Page 1 of 1

ጨቆኙ ክልል አንድ!! ፍትህ በተለምዶ ክልል አንድ ተብሎ በተሚጠራው በትግራይ ክልል ለሚኖሩ የተለያዮ ቤርቤረሰቦች!!

Posted: 18 Jan 2022, 07:00
by Wedi
ጨቆኙ ክልል አንድ!! ፍትህ በተለምዶ ክልል አንድ ተብሎ በሚጠራው በትግራይ ክልል ለሚኖሩ የተለያዮ ቤርቤረሰቦች!!

"ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

ትግሬ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተጋሩ የሚል ቃል ይሰማል ፡፡ ይህ ቃል ትግሬ የሚለውን ቃል ለመሽሽ በቅርቡ የተፈጠረ ቃል ነው፡፡ በመሰረቱ ቃሉን ከመሽሽ እወነቱን መቀበል የተሸለ ነው፡፡ ትግሬ ሚለው ማንነት እሰከ 14ኛው ክፍለ ዘመን ድረሰ በአደዋ ኣውራጃ የአንድ ወረዳ ወይም ቀበሌ ማንነት የነበረ ነው፡፡ ይህ ወረዳ አሁን አደዋ በሚባለው አውራጃ የእንባ ሰነይቲ ወይም እዳጋ አርቢ ያለ ማህበረሰብ ውይም በሄር መጠርያ ነው፡፡ የሄ ብሄር በ14ክዘ ከመአካላዊው ንጉስ ነገስት ጋር ተባበሪ በመሆኑ በሌሎቹ የአካባቢ ብሄሮች በእንደርታ በተንቤን በአጋሜ በአክሱም የባላይነት እያየዛ በምምጣቱ ትግሬ የሚለው ማንነት የጠቅላላው አካባቢ መጠርያ ሆነ፡፡ ሰባ እንደርታ የሚለውን የነብዮ ስሁልን መጸሀፍ ተመልከት። ትግሬኛ ቖንቖም በአካባው የነበረውን ዋጀርኛ አማርኛ ሳሆኛ እየዋጠ መጣ፡፡ ትግረኛ የሚለው ማንትም ከእንባ ሰነይቲ አልፎ የአካባቢው መሆን ጀመረና ሌሎችን መዋጥ ያዘ፡፡ የአደዋ እንባ ሰነይቲ ትግሬ ማንነት የበላይ ተደርጎ በመወሰዱ በወያኔ የስልጣን እረከን ላይ ቅደሚያ ያሰጠዋል ፡፡ ለዚህ ነው አብዛኛው የወያኔ ስልጣን በአንድ የአደዋ ብሄር የተሞላው፡፡ ሌላውም የሔንን የእንባ ሰነይቲ ወረዳን የበላየነት በመቀበሉ ማንነቱን ከመቀማቱም በላይ በኢኮኖሚ እየደቀቀ ነው፡፡ እንዳዶች ይህን የትሬግሬ ማንነት እውነቱን ከመቀበል ይልቅ ተጋሩ የሚል ሌላ ማንነት በመፍጠር ላይ ናቸው፡፡ ነገር ግን በክልል አንድ ውስጥ ትግሬ ና ትግረኛ የሚባለው ማንነት የአንድ ቁሽት ወይም ወረዳ ማንነት መሆኑ ታሪክ ኣይዘነጋውም፡፡

በክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄርሰቦች

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ




ጨቆኙ ክልል አንድ

ፍትህ በክልል አንድ ለሚገኙ ማንነታቸው ለታፈነ ብሔር-ብሔረሰቦችና ህዝቦች!!!

በክልል አንድ የሚገኙ ብሔር-ብሔረሰቦችና ህዝቦችን በትክክል ይወክላልን? መልሱ እንደሚከተለው ይቀርባል፦
በሃይል ትግሬ የሚለው ስም የተጫነባቸው ያሁኑ ''ትግራይ ክልል'' ነባር ነዋሪዎች የሚከተሉት ሲሆኑ ባሁኑ ሰአት ለመብታቸው ከፍተኛ የሆነ ትግል ላይ ይገኛሉ : :

1ኛ ኢሮብ ⇛ ብዛት 200 ሺህ ፡

በኤርትራ ድምበር የሚገኝ የነ አቡነ ማትያስ እና ጄ/ል ሀይሎም የምሩጽ ብሄር። የራሱ ማንነት፣ ቋንቋና ባህል ያለው ብሔር ሲሆን ዋና ከተማው አዲግራት ነው። መለስ ሀያሎምን ሲያስገድለው ሌላው እሰይ ብሎ ዝም ያለው ሃያሎም የኢሮብ ብሄር ተወላጅ ስለሆነ ነው።

2ኛ እንደርታ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን፡

በደቡብ በኩል ከራያ የሚዋሰን ሰፊ እራሱን የቻለ ያመጋገብ የባህል የቋንቋ መሰረት ያለው በተለየ መልኩ ከ ወሎ ራያ የሚመሳሰል ህዝብ ሲሆን በግድ ትግሬነት ተጭኖበት የሚማቅቅ ህዝብ ነው።

3ኛ ተምቤን ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 200 ሺህ፡

(ጀግኖቹ ራስ አሉላ አባነጋ እና አፄ ዮሃንስ የተገኙበት ብሄር) : - ተምቤን አሁን ትግራይ ክልል ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ቀደምት ነባር የአገው ህዝብ ሲሆን አድዋ ሽሬ ተብሎ ስሙ ተቀይሮ ትግሬነት በግድ የተጫነበት ህዝብ ነው። አፄ ዮሃንስን እና ራስ አሉላን አንድ ቀን መለስ እና ህወሃት ስማቸውን የማይጠሯቸው የተምቤን ተወላጆች ስለሆኑ ነው። የአፄ ዮሃንስን የልጅ ልጆች ለቅሞ ገሎ የጨረሳቸው ህወሃት እንደሆነ ይታወቃል።

4ኛ ኩናማ ⇛ ብዛት 250 ሺህ፡

የኩናማ ህዝብ የራሱ ያጨፋፈር የባህል ለቅሶ ቋንቋ ያለው በኤርትራ ድምበር ይዞ ወደ ታች የሚዘልቅ ነባር የዛ አካባቢ ብሄር የራሱ ማንነት ያለው ግን በግድ ትግሬነት ደፍቆት መብቱ ተረግጦ የሚኖር ህዝብ ነው::

5ኛ አክሱም አማራ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 700 ሺህ፡

አክሱም የአማራ ብሄረሰቦች መገኛ ሲሆን የአክሱምን ሃውልት የሰሩ ጥበበኞች፣ የራሳቸው የተለየ የጌጥ እቃወች፣ ወግና ባህል ያላቸው ሲሆኑ ቋንቋቸው አማርኛ ነበረ፡፡ ነገር ግን ለዘመናት በተፈፀመባቸው ጭቆና ትግርኛ በግድ እንዲናገሩ የተደረጉ እስካሁን ድረስ ከጎንደርና ጎጃም የመጡ ቡዳ አንጥረኛ እየተባሉ የሚሰደቡ ህዝቦች ናቸው፤ ባህላቸው ፍጹም አማራዊ ነው። በአፄ ሚኒልክ አንደኛ ጊዜ ታቦተ ፅዮንን ከግብፅ ያስመጡ ድንቅ የአማራ ህዝብ ናቸው። ወያኔ ከሰልጣን አግልሎ በጥርጣሬ ሲሰቃዮ የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው። ላይ ና ታች ማይጨው በሚባል ቦታ በአክሱም አውራጃ ይኖራሉ።

6 ሰሜንፋር ብዛት 150 ሺህ፡ ይሄ ምስኪን የአፋር ህዝብ የአዋሽን ለም መሬቶች እና የፈንታሌን ዳሎል የጨው ማምረቻ እንዲሁም የፖታሽ ማእድንን ለመስረቅ እንዲመች ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።

6ኛ ዋጅራት ⇛ ብዛት 153 ሺህ፡

ዋጅራት ነባር እና የራሱ መገለጫ ያለው(ከላይ ሴቶቹ የሚሰሩት ሹርባ እና ነጠላ አለባበሳቸው ሳይቀር የተወሰደበት)፤ ባህሉን ወስደው፣ ስሙን ቀይረው፣ የጉራጌ ቋንቋ የሚመሳሰል ቋንቋውን አጥፍተው ትግሬ ነህ ብለናል ትግሬነትህን በግድ ተቀበል ተብሎ አንገቱን ደፍቶ የሚማቅቅ ምስኪን ህዝብ ነው። በ1976 ደርግ ባጠናው የብሔረሰብ ጥናት ዋጅራት ራሱን የቻለ መሆኑ ተረጋግጦ ብሔር ዝረዝር ውሰጥ ተቀምጦል። የዋጀራት ህዝብ በ2012 አም በምርጫ ቦርድ የራሱ ፖለቲካ ፓርቲ አሰመዝግቦ በመታገል ላይ ነው።

7ኛ. ትግሬ

ትግሬ የሚባለው ማንነት የሚገልጸው በአደዋ አውራጃ እንባ ሰነይቲ ወረዳ ወይም እዳጋ አርቢ የለውን የአንድ ወረዳ ህዝብ ብቻ ነው። ይሄ ቁጥሪ 200 000 የማይበለጥ ህዝብ ነው በቀረው የክልል አንድ ህዝብ ላይ የትግሬ ማንነትና የትግረኛ ቆንቆ በሌላው ላይ ጭኖ የሚገኘው።

እንግዲህ በትግራይ ክልል ውስጥ ያለው እውነታ ከላይ በአሃዝ ተደግፎ የቀረበውን የሚመስል ሆኖ ሳለ የህወሀት አባላትና መሪዎች እንዲሁም የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት ከትግሬ ውጪ በክልሉ ውስጥ ሌላ ህዝብ እንደሌለ አድርገው እንደሚቆጥሩ በተግባር እየታየ ያለ ጉዳይ ነው፡፡ እናም ምንም እንኳ መሰረታዊ የሆነው የባህሪም ሆነ የአላማ ለውጥ በስያሜ መቀየር ሊመጣ የማይችል እንደሆነ የሚታወቅ ቢሆንም የድርጅቱ ስምም ሆነ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የክልሉን ብሔር-ብሔረሰብ ህዝቦች በትክክልና በእኩልነት የማይወክል ይልቁንም ከትግሬ ውጭ በክልሉ ውስጥ ሌላ ብሔር ወይም ብሔረሰብ መኖሩን አምኖ ለመቀበል ዝግጁ ያልሆነ ድርጅት እንደሆነ ከላይ በምሳሌ እንደተገለጸው በቀላሉ መገንዘብ ይቻላል፡፡

የዚህ አይነት አካሄድ ለማንም እንደማይበጅ ደግሞ በተግባር እያየነው ነው፣ ከዛም አልፎ ህወሀት እስከመቼ ድረስ ነው ነጻ አውጭ ሆኖ የሚቀጥለው የሚለው ጥያቄም ብዙዎቹን እያነጋገር ያለ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ ብሔረሰቦች ማነታቸውን አስጠብቀውና ህልውናቸውን አስከብረው መኖር እንዲችሉ ክልሉ እስካሁን የተከተለውን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሎ ለማንነታቸው መከበር ሙሉ እውቅና ሊሰጥ በተለይም ከአማራ እና አፋር ክልሎች የተወሰዱ መሬቶችንም ከነ ህዝባቸው ለክልሎቹ ሊመልሱ ይገባል፡፡

ከትግሬ ውጭ ያሉት ብሔር-ብሔረሰብ ህዝቦችም ቢሆኑ መሰረታዊ መብታቸው እንዲከበርና ዘላቂ ጥቅማቸው እንዲረጋገጥ ብሎም የእኩልነት መብታቸው ዋስትና አግኝቶ ህልውናቸው ቀጣይነት እንዲኖረው ከፈለጉ የክልሉ መንግስት ተገቢውን እውቅና እንዲሰጧቸው ብሎም ክልሉ ስያሜውን በመቀየር ጭምር የእነሱንም ህልውና በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲቃኝ መታገል ይኖርባቸወል።


የትግራይ ክልል ቢያንስ ቢያንስ ለ2 መከፈለ አለበት!!


Re: ጨቆኙ ክልል አንድ!! ፍትህ በተለምዶ ክልል አንድ ተብሎ በተሚጠራው በትግራይ ክልል ለሚኖሩ የተለያዮ ቤርቤረሰቦች!!

Posted: 18 Jan 2022, 17:30
by ethiopianunity
ሥለ ኣጋሜ፣ ኣዲግራት ወዘተ ኣልተናገርክም።

በጣም ግሩም ትንተና ነው በደንብ ተጠንቶ ከውነታ ጋር ከሆነ። ኣገሪቱ እውነት የተለያዩ ቀለማት ያለባት ኣገር ነበረች ኣንዱ ኣንዱን ባይውጥ ኖሮ። ግን ልዩነት ቀለማት ይሚጎዳና እየጎዳ ያለው መልካም ኣስተዳደር ሳይኖር ሲቀር የውጭ ጠላቶች በጣም ይጠቀሙበታል ኣገርን ለመጉዳት። በዚህ ጉዳይ ውይይት ቢደረግበት ጥሩ ነው እንዴት ልዩነትን ኣክብሮ እንደ ኣገር ተከባብሮና ትረዳድቶ ኣግርን ከጠላት እየጠበቁና እያሳደጉ መኖር።

ግን ከባድ ነው ለምን ሰለባ በልዩነት ለመሆን ቀላል ነው፣ ግጭትም እርስ በርስ ይፈጥራል። የዚህ ልዩነት ኣገር እስከማፈራረስ እቅድ ደርሰናል። ዓውሮፓ ነባሪ የነበረ የተለያየ ህዝብና ቋንቋ ድሮ ነበረው። ከውጭ ወራሪ፣ እርስ በርስ ጦርነት ሁልጊዜ ይኖሩ ነበር። ዛሬ ከመጤዎች ተቀላቅሎ፣ ውጭ ወራሪን ለመግታት የጋራ እሤቶችንና ባሸነፈው ሃይል የሰላም ኣገራትን ፈጥረው ሃያላን ሆኑ፣ ለምሳሌ ነባርዊ ጥንት ህዝቦችንና ቋንቋዎችን ኣንድ ለመሆን ጠፍትዋል ግን ጦርነትም በብዛት ስለሌባቸው ማደግ ጀመሩ ከዛም በላይ ለጥቅማቸው ሌላ ኣህጉር ድረስ ተጽኖ መፍጠር ጀመሩ። ኣንድነታቸውን እንደ ኣይን ብሌን እየጠበቁ ሥህተትን እያስተካከሉ ኖሩ። ትንሽ ክፍተት ከተፈጠረ ቶሎ ካልታረመ ያገር ህልውና ኣደጋ ነው።

እድለኞች ሆነን ከመክራ ዘመነመሳፍንት በሗላ በአጼ ሚኒሊክ መሪነት እስከ ቅኝ ገዢነትን በመካላከል ኢትዮዽያ ማንም ኣገር ያላሳካውን ልዩነትን ጠብቆ ኣንድ በመሆን ኣገርን እስከ ሃ ስላሤ ድረስ ተሳካ። ባገር ውስጥ የግል ቂመኞች ኣገር እስከሚጠፋ ድረስ ምንም የማይመስላቸው፣ ንጉሱን ከድተው ኣገር፣ ሰላም ኣናግተው የግል ቂማቸውን ለመካስ በሤራና ጭራሽ ከውጭ ጠላት ሃይል እጅና ጓንቲ በመሆን ኣገርንና ያገርን ጥሬ ሃብት እያዘረፉ ያሉ ከህዋህት ጋር ብዙ ናቸው ኣገርን ኣደጋ ላይ የጣሉ። እስከ ዛሬም ኣፍጥጠው የወጡ ህዋህትና ኦነግ ብቻ ኣይደሉም።

ዖነግ በየኣለማት የህዋህትን ቦታ ለመተካት በከፍተኛ ሁኔታ ከውጭ ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው።

እነዚህ ኣድዋዎች ከጣልያን ሽንፈት በሗላ ተመልምለው ትግሬ የሚባለው ኣካባቢ ህዋሃት መሆኑ ሚስጥር ኣለው ያ የሚያውቀው ሻብያና ሰብሃት ነጋ ናቸው። ሃላፊ ትምቤኑ ቂቂቂ ሰብሃት ነጋ ዋርዲያ ነው ኣለ። ምን ማለት ቢብራራ ጥሩ ነው። እንደምናውቀው በሱዳን፣ ኤርትራ፣ እስላም ተጽኖ ኣለው ህዝቦች ወደ እስልምና ያሚቀየሩት በኣረብ ሁለተኛው ቅኝ ገዢነት ነው ሃይማኖትን ተመርኩዞ። ብዙ የፈለሱም ካረብያ ኣሉ። በኢትዮዽያም ሆነ በኤርትራም ኣርብን ግብጽን ለማንገስ ጥረት እየተደረገ ነው። ኣረቦችም ግብጾችም የኢትዮዽያን ሙስልሞችን ኣሰባስቦ ግቡን ለመምታት ደረሧል። ለዚህ ነው የህዋሃት ማንነት ኣጠራጣሪ ነው፣ ህዝብን በማስጨረስ ግድ የማይሰጣቸው በደብቅ የኣረብ ወይ የጣልያን ወይ የጀብሃ ክልሶች ናቸው ባይ ነኝ።

የኣብይም መልክ እንደዛ ነው። ስለዚህ ያልምክኛት ኣይደለም ቀላ ቀላ ያሉት የሚመሩት፣ ካረብና ከምራባውያን ያፍሪካ ዘረኝነት ሁኔታ ነው። ሚኒሊክን ኣይነት ኣይፈለግም። ግብጽ ኣገር የኢትዮዽያዊ መልክ ያለው ኣንዋር ሳዳት የተገደለውና ጥቁር የሆነ እውነተኛ ግብጻዊ ካንዋር ሳዳት በሗላ ግብጽን ኣይገዛትም ተብሏል። ያም ሆነ ይህ፣ ለኢትዮዽያ ገዢ የኢትዮዽያን ማነትና ነባራዊን ህዝብን የሚያውቅ መሆን ኣለበት። ለህዝብ ኣሁንም ኣስጊ ነው፣ ያገሩ መሪ በከፍተኛ የውጭ ኣረብም ሆነ ምራባውያን ተጽኖ ስላለ ኣሳልፎ ኣገርን መስጠት ሳይሆን በከፍተኛ ዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚና በጦር ጥቅም የተመረኮዘ መሆን ኣለበት።