Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Am Ortho - አንድ ከፍተኛ አመራር የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የመስቀል አደባባይ ይዞታ ካርታ የላትም፣ ተከለከለች አለ፡፡ ሀብታሙ አያሌውም ያ ሁሉ ውሸቱ ሳይከብደው ካርታ የላትም አለ፡፡

Post by AbebeB » 14 Jan 2022, 15:40

  • ከሰሞኑ ትንሽ ግምገማ ቢጤ አርጌ ለዚህ ፎረም አስታውቄ ነበር፡፡ ግምቴ እውነት ሆኖ ዛሬ ላይ እነሆ ውሸት ቁርሱ ሀብታሙ አያሌውም አመነ፡፡ ሞራል ስላሌለው ሲያምን ደግሞ ምንም መሸማቀቅም አይታይበትም፡፡ ለነገሩ ለአጭቤዎቹ ሠፋሪዋች ያለማጭበርበር ነው ነውር እንጂ መሸትማ መኖአቸው ነው፡፡

  • ቤ/ክርስቲያኒቱ ካርታ በእጅዋ አላት ሲለን ኖሮ፣ ዛሬ ደግሞ አዳነች አቤቤ ካርታ አላስረክብ አላች ይለናል፡፡ ይህን አንብቦ ነጌ ደግሞ ለዕድሣት ማዘጋጀ ሄዶ የነበረውን ካርታ ነጠቀችን በማለት እንዳያስቀኝ እሰጋለሁ፡፡

  • የEthio 360 የዛሬ ቀደዳቸውን ጥቂት (8:30 min or so) እና ሁለተኛው ቪድዮ ከ from the start and at 6:45 min ጀምሮ አድምጡ፡፡ ደብተራው ዓለም የሚያውቀው ይዞታ እያለ ቀጥሎ ደግሞ ካርታ ተከለክልን ይላል፡፡ ይህ ማለት ታቦት ቆጮ ውስጥ ስለሚወለድ ገንፎ በጋሮ ይዘጋጅ ነው፡፡ ታድያ በዚህ ዘዴ መሬቱን ሲነጠቅ የኖረው ዘበርጋ ገብሱ ከየት ይምጣ ብሎ ሣይጠይቅ ዝም ብሎ ያገንፋል እንዴ?