Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12440
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

2 Tegaru parties in Tigray accused TPLF

Post by Misraq » 18 Jan 2022, 08:09


Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: 2 Tegaru parties in Tigray accused TPLF

Post by Wedi » 18 Jan 2022, 08:19

Misraq wrote:
18 Jan 2022, 08:09
"2 Tegaru parties in Tigray accused TPLF"
Misraq STOP using the unknown word "Tegaru" . Using the unknown word " Tegaru " is an insult to all nation and nationalities of all people that are living in a region called Tigray.


ጨቆኙ ክልል አንድ!! ፍትህ በተለምዶ ክልል አንድ ተብሎ በሚጠራው በትግራይ ክልል ለሚኖሩ የተለያዮ ቤርቤረሰቦች!!

"ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

ትግሬ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተጋሩ የሚል ቃል ይሰማል ፡፡ ይህ ቃል ትግሬ የሚለውን ቃል ለመሽሽ በቅርቡ የተፈጠረ ቃል ነው፡፡ በመሰረቱ ቃሉን ከመሽሽ እወነቱን መቀበል የተሸለ ነው፡፡ ትግሬ ሚለው ማንነት እሰከ 14ኛው ክፍለ ዘመን ድረሰ በአደዋ ኣውራጃ የአንድ ወረዳ ወይም ቀበሌ ማንነት የነበረ ነው፡፡ ይህ ወረዳ አሁን አደዋ በሚባለው አውራጃ የእንባ ሰነይቲ ወይም እዳጋ አርቢ ያለ ማህበረሰብ ውይም በሄር መጠርያ ነው፡፡ የሄ ብሄር በ14ክዘ ከመአካላዊው ንጉስ ነገስት ጋር ተባበሪ በመሆኑ በሌሎቹ የአካባቢ ብሄሮች በእንደርታ በተንቤን በአጋሜ በአክሱም የባላይነት እያየዛ በምምጣቱ ትግሬ የሚለው ማንነት የጠቅላላው አካባቢ መጠርያ ሆነ፡፡ ሰባ እንደርታ የሚለውን የነብዮ ስሁልን መጸሀፍ ተመልከት። ትግሬኛ ቖንቖም በአካባው የነበረውን ዋጀርኛ አማርኛ ሳሆኛ እየዋጠ መጣ፡፡ ትግረኛ የሚለው ማንትም ከእንባ ሰነይቲ አልፎ የአካባቢው መሆን ጀመረና ሌሎችን መዋጥ ያዘ፡፡ የአደዋ እንባ ሰነይቲ ትግሬ ማንነት የበላይ ተደርጎ በመወሰዱ በወያኔ የስልጣን እረከን ላይ ቅደሚያ ያሰጠዋል ፡፡ ለዚህ ነው አብዛኛው የወያኔ ስልጣን በአንድ የአደዋ ብሄር የተሞላው፡፡ ሌላውም የሔንን የእንባ ሰነይቲ ወረዳን የበላየነት በመቀበሉ ማንነቱን ከመቀማቱም በላይ በኢኮኖሚ እየደቀቀ ነው፡፡ እንዳዶች ይህን የትሬግሬ ማንነት እውነቱን ከመቀበል ይልቅ ተጋሩ የሚል ሌላ ማንነት በመፍጠር ላይ ናቸው፡፡ ነገር ግን በክልል አንድ ውስጥ ትግሬ ና ትግረኛ የሚባለው ማንነት የአንድ ቁሽት ወይም ወረዳ ማንነት መሆኑ ታሪክ ኣይዘነጋውም፡፡

በክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄርሰቦች

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ




ጨቆኙ ክልል አንድ

ፍትህ በክልል አንድ ለሚገኙ ማንነታቸው ለታፈነ ብሔር-ብሔረሰቦችና ህዝቦች!!!

በክልል አንድ የሚገኙ ብሔር-ብሔረሰቦችና ህዝቦችን በትክክል ይወክላልን? መልሱ እንደሚከተለው ይቀርባል፦
በሃይል ትግሬ የሚለው ስም የተጫነባቸው ያሁኑ ''ትግራይ ክልል'' ነባር ነዋሪዎች የሚከተሉት ሲሆኑ ባሁኑ ሰአት ለመብታቸው ከፍተኛ የሆነ ትግል ላይ ይገኛሉ : :

1ኛ ኢሮብ ⇛ ብዛት 200 ሺህ ፡

በኤርትራ ድምበር የሚገኝ የነ አቡነ ማትያስ እና ጄ/ል ሀይሎም የምሩጽ ብሄር። የራሱ ማንነት፣ ቋንቋና ባህል ያለው ብሔር ሲሆን ዋና ከተማው አዲግራት ነው። መለስ ሀያሎምን ሲያስገድለው ሌላው እሰይ ብሎ ዝም ያለው ሃያሎም የኢሮብ ብሄር ተወላጅ ስለሆነ ነው።

2ኛ እንደርታ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን፡

በደቡብ በኩል ከራያ የሚዋሰን ሰፊ እራሱን የቻለ ያመጋገብ የባህል የቋንቋ መሰረት ያለው በተለየ መልኩ ከ ወሎ ራያ የሚመሳሰል ህዝብ ሲሆን በግድ ትግሬነት ተጭኖበት የሚማቅቅ ህዝብ ነው።

3ኛ ተምቤን ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 200 ሺህ፡

(ጀግኖቹ ራስ አሉላ አባነጋ እና አፄ ዮሃንስ የተገኙበት ብሄር) : - ተምቤን አሁን ትግራይ ክልል ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ቀደምት ነባር የአገው ህዝብ ሲሆን አድዋ ሽሬ ተብሎ ስሙ ተቀይሮ ትግሬነት በግድ የተጫነበት ህዝብ ነው። አፄ ዮሃንስን እና ራስ አሉላን አንድ ቀን መለስ እና ህወሃት ስማቸውን የማይጠሯቸው የተምቤን ተወላጆች ስለሆኑ ነው። የአፄ ዮሃንስን የልጅ ልጆች ለቅሞ ገሎ የጨረሳቸው ህወሃት እንደሆነ ይታወቃል።

4ኛ ኩናማ ⇛ ብዛት 250 ሺህ፡

የኩናማ ህዝብ የራሱ ያጨፋፈር የባህል ለቅሶ ቋንቋ ያለው በኤርትራ ድምበር ይዞ ወደ ታች የሚዘልቅ ነባር የዛ አካባቢ ብሄር የራሱ ማንነት ያለው ግን በግድ ትግሬነት ደፍቆት መብቱ ተረግጦ የሚኖር ህዝብ ነው::

5ኛ አክሱም አማራ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 700 ሺህ፡

አክሱም የአማራ ብሄረሰቦች መገኛ ሲሆን የአክሱምን ሃውልት የሰሩ ጥበበኞች፣ የራሳቸው የተለየ የጌጥ እቃወች፣ ወግና ባህል ያላቸው ሲሆኑ ቋንቋቸው አማርኛ ነበረ፡፡ ነገር ግን ለዘመናት በተፈፀመባቸው ጭቆና ትግርኛ በግድ እንዲናገሩ የተደረጉ እስካሁን ድረስ ከጎንደርና ጎጃም የመጡ ቡዳ አንጥረኛ እየተባሉ የሚሰደቡ ህዝቦች ናቸው፤ ባህላቸው ፍጹም አማራዊ ነው። በአፄ ሚኒልክ አንደኛ ጊዜ ታቦተ ፅዮንን ከግብፅ ያስመጡ ድንቅ የአማራ ህዝብ ናቸው። ወያኔ ከሰልጣን አግልሎ በጥርጣሬ ሲሰቃዮ የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው። ላይ ና ታች ማይጨው በሚባል ቦታ በአክሱም አውራጃ ይኖራሉ።

6 ሰሜንፋር ብዛት 150 ሺህ፡ ይሄ ምስኪን የአፋር ህዝብ የአዋሽን ለም መሬቶች እና የፈንታሌን ዳሎል የጨው ማምረቻ እንዲሁም የፖታሽ ማእድንን ለመስረቅ እንዲመች ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።

6ኛ ዋጅራት ⇛ ብዛት 153 ሺህ፡

ዋጅራት ነባር እና የራሱ መገለጫ ያለው(ከላይ ሴቶቹ የሚሰሩት ሹርባ እና ነጠላ አለባበሳቸው ሳይቀር የተወሰደበት)፤ ባህሉን ወስደው፣ ስሙን ቀይረው፣ የጉራጌ ቋንቋ የሚመሳሰል ቋንቋውን አጥፍተው ትግሬ ነህ ብለናል ትግሬነትህን በግድ ተቀበል ተብሎ አንገቱን ደፍቶ የሚማቅቅ ምስኪን ህዝብ ነው። በ1976 ደርግ ባጠናው የብሔረሰብ ጥናት ዋጅራት ራሱን የቻለ መሆኑ ተረጋግጦ ብሔር ዝረዝር ውሰጥ ተቀምጦል። የዋጀራት ህዝብ በ2012 አም በምርጫ ቦርድ የራሱ ፖለቲካ ፓርቲ አሰመዝግቦ በመታገል ላይ ነው።

7ኛ. ትግሬ

ትግሬ የሚባለው ማንነት የሚገልጸው በአደዋ አውራጃ እንባ ሰነይቲ ወረዳ ወይም እዳጋ አርቢ የለውን የአንድ ወረዳ ህዝብ ብቻ ነው። ይሄ ቁጥሪ 200 000 የማይበለጥ ህዝብ ነው በቀረው የክልል አንድ ህዝብ ላይ የትግሬ ማንነትና የትግረኛ ቆንቆ በሌላው ላይ ጭኖ የሚገኘው።

እንግዲህ በትግራይ ክልል ውስጥ ያለው እውነታ ከላይ በአሃዝ ተደግፎ የቀረበውን የሚመስል ሆኖ ሳለ የህወሀት አባላትና መሪዎች እንዲሁም የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት ከትግሬ ውጪ በክልሉ ውስጥ ሌላ ህዝብ እንደሌለ አድርገው እንደሚቆጥሩ በተግባር እየታየ ያለ ጉዳይ ነው፡፡ እናም ምንም እንኳ መሰረታዊ የሆነው የባህሪም ሆነ የአላማ ለውጥ በስያሜ መቀየር ሊመጣ የማይችል እንደሆነ የሚታወቅ ቢሆንም የድርጅቱ ስምም ሆነ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የክልሉን ብሔር-ብሔረሰብ ህዝቦች በትክክልና በእኩልነት የማይወክል ይልቁንም ከትግሬ ውጭ በክልሉ ውስጥ ሌላ ብሔር ወይም ብሔረሰብ መኖሩን አምኖ ለመቀበል ዝግጁ ያልሆነ ድርጅት እንደሆነ ከላይ በምሳሌ እንደተገለጸው በቀላሉ መገንዘብ ይቻላል፡፡

የዚህ አይነት አካሄድ ለማንም እንደማይበጅ ደግሞ በተግባር እያየነው ነው፣ ከዛም አልፎ ህወሀት እስከመቼ ድረስ ነው ነጻ አውጭ ሆኖ የሚቀጥለው የሚለው ጥያቄም ብዙዎቹን እያነጋገር ያለ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ ብሔረሰቦች ማነታቸውን አስጠብቀውና ህልውናቸውን አስከብረው መኖር እንዲችሉ ክልሉ እስካሁን የተከተለውን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሎ ለማንነታቸው መከበር ሙሉ እውቅና ሊሰጥ በተለይም ከአማራ እና አፋር ክልሎች የተወሰዱ መሬቶችንም ከነ ህዝባቸው ለክልሎቹ ሊመልሱ ይገባል፡፡

ከትግሬ ውጭ ያሉት ብሔር-ብሔረሰብ ህዝቦችም ቢሆኑ መሰረታዊ መብታቸው እንዲከበርና ዘላቂ ጥቅማቸው እንዲረጋገጥ ብሎም የእኩልነት መብታቸው ዋስትና አግኝቶ ህልውናቸው ቀጣይነት እንዲኖረው ከፈለጉ የክልሉ መንግስት ተገቢውን እውቅና እንዲሰጧቸው ብሎም ክልሉ ስያሜውን በመቀየር ጭምር የእነሱንም ህልውና በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲቃኝ መታገል ይኖርባቸወል።


የትግራይ ክልል ቢያንስ ቢያንስ ለ2 መከፈለ አለበት!!


Misraq
Senior Member
Posts: 12440
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 2 Tegaru parties in Tigray accused TPLF

Post by Misraq » 18 Jan 2022, 10:31

Brother Wedi,

Thank you for the historical perspective. I heard the name Tigray itself is created by H/Selassie the emperor. Is that true? I also heard the true Tigre pronounced ትግረ are beja ethnic muslims in Eritrea. So, can you enighthen more?

Jimmy

Post Reply