Page 1 of 1

እስክንድር፥ ነጋ፥ ጭምብሉን፥አውልቋል!

Posted: 17 Jan 2022, 15:09
by Axumezana
እስክንድር፥ነጋ፥የታሰረው፥ወንጀል፥ሰርቶ፥ሳይሆን፥ከኦሮምያ፥ለታሰሩት፥በመኖጆነት፥መሆኑ፥ግልጽ፥ነው።ይሁንና፥መታሰሩ፥ ቤቲ፥ቀደም፥ብላ፥"የጠየቀችውን፥የጭንብልሕን፥አውልቅ"፥ጥያቄ፥ እንዲመልስ፥አስገድዶት፥ ጭምብሉን፥ አውልቆ፥ በትግራይ፥ላይ፥ግልጽ፥የበቀልና፥ የተስፋፊነት፥ጦርነት፥አውጀዋል።ትግራይ፥ላይ፥ከተሳካለት፥ደግሞ፥ተረኛ፥ማን፥እንደሚሆን፥መገመት፥አያስቸግርም።