Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

"ኮምፓሱ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ትግራይ (ካብ 1975-2022)"

Post by pushkin » 16 Jan 2022, 18:44

ኮምፓሱ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ትግራይ ብዝብል ኣርእስቲ ንናይ 47 ዓመት ጉዕዞ ፖለቲካ ትግራይ ብዕምቆት ዝድህስስ ጽሑፍ ኣብቀረባ ክዝርጋሕ እዩ!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 11110
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ኮምፓሱ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ትግራይ (ካብ 1975-2022)"

Post by Abere » 16 Jan 2022, 18:57

:lol:
አንድ አውሮፕላን የማሌዥያ/Malaysia/ መሰለኝ ባህር ላይ ቢፈለግ የለም፥መሬት ላይ ቢፈለግ የለም፤ የትም ቢፈለግ የለም። ነገሩ ግርም ቢላቸው የአገሩ ቁንጮ ጠንቋይ መጥቶ ምልክት ይንገር ተባለ - በመንግስት ደረጃ። የጠንቋዩ ትንብይት የሚገርም ነበር አውሮፕላኑ ወይ ውሃ ላይ፥ወይ ጫካ ስውጥ ወይ መሬት ላይ ወይም ሰማይ ላይ ይሆናል ብሎ እርፍ። አውሮፕላኑ እስከ አሁን አልተገኘም። ወያኔ ከነስዩም መስፍን እና አባይ ጸሓይ ጋር ሙቷል - ምስጋና ለፋኖ እና ኤርትራ አልሞ ተኳሾች። ኮምፓሱ አብሮ ተቀብሯል። አሁን የተቸገር ነው ቅንጭብጫቢ የወያኔ ኮዶች ሾካካው ኦደፓ- ኦነግ ያገኘ ምስሎት ፓለቲካ እያንቦጫረቀ ነው - በተራው የጭቃ እርግጫ ለመቅመስ ያሰበ ይመስላል። :mrgreen:
pushkin wrote:
16 Jan 2022, 18:44
ኮምፓሱ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ትግራይ ብዝብል ኣርእስቲ ንናይ 47 ዓመት ጉዕዞ ፖለቲካ ትግራይ ብዕምቆት ዝድህስስ ጽሑፍ ኣብቀረባ ክዝርጋሕ እዩ!!!!

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: "ኮምፓሱ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ትግራይ (ካብ 1975-2022)"

Post by Hameddibewoyane » 16 Jan 2022, 20:02

:lol: :lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
16 Jan 2022, 18:57

Post Reply