Page 1 of 1

ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው! መስቃንና ማረቆ !!

Posted: 16 Jan 2022, 22:17
by Horus

እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቧን ከጎሳ ካንሰር ይጠብቅ :!: :idea: መስቃናና ማረቆ 'እኛ አንድ ነን' እያሉ አንዱ ባሌላው ሙዚቃ በደስታ ሲቀውጡት :!: እነዚህን ህዝቦች ለማያውቅ ዘፈኖቹን እንኳ መለየት አይችልም :!: :idea:

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 16 Jan 2022, 22:52
by Horus
የጉራጌና ስልጤ ሽማግሎች የሚቀጥለው ሃላፊነታቸው ጉራጌና ስልጤን አንድ ማድረግ ነው

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 16 Jan 2022, 23:55
by TGAA
Lovely!

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 17 Jan 2022, 01:20
by Horus
TGAA wrote:
16 Jan 2022, 23:55
Lovely!
በጣም! ሕዝቡ ትልቅ ሸክም እንደ እንደ ወረደለት ነው የሚያሳይው ስሜት ! አይቼ አልጠገብኩትም! ሁሉም ግጭት ላይ ያሉ ሕዝቦች ይህን ማድረግ ይችላሉ! ያባቶችና መሪዎች ጥፋት ነው !

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 17 Jan 2022, 03:35
by kibramlak
ችግሩ ያለው በጎሳ ነጋዴወች እና ደላሎች ነው እንጂ ህዝቡ እኮ ምንም ችግር የለም፣፣ ይህችን ሀገር እስካሁን ያቆያት የህዝብ መቻቻል እና ብልሀት ነው እንጂ እንደ ፖለቲካ ቁማርተኞቹ ቢሆን ምን እንደሙፈጠር መገመት አይከብድም
Horus wrote:
17 Jan 2022, 01:20
TGAA wrote:
16 Jan 2022, 23:55
Lovely!
በጣም! ሕዝቡ ትልቅ ሸክም እንደ እንደ ወረደለት ነው የሚያሳይው ስሜት ! አይቼ አልጠገብኩትም! ሁሉም ግጭት ላይ ያሉ ሕዝቦች ይህን ማድረግ ይችላሉ! ያባቶችና መሪዎች ጥፋት ነው !

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 18 Jan 2022, 00:45
by Horus
መርካቶ ከአፍሪካ ትልቁ ገበያ ነው! የቡታጀራ አርብ ገበያ ከመላ ደቡብ ክልል ትልቁ ገበያ ነው!! ለምን እንደ ሆነ ታቃላችሁ! የስራ አገር! የጥጋብ አገር!

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 18 Jan 2022, 01:25
by Horus
ቆሻሻው የወያኔ ትግሬ ቡድን መቃብር ሲወርድ ሕዝባችን በዚህ መልክ ታረቀ፣ ተደሰተ፣ ፈነደቀ !!!

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!

Posted: 18 Jan 2022, 02:12
by Horus

Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው! መስቃንና ማረቆ !!

Posted: 18 Jan 2022, 02:48
by Horus