-
- Senior Member+
- Posts: 30658
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራችንና ራሱን ብልጽግና ብሎ የሚጠራው ኢሕአዴግ! ባንዲራ መከልከል ከወያኔ ጋር ተቀብሯል!!
መላኩ ይልማ በርታ! ለፍትህ ቁም !!
Last edited by Horus on 17 Jan 2022, 16:53, edited 1 time in total.
-
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Re: አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራችንና ራሱን ብልጽግና ብሎ የሚጠራው ኢሕአዴግ!
ግን በእንድ ሀገር ሁለት መንግስት ያለ እስኪመስል ድረስ የኦሮሞ ሰንደቅአላማ በአዲስ አበባ ሲበትን እና መሬት እና ግድግዳ ሳይቀር እየለቀለቁ ባሉበት ሁኔታ ምንም ሳይባሉ ነባሩን የሀገር ሰንደቅ አላማ ሲያዩ ያገሸግሻቸዋል፣፣ እስኪ የትኛው ሰንደቅአላማ ነው ለሀገር ምልክት የሚቀርብ (እንዳው ቢቃረናቸው እንኳን)? የክልል ባንዲራ?? ለምንድን ነው የኦሮሙማ አባ ቡዳ ጎሰኞች እንደዚህ ያፋላባቸው ???
ለዚህ ነው ኦሮሙማ የሚባል የጎሰኞች ጥርቅም ምንም የሀገር አጀንዳ የላቸውም የምንል፣፣
ለዚህ ነው ኦሮሙማ የሚባል የጎሰኞች ጥርቅም ምንም የሀገር አጀንዳ የላቸውም የምንል፣፣
-
- Senior Member+
- Posts: 30658
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 5598
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራችንና ራሱን ብልጽግና ብሎ የሚጠራው ኢሕአዴግ!
Ethiopian people's right to hold the historic flag they love is offensive to tribalist crowed, specifically to Oromo variety of it, they use to attack Amharas using that as an excuse, they try to humiliate elderly people who just want to celebrate Timket they have been celebrating for centuries. It is supposedly is a show of force. Addanach openly attacks the Orthodox church her police department categorizes the Ethiopian historical flag as offensive-- as all power holders think the will last forever -- a never learned lesson .This will change when the balance of power evens out, and it will. Ethiopian nationalism has never been a commodity one uses as expediency on one time and discarded it on another item. The adulterated Ethiopian flag, THE GREEN, YELLOW, RED , is chiseled in the heart of Ethiopians no amount of ill-intended decree and force can scrab it away.