Page 1 of 1

ተቃጠልን! የሚቀጥለውን ጨዋታ በሰፊ ጎል ማሸነፍ አለብን!!ጋሎች ግን በመሸነፋችን ደስ ብሏቸዋል::

Posted: 14 Jan 2022, 13:34
by Abaymado

ተጨዋቾቹ አገሪቱ ውስጥ ከየትኛውም ሰራተኛ በላይ ደሞዝ ያገኛሉ ምናልባት ከ 100 ሺ በላይ:: ዶክተር ደሞዙ 9 ሺ ነው:: ግን እነዚህ ጉዶች በሽታ ነው ያመጡብን::

ብሩ ሊቀነስ ይገባል::
ይልቅ ስህተታችን ምን እንደሆነ መጠናት ይገባዋል:: በፊት የሚባለው ተጨዋቾቻችን የሚያገኙት ብር አነስተኛ ስለሆነ ነው ሲሉን ነበር: ግን አሁን ያ እንዳልሆነ ተረጋግጧል::

አለምነህ ነዋሴ የሽንፈታችን ምንጭ የቁመና መኮሰስ ነው አለን : ግን እኮ ጨዋታው የጥበብ እንጂ የድብድብ አይደለም:: አለምነህ ዋሴ ያለው ሌላውን ባብዛኛው ግን እስማማለሁ ::

አሁን የሞተውን ተስፋችንን ለመመለስ የሚቀጥለውን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን::

ጋሎች ግን በመሸነፋችን ደስ ብሏቸዋል:: ጋላ የሌለበት ቡድን ማሸነፍ አይችልም እያሉን ነው:: ግን እኮ አሪፍ ጋላ ቢኖር ማን እንዳይሳተፍ ያረገው ነበር? እነዚህ ተጨዋቾች የትመለመሉት ባሳዩት የክለብ ላይ ውጤታቸው ነው::