Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የቤተ-አማራ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል የአሸንጌ ሀይቅን በማሻገር ትግሬ ወያኔን ማይጨው በማንከሳከስ ላይ ነው። ትግራይ ከአሸንጌ እና ከተከዜ ተሻግሮ ለሸቀል እንጅ እርስት ፍለጋ አይመጣም።

Post by Abere » 17 Jan 2022, 11:24

የቤተ-አማራ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል(ፋኖ) የአሸንጌ ሀይቅን በማሻገር ትግሬ ወያኔን ማይጨው በማንከሳከስ ላይ ነው። ተወደደም ተጠላ ትግራይ ከአሸንጌ እና ከተከዜ ተሻግሮ ለሸቀል እንጅ እርስት ፍለጋ መጥቶ አያውቅም ሊመጣም አይፈቀድለትም።ይህ ትልቅ ትምህርት ነው፡ ማንም የእራሱ ያልሆነውን አይፈልግ። ትግሬዎች ለ30 አመታት እና ከዚያ በላይ የእራሳቸው ያልሆነውን ህዝብ እና መሬት በመስረቅ አስገድዶ ትግሬ ለማድረግ ያልወጡብት ያልወረዱብት ተራራ የለም። ህጻናት ሳይቀር በትግሬዎች ተሰቃይተዋል ቤታቸው በአማርኛ ያወራሉ ትምህርት ቤት ተገደው በማያውቁት ቋንቋ ትግርኛ ተማሩ ይባላሉ ሰለማያውቁት ይገረፋሉ ይደበደባሉ ትምህርት ሳይሆን እስር ቤት ውለው ይመለሳሉ። መሬት አልባ ችግር የያዘው ትግሬ ከአድዋ እና ሽሬ ተጭኖ ከአማራዎቹ እርስት እና መሬት ላይ ይመራል - ያራሳል። ያተቸግሮ መጥቶ የሰፈረ ትግሬ መቸ መሬት በመመራት ብቻ ይበቃዋል ሀሁ የማያነብ መሃይም በነባር አማራoውች ላይ የመግዛት ጆሮ የመጥባት የማሰር እና የመግደል ስልጣን ሁሉ ይሰጠዋል። ይህ ነው ለ አለፉት 30 አመታት የራያ ኮረም አላጣ ፥ የሁመራ እና የወልቃይት አማራ ያሳለፈው መከራ። ራያ ኮረም አላጣ ፥ የሁመራ እና የወልቃይት እንደ ሌላው የአማር ህዝብ የትግሬ ወያኔዎችን ህገ-አራዊት ይሁን የአውሬውን ባድራ አያውቁትም። አሁን ሌላ የትግል ምዕራፍ ላይ ናቸው። ወራሪውን የትግሬ ባንዳ ከተከዜ እና አሸንጌ ሀይቅ ማዶ ተሻግሮ ለአንድየ ከነአካቴ መንቀል። የድሮ የወያኔ ሸሪኮች አሁን ወያኔ ትንፋሽ መጨረሱን ስላወቁ እረፍት ወስዶ ተጠናክሮ መልሶ አማራን እንድ ወጋው እያሴሩ ነው። አማራ ግን ይህን መፍቀድ የለበትም ወያኔን ዘርረኸዋል በትንሽ መስዋዕት የዝረራ ፊሽካውን መንፊያ ሰዐት ላይ ነህ። እራስህን ከሴራ እና ሴረኞች ጠብቅ።