Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዘረጦ እና ፈሪው የአዲስ አበባ ህዝብ ጥምቀትን እንዳያከብር ተከለከለ - የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ይዞ ከተገኘ በጥፊ ይጠፈጠፋል ፤ በጡጫ ይረገጣል - ፈሪ የሚከፍለው ሂሳብ ይን ነው።

Post by Abere » 17 Jan 2022, 20:33

ዘረጦ እና ፈሪው የአዲስ አበባ ህዝብ ጥምቀትን እንዳያከብር ተከለከለ - የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ይዞ ከተገኘ በጥፊ ይጠፈጠፋል ፤ በጡጫ ይረገጣል - ፈሪ የሚከፍለው ሂሳብ ይህን ነው።አዲስ አበባ ለድጋፍ ሰልፍ ሲባል ከተማውን ይቀውጣል - ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል፥ መብቱ ሲደፈጠጥ ግን ብሄራዊ ፈሪ ህዝብ ነው። በኢትዮጵያ ከሁሉም ክፍለ ሀገራት በሙሉ በፈሪነት እና ዘረጦነት የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ አንደኛ ነው። አድስ አበባ ለመጠጥ፤ ለወሲብ ድሪያ፥ ለዝርፊያ እና ጆሮ ጠቢነት፤ለጫት፤ አደንዛዥ እጽ፥ ለግብረ ሰዶም እና ርካሽ ልማዶች ግንባር ቀደም ነው። የወሎ እና የሸዋ አማራ ህይወት ከፍለው ከልማደኛው ገዥያቸው ወያኔ ትህነግ ከደገሰላቸው እልቂት አተረፋቸው። የአዲስ አበባ ትልቅ መስዋዕትነት መክፈል ባይችል እንኳን ትንሿን አመታዊ የጥምቀት በዓል የማክበር መብታቸውን ማስከበር አልቻሉም። ሆዳምነት እና ፍርሃት እንደ አዲስ አበባ ህዝብ ነው። አህያ ያገኘው ሁሉ ይዞ ብዙ የሚጫነው ወገቡ ዱላ ስለ ለመደ ነው። የአድስ አበባ ህዝብ ወገቡ እንደ ወደል አህያ ነው ይችላል። እስክንድር አሳስሮ፤ ከእስክንድር አሳሪዎች ጋር ጩቤ ሲረግጥ እርሩስ ሲረገጥ የነበረ ከስብሃት ነጋ ጋር እኩል መፈታቱ ያስደሰተው ወደል አህያ።

Post Reply