Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አገርን በኢኮኖሚምለመርዳት ዲያስፓራ ኢትዮጵያ መሄድ አይጠበቅበትም። መልካም አስተዳደር ቢኖር እኮ ውጭ የሚኖር ዜጋ ሁሉ በተቀናጀ መልኩ ገንዘብ መዋጮ በቋሚነት መላክ ይችላል።

Post by Abere » 17 Jan 2022, 22:10

አገርን በኢኮኖሚምለመርዳት ዲያስፓራ ኢትዮጵያ መሄድ አይጠበቅበትም። መልካም አስተዳደር ቢኖር እኮ ውጭ የሚኖር ዜጋ ሁሉ በተቀናጀ መልኩ ገንዘብ መዋጮ በቋሚነት መላክ ይችላል። አገር ቤት በመሄድ እራት ገዝቶ መብላት ወይም ዳንስ ቤት ማምሸት ብዙም እርባና የለውም። Ethiopian diaspora citizens if their country were on the right track and their government is trust worthy I am pretty sure every able body who make a living in the diaspora will pledge a permanent financial contribution to his/her country. There is no need to crowd the airline or restaurants. They can do business with other customers and Ethiopian remit money, cut service and product cost both for the airline and hotel/restaurants.