Page 1 of 1

"ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!" ሙፈሪያት ካሚል

Posted: 14 Jan 2022, 13:13
by sarcasm
ኢትዮጵያ ልጆቿን አታበላልጥም ፣ አንዱን ደግፋ ሌላኛውን አታስከፋም ። ኢትዮጵያ ለአንዱ እናት ለሌላው የእንጀራ እናት የምትሆንበት ዘመን ተመልሶ አይመጣም ። ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!
🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
Please wait, video is loading...

Re: "ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!" ሙፈሪያት ካሚል

Posted: 14 Jan 2022, 13:43
by Horus
ይህም ማለት የአገር አቀፉ መግባቢያ ውይይት ጊስቴ ሙፈሪያት ካሚል ከፍታዋለች ማለት ነው። በትክክልም ይህ የመጀምሪያ የመስማሚያ ፍልስፍና ነው ።

ኢትዮጵያዊነት (በእንግሊዝኛ ኢትዮጵያኒዝም) አገራዊ ፍልስፍናና ርዕዮተ አለም ነው ። It is a national philosophy and ideology. ይህም ስለሆነ የዚህ the philosophy of Ethiopianism and the ideology of ethiopianism ዝርዝር መገለጫዎችና ዝርዝር ይዘቶች ቢያንስ እሷ በምታይበት መነጽር አሰናስና ማቅረብና ማሳየት አለባት ። ሌሎችም እንዲሁ።

የኢትዮጵያ አንድነት ፍልስፍና እና ርዕዮት ለብዙ ዘመናት በዝርዝር አቅርበናል፣ አሳይተናል ። አንድን ነገር ስላልወደድነው በጭፍን መቃወሚያ ዘመን አልፏል ። የብሄር ጥያቄና የኢትዮጵያ ጥያቄ የማይታረቁ፣ ተሳራሪ፣ ኦፖዚት ፣ አንዱ አንዱን ኔጌት የሚያደርጉ ክስተቶርች ናቸው ። The philosophy and ideology of ethnicity and Ethiopianism are diametrically opposed to each other.

ስለዚህ በትክክል መጀመሪያ መደረግ ያለበት ግዙፍ ክርክርና ውይይት በኢትዮጵያዊነት ፍልስፍና ላይ ነው!

Re: "ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!" ሙፈሪያት ካሚል

Posted: 14 Jan 2022, 13:47
by Sam Ebalalehu
She has never been a stepmother to any. Stop selling worthless propaganda .

Re: "ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!" ሙፈሪያት ካሚል

Posted: 14 Jan 2022, 14:06
by Za-Ilmaknun
sarcasm wrote:
14 Jan 2022, 13:13
ኢትዮጵያ ልጆቿን አታበላልጥም ፣ አንዱን ደግፋ ሌላኛውን አታስከፋም ። ኢትዮጵያ ለአንዱ እናት ለሌላው የእንጀራ እናት የምትሆንበት ዘመን ተመልሶ አይመጣም ። ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!
🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
Please wait, video is loading...

Re: "ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ውክልና የተሰጠው ቡድን የለም ። ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን እንጂ የአንድ ቡድን ርስት አይደለችም!" ሙፈሪያት ካሚል

Posted: 01 Feb 2022, 12:50
by sarcasm
Please wait, video is loading...