Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ከሚከተሉት የትኛው ፊልድ ማርሻል ነው?

Poll ended at 29 Jan 2022, 12:17

ሀ) ፃዲቃን ገ/ተንሳኤ (ወያኔ/ትህነግ)።
7
19%
ለ) ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሙማ ብልጥግና ኦነግ)።
3
8%
ሐ) ሀሰን ከሪሙ (አማራ ራያ ፋኖ- ዐርበኛ)።
4
11%
መ) ጃል መሮ (ኦሮሙማ - ባንክ ቤት ሰርሳሪ ኦነግ)።
3
8%
ሠ) እሸቴ ሞገስ (አማራ ፋኖ ሸዋ - ዐርበኛ)።
3
8%
ረ) ሐ እና ሠ መልስ ናቸው።
17
46%
ሰ) ለ እና መ መልስ ናቸው።
0
No votes
 
Total votes: 37

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከሚከተሉት የትኛው ፊልድ ማርሻል ነው?

Post by Abere » 14 Jan 2022, 12:17

ሀ) ፃዲቃን ገ/ተንሳኤ (ወያኔ/ትህነግ)።
ለ) ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሙማ ብልጥግና ኦነግ)።
ሐ) ሀሰን ከሪሙ (አማራ ራያ ፋኖ- ዐርበኛ)።
መ) ጃል መሮ (ኦሮሙማ - ባንክ ቤት ሰርሳሪ ኦነግ)።
ሠ) እሸቴ ሞገስ (አማራ ፋኖ ሸዋ - ዐርበኛ)።
ረ) ሐ እና ሠ መልስ ናቸው።
ሰ) ለ እና መ መልስ ናቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከሚከተሉት የትኛው ፊልድ ማርሻል ነው?

Post by Abere » 15 Jan 2022, 17:05

እስከ አሁን በተሰበሰው የህዝብ አስተያዬት ሁለት ፊልድ ማርሻሎች ተመርጠዋል፡
1) ፊልድ ማርሻለ ሀሰን ከሪሙ
2) ፊልድ ማርሻል እሸቴ ሞገስ (ሰማዕት ዕርበኛ)

--- ጻድቃን ገ/ትንሳኤ የማይናቅ ድምጽ አግኝቷል። ሙሉ ውጤቱ ከሳምንት በኋል ይገለጻል። This is just a snapshot of real time statistics from the poll dashboard.

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከሚከተሉት የትኛው ፊልድ ማርሻል ነው?

Post by Abere » 31 Aug 2022, 14:48

የእኔ ፊልድ ማርሻል አሁን በህይወት ያለው ሀሰን ከሪሙ ነው:: ከቃዬው ላይ ሳይለቅ ከውጊያ ዐውድ ላይ ጥላትን ጥይት የሚያጎርሰው። ያራያ ትንታጎች ዛሬም እንደ ጥንቱ ክንዳቸውን ሳይንተራሱ ቃያቸውን አያስደፍሩም።

የተጫነችውን አትበላም አህያ፥
የትግሬ ማሳርያ ተቀማ በራያ።


ክብር እና ዘለአለማዊ ዕረፍት ለሰማዕቱ እሸቴ ሞገስ (ሰማዕት ዕርበኛ)

Post Reply