Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Wedi » 17 Jan 2022, 06:12

"ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

ትግሬ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተጋሩ የሚል ቃል ይሰማል ፡፡ ይህ ቃል ትግሬ የሚለውን ቃል ለመሽሽ በቅርቡ የተፈጠረ ቃል ነው፡፡ በመሰረቱ ቃሉን ከመሽሽ እወነቱን መቀበል የተሸለ ነው፡፡ ትግሬ ሚለው ማንነት እሰከ 14ኛው ክፍለ ዘመን ድረሰ በአደዋ ኣውራጃ የአንድ ወረዳ ወይም ቀበሌ ማንነት የነበረ ነው፡፡ ይህ ወረዳ አሁን አደዋ በሚባለው አውራጃ የእንባ ሰነይቲ ወይም እዳጋ አርቢ ያለ ማህበረሰብ ውይም በሄር መጠርያ ነው፡፡ የሄ ብሄር በ14ክዘ ከመአካላዊው ንጉስ ነገስት ጋር ተባበሪ በመሆኑ በሌሎቹ የአካባቢ ብሄሮች በእንደርታ በተንቤን በአጋሜ በአክሱም የባላይነት እያየዛ በምምጣቱ ትግሬ የሚለው ማንነት የጠቅላላው አካባቢ መጠርያ ሆነ፡፡ ሰባ እንደርታ የሚለውን የነብዮ ስሁልን መጸሀፍ ተመልከት። ትግሬኛ ቖንቖም በአካባው የነበረውን ዋጀርኛ አማርኛ ሳሆኛ እየዋጠ መጣ፡፡ ትግረኛ የሚለው ማንትም ከእንባ ሰነይቲ አልፎ የአካባቢው መሆን ጀመረና ሌሎችን መዋጥ ያዘ፡፡ የአደዋ እንባ ሰነይቲ ትግሬ ማንነት የበላይ ተደርጎ በመወሰዱ በወያኔ የስልጣን እረከን ላይ ቅደሚያ ያሰጠዋል ፡፡ ለዚህ ነው አብዛኛው የወያኔ ስልጣን በአንድ የአደዋ ብሄር የተሞላው፡፡ ሌላውም የሔንን የእንባ ሰነይቲ ወረዳን የበላየነት በመቀበሉ ማንነቱን ከመቀማቱም በላይ በኢኮኖሚ እየደቀቀ ነው፡፡ እንዳዶች ይህን የትሬግሬ ማንነት እውነቱን ከመቀበል ይልቅ ተጋሩ የሚል ሌላ ማንነት በመፍጠር ላይ ናቸው፡፡ ነገር ግን በክልል አንድ ውስጥ ትግሬ ና ትግረኛ የሚባለው ማንነት የአንድ ቁሽት ወይም ወረዳ ማንነት መሆኑ ታሪክ ኣይዘነጋውም፡፡

በክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄርሰቦች

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Meleket » 17 Jan 2022, 09:20

ወዳጃችን Wedi ሽሬና አጋሜንስ ከምን ጋር መደብካቸው? ተንቤን ኣገው ነው የሚባለው እውነት ነውን? እንደርታ ብሄሩ ምንድን ነው ዋጅራት'ስ? ኣዅሱም ደግሞ ትግሬም ኣገውም አማራም የኛ ነው ሲሉት እንሰማለን፡ ማንን እንመን ወይስ የሁሉም ነው የሚል ድምዳሜን እንስጥ? :mrgreen:

በነካ እጅህ ደግሞ እስቲ በክልል 3 (በኣማራ ክልል) ውስጥ የሚገኙ ብሄር- ብሄረሰቦችንም ኣስተዋውቀን!!!
:mrgreen:
Wedi wrote:
17 Jan 2022, 06:12
. . .

በክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄርሰቦች

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ

Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Wedi » 17 Jan 2022, 09:37

Meleket wrote:
17 Jan 2022, 09:20
ወዳጃችን Wedi ሽሬና አጋሜንስ ከምን ጋር መደብካቸው? ተንቤን ኣገው ነው የሚባለው እውነት ነውን? እንደርታ ብሄሩ ምንድን ነው ዋጅራት'ስ? ኣዅሱም ደግሞ ትግሬም ኣገውም አማራም የኛ ነው ሲሉት እንሰማለን፡ ማንን እንመን ወይስ የሁሉም ነው የሚል ድምዳሜን እንስጥ? :mrgreen:

በነካ እጅህ ደግሞ እስቲ በክልል 3 (በኣማራ ክልል) ውስጥ የሚገኙ ብሄር- ብሄረሰቦችንም ኣስተዋውቀን!!!
:mrgreen:
Wedi wrote:
17 Jan 2022, 06:12
. . .

በክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄርሰቦች

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ
*****

ወዳጃችን Meleket ለካ እነሱም አሉ!! ዋይይ ሞት ይርሳኝና እነ ሽሬና አጋሜንና እነ ዋጅራትን ረስቻቸው አይደለ አንተዬ!! ጉድ እኮ ነው የእኔ ነገር!! ይህ ነገር እንደ ቀይ ሽንኩርት ቢልጡት ቢልጡት እኮ የማያልቅ ነገር ሆነብን!! :lol: :lol:

በክልል 3 (በኣማራ ክልል) ያሉትንማ ሁሉንም ሊባል በሚችል ሁኔታ ራሳቸው አስችለን ጎጆ አውጥተናቸው እኮ የራሳቸው የሆነ ልዮ ዞኖች ተሰጥቷቸው ተቀምጠዋል፡፡ በጣም የሚገርመው የቤሄቤረሰቦች አባት ነኝ የሚለው የትግራዩ አገረ ገዥ ወያኔ በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትን የተለያዮ ቤርቤረሰቦችን በመዋጥ ተጋሩ የሚለው አዲስ ዘፈን ማምጣጡ ቢገርመን እኮ ነው ከላይ ያለውን በትግራይ ውስጥ "ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!" ብለን ር ዕስ የከፈትነው!!

ክልል አንድ /በትግራይ ክልል የሚኖሩ ቤሄቤረሰቦች (ተሻሽሎ የቀረበ)

1. ኢሮብ / ሳሆ
2. ዋጅራት
3. ኩናማ
4. እንደርታ
5. ተንቤን
6. አክሱም /አማራ/ አገው
7. ትግሬ / ተጋሩ / አድዋ
8. ሽሬ
9. አጋሜንና እነ
10. ዋጅራት ናቸው!!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Meleket » 17 Jan 2022, 10:16

:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Wedi wrote:
17 Jan 2022, 09:37

በጣም የሚገርመው የቤሄቤረሰቦች አባት ነኝ የሚለው የትግራዩ አገረ ገዥ ወያኔ በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትን የተለያዮ ቤርቤረሰቦችን በመዋጥ ተጋሩ የሚለው አዲስ ዘፈን ማምጣጡ ቢገርመን እኮ ነው .. .. ..

Abere
Senior Member
Posts: 11063
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Abere » 17 Jan 2022, 11:42

Wedi,

አሁን ይህ ትግራይ ተብሎ የሚጠራው ክፍለ-ሀገር ውስጥ በርካታ ጎሳዎች እንደሚኖሩ ቀደም ብሎም በታሪክ ተመዝግቧል። በጥንታዊ የታሪክ ሰነዶች ይሁን ሃይማኖታዊ መጻህፍት አንድም ቃል ትግሬ የሚል የለም። በቅርብ ጊዜ ያሉት ግን በቅርብ የተፈጠረውን (ትግሬ/ አጋሜ)የሚለውን በመጠቀም ሌሎች በርካታ ጎሳዎችን ደፍጥጠዋቸዋል። ለምሳሌ ዛሬ ኦሮሞ የሚለው ስያሜ ጥንት በታሪክ ጋላ ይባል ነበር። ዘመናዊ ታራኪዎች ጋላ የሚለውን ኦሮሞ ይላሉ ድርጊቱ ብ16ኛ፣ በ17ኛ ፥በ18ኛ ወይም በ19ኛ እና 20ኛ ክፍለ ዘመን ቢፈጸምም።

እውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የትግሬን መነሻ ምንጭ እንደ አረጋገጠው ትግሬዎች ከደቡብ የመን ለጉልበት ስራ በቅር ጊዜ የመጡ መሆናቸውን ነው። ይህ ደግሞ አንተ ከዘረዘርካቸ ጎሳዎች በቁጥር ትግሬ አናሳ እንጅ አሁን እንደሚሉት ብዙ አይደሉም። የተሰረቀ ማንነት እና ቁጥር ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ። አሁን ብትግራይ ከሚኖሩት ጎሳዎች በህዝብ ብዛት ማን ነው 1ኛ? መረጃ ካለህ ለማለት ነው። እንደ እኔ የእንደርታ ብሄረሰብ በህዝብ ብዛት 1ኛ ይመስለኛል።

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Educator » 17 Jan 2022, 12:51

So Meles Zenawi was telling the truth when he said he was from Yemen.
Abere wrote:
17 Jan 2022, 11:42

እውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የትግሬን መነሻ ምንጭ እንደ አረጋገጠው ትግሬዎች ከደቡብ የመን ለጉልበት ስራ በቅር ጊዜ የመጡ መሆናቸውን ነው። ይህ ደግሞ አንተ ከዘረዘርካቸ ጎሳዎች በቁጥር ትግሬ አናሳ እንጅ አሁን እንደሚሉት ብዙ አይደሉም። የተሰረቀ ማንነት እና ቁጥር ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ። አሁን ብትግራይ ከሚኖሩት ጎሳዎች በህዝብ ብዛት ማን ነው 1ኛ? መረጃ ካለህ ለማለት ነው። እንደ እኔ የእንደርታ ብሄረሰብ በህዝብ ብዛት 1ኛ ይመስለኛል።

Abere
Senior Member
Posts: 11063
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Abere » 17 Jan 2022, 13:00

ትግሬዎች ሁሉ ነገር መለስ ዜናዊ የሚነግራቸውን ተቀብለው አንድ ነገር ብቻ እርሱን ያልተቀበሉት የመናዊ መሆናቸውን ብቻ ነው። ትልቁ መሪያቸው ግን ነግሯቸዋል።ሰውዬ ጨምሮ ነግሯቸውም ነበር አማራ ወልቃይት ራያ የእኔ ነኝ ብሎ ከጠየቃችሁ መልሱለት ይህን ያላደረጋችሁ እንደሆነ የሞት ሞት ትሞታለችሁ ብሎ። አልሰሙትም ውጤቱ ግን እውነት ሆነ።
Educator wrote:
17 Jan 2022, 12:51

Post by Educator » 17 Jan 2022, 15:47

Yup 😁😁
Abere wrote:
17 Jan 2022, 13:00

Post by Wedi » 17 Jan 2022, 16:04

Abere wrote:
17 Jan 2022, 13:00
ትግሬዎች ሁሉ ....
Abere ለምንድን ነው "ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!! " የሚለዝን የምትፈራው? ማለቴ "ተጋሩ" የሚባል የለም ነገር የለም እያልነ በማስረጃ እያቀረብነበት ባለበት ሁኔታ "ትግሬዎች" በሚል ስም ሁሉንም አንድ ላይ ደፍጥጠህ የምጽፈው ከምን ተነስተህ ነው? እረ ይህ ነገር ወደየት እየሄደ ነው? ትንሽ እያሰብነ እንጅ ወገን!! :lol: :lol: 8) 8) 8)

Abere
Senior Member
Posts: 11063
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ተጋሩ" አዲሱ ዜማ!! ትግራይ ሌላ ተጋሩ ሌላ!! ቃሉን ከመሽሽ ይልቅ እውነቱን መቀበል የተሸለ ነው!!

Post by Abere » 17 Jan 2022, 16:54

Wedi,
ልማድ በቀላሉ ስለማይለቅ ሁኖብኝ ነው። የሚገርምህ ነገር ይኸን ተጋሩ የሚባል ከቅርብ ጊዜ ወድህ ነው የሰማሁ እና ደግሞ ይኸ ምን ማለት ነው እያልኩ ወይ ጉድ እል ነበር። ኮሌጅ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት አንድም ትግሬ ተማሪ ተጋሩ ሲሉ ሰምቸም አላውቅም። ላካ ትግሬ የምተለዋ በቅርብ ጊዜ ተፈሽና ነው። ነገርዮው ግን ብዙም seixy name አይደለም። አንድ ሰሞን ደግሞ ትግሬውም ተጋሩም አልመቻቸው ብሎ አጋዚ መለት ጀምረው ነበር። ይህ እንግድህ ቋሚ ማንነት ቀውስ አለ ማለት ነው። Issue of Identity crisis. ጭራሽ አከራካሪ የሆነውን አጋዚ ጋማው ብለው እንደርታውም፥ኢሮቡም፥ኩናማውም፥አገውም፥ወዘተ
Wedi wrote:
17 Jan 2022, 16:04

Post Reply