉ አላወቀም፡፡ የዕውቀት ደሀ ነውና ነው፡፡ የሰው ወርቅ አያደምቅ የሚለው እኮ የእነርሱ ተረት ነው፡፡ ያኔ ገነት የሆነችለት ኦሮሚያ ዛሬ ላይ ግን ሀጥአታችሁ ይመርመር ስትላቸው በዚህ መልኩ ይቀደዳሉ ሠፋሪዎቹ፡፡
እንዲያው በኮ/ል አብይ የሚመራው መንግስት የአማራ ስላልሆነ ነው እንበል፡፡ እንዲያም ሆኖ እኮ ሕግ ሊያስከብር የጣረው በኦሮሚያ ብቻ ነው፡፡ የአማራ ሀገር የሚባል ኖሮ ወደዚያ ሀገር ሄዶ ይህን አላደረገም፡፡ እኮ
ድኩማኑ ሠፋሪ አማሮች ይህን ሀቅ ሊረዱ አይሹም፡፡ ከነበሩበት የኦሮሚያ ገነት ያወጣቸዋልና፡፡