Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ልሙጡን ባንዲራ አታቅልሉት ... By Finfinne Times

Post by sarcasm » 17 Jan 2022, 10:54

ልሙጡን ባንዲራ አታቅልሉት ... በባንዲራው ስም ባንዲራው ተይዞ መሰለኝ የግዛት ማስፋፋትና የህዝቦች ጭፍጨፋ የተደረገው .. ይህ ልሙጥ ባንዲራ ለተስፋፊዎቹ ሀገር ምስረታና የበላይነት አርማ ቢሆንም .. ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብና ሀይማኖቶች ግን ጠባሳ እንደነበር መዘንጋት የለበትም !!

ልሙጡ ባንዲራ ከፍ አለ ማለት .. ለእነሱ የበላይነት ለእኛ ደግሞ ስብራትን ይዞ ይመጣል። በታሪክም በተጨባጭም። እኔ አላቀለውም የጀርመን ናዚ አርማ በህግ እንደተከለከለው ሁሉ ይህ ልሙጥ ባንዲራም መከልከል አለበት !!

ባንዳራዎች የነፃነት ፥ የእኩልነት ፥ የፍትሃዊነት ፥ የትግል ፥ የፅናት የእድገት ፥ የመቻቻል ወዘተ አውድ ማሳያዎች እንጂ የጭፍጨፋና የአንድ ማህበረሰብ የበላይነት ማረጋገጫ አይደሉም። የጠባሳ ማህተም የሆነ ባንዲራ ደግሞ የአንድ ሀገር ህዝብ መገለጫ ሊሆን አይችልም። እንደውም መወገድ ነው ያለበት።

ልሙጡን ባንዲራ ከሀይማኖት ሆነ ከሌሎች ማህበራዊ እሴቶች ጋር ሳይቀላቀል ማስወገድ ይቻላል። ይኸው ነው። ግፉበት !!
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልሙጡን ባንዲራ አታቅልሉት ... By Finfinne Times

Post by sarcasm » 17 Jan 2022, 18:01

ደምለው አረቄ ቤት ነው .. አቡቹ ደግሞ እየፎከረ ነው 😁 ..."የኢትዮጵያ ባንዲራን አልጠብቅም ካላችሁ ግን .. ለእናንተ ጃፓን ዱባይ መሄድ አያስፈልገኝም .. ትቀጠቀጣላችሁ" ... ሲል ዲያስፖራው አጨበጨበ ... ካራ እያጠለቀለት እንኳን ተስፋፊ ልሂቁ አይረዳም 😂 ምክንያቱም እራት እየበላ ነዋ 😂

Please wait, video is loading...

Post Reply