Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትህነግ ቁሞ ቀር ነው ተባለ! ቁሞ ቀር ተከትሎ ሲንዘላዘል የነበረውን የትግራይ ህዝብስ ማን እንበለው?

Post by Abere » 18 Jan 2022, 13:10

ትህነግ ቁሞ ቀር ነው ተባለ! ቁሞ ቀር ተከትሎ ሲንዘላዘል የነበረውን የትግራይ ህዝብስ ማን እንበለው?

አሁን ለተፈጸመው ዘግናኝ ወንጀል ማንን ተጠያቂ እናድርግ ትህነግ ወይስ ትግሬን? ትህነግ እና ትግሬ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ነን እያላችሁ ነበር እኮ። አሁን ምን ተፈጠረ? የተፈጸመው ወንጀል መጠን አነሰ ቅሬታ ነው ወይስ የሊጥ አቅርቦት ተቋረጠ?