Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "NOMORE+HANDSOFF" ነፍጠኞች: BUY SOME SKINS: በUSA በተጣለው የአጎአ ማዕቀብ ምክንያት ኤክስፖርት ይደረግ የነበረው የኢትዮ የቆዳና የቆዳ ዕቃዎች ክመር ገዢ አጥቶ

Post by Abere » 16 Jan 2022, 17:09

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ነጻነት ያስፈልጋታል። በበጎ ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኢኮኖሚ ግብይይት ገጽታ ይህን ይመስላል። በዚህ መልክ የተገነባ ኢኮኖሚ ዕድገት ሳይሆን የኢኮኖሚ ጥገኝነት ነው። የካሮት እና አለንጋ ቸርነት ይመስላል። ወትሮም ቢሆን ሁለት ድጅት ኢኮኖሚ ዕድገት የሚባለው ውሸት ነበር። አሁን ያ ነው የተጋለጠው። ጡጦውን ያስጡህ እና ኢኮኖሚህ አድጓል ጋት በጋት ሁኗል ይሉሀል ባህርይ ስታወጣ ጡጦው ይነቀላል - ትደርቃለህ ማለት ነው። እውነተኛ አገር በቀል የኢኮኖሚ ዕድገት ለአርቲፊሻል ወይም ውጫዊ ተጽዕኖ አያጠቃውም። ከጥገኝነት ኢኮኖሚ ነጻ ድህነት ይመረጣል - የሚያዋጣህን የዕድገት ትልም በእራስህ ስለምትፈልግ። Ethiopia was ripped off by TPLF by creating artificial growth propaganda.