https://mereja.com/amharic/v2/655063
ፊልድ ማርሻሉ ለጋዜጠኞች “ጦርነት የእግር ኳስ ግጥሚያ አይደለም። አጥር የለውም። ልክ እንደእግር ኳስ ስታዲየም አጥር የለውም።” ሲሉ ጐንደሬው አድማጭ ብሃሳብ ሲሞግታቸው፦
ኧረ ባባጃሌው! ሁሉን ኳስሜዳ ማነው ኣጥር ኣለዉ ያለው፡ ያዉም በሶስተኛው ዓለም እየተኖረ። የጐንደሯን ሜክሲኮ ስታዲየም ኣያውቋትምን? . . . ደሞስ ጦርነት እንደ እግርኳስ ተጻጻሪ ክለቦች የሚያካሂዱት “የወዳጅነት ያልሆነ ጨዋታ” መሆኑን ማን ይስተዋል። ጦርነት እንደ እግርኳስ “ጎል” የተባለ ግብ የለዉም እንዴ?
“ሰራዊት ለመገምገም ቢያንስ 40 ዓመት ሰራዊት ውስጥ ማገልገል፤ ጦርነት ለመገምገም ጦርነት ማወቅ ያስፈልጋል” የሚሉት፡ እዉን ጠቅላዩ 40 ዓመት ሰራዊት ውስጥ አገልግለዋልን? ደሞ’ስ "ጦርነት ለመገምገም ጦርነት ማወቅ ያስፈልጋል" ይላሉ፡ መማረኽስ ጦርነት ለመገምገም ኣይረዳምን? ፊማ’ዉ (ፊልድ ማርሻሉ) ኣይበሳጩ ረጋ ብለው ይመልሱልን። ይዝናኑ ደግሞ!
-
- Member+
- Posts: 7989
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: የጐንደሬው መልስ ለ"ፊማ'ዉ"
.Meleket wrote: ↑14 Jan 2022, 10:11https://mereja.com/amharic/v2/655063
ፊልድ ማርሻሉ ለጋዜጠኞች “ጦርነት የእግር ኳስ ግጥሚያ አይደለም። አጥር የለውም። ልክ እንደእግር ኳስ ስታዲየም አጥር የለውም።” ሲሉ ጐንደሬው አድማጭ ብሃሳብ ሲሞግታቸው፦
ኧረ ባባጃሌው! ሁሉን ኳስሜዳ ማነው ኣጥር ኣለዉ ያለው፡ ያዉም በሶስተኛው ዓለም እየተኖረ። የጐንደሯን ሜክሲኮ ስታዲየም ኣያውቋትምን? . . . ደሞስ ጦርነት እንደ እግርኳስ ተጻጻሪ ክለቦች የሚያካሂዱት “የወዳጅነት ያልሆነ ጨዋታ” መሆኑን ማን ይስተዋል። ጦርነት እንደ እግርኳስ “ጎል” የተባለ ግብ የለዉም እንዴ?
“ሰራዊት ለመገምገም ቢያንስ 40 ዓመት ሰራዊት ውስጥ ማገልገል፤ ጦርነት ለመገምገም ጦርነት ማወቅ ያስፈልጋል” የሚሉት፡ እዉን ጠቅላዩ 40 ዓመት ሰራዊት ውስጥ አገልግለዋልን? ደሞ’ስ "ጦርነት ለመገምገም ጦርነት ማወቅ ያስፈልጋል" ይላሉ፡ መማረኽስ ጦርነት ለመገምገም ኣይረዳምን? ፊማ’ዉ (ፊልድ ማርሻሉ) ኣይበሳጩ ረጋ ብለው ይመልሱልን። ይዝናኑ ደግሞ!
.
Meleket 7ኛው ንግሱ እንዴት ብሎና በምን መስፈርት ነው የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ለባህላዊ ጀምራል ብርሃኑ ጁላ የሰጠው?
በበርካታ የበለጸጉም ሆነ በመበልጸግ ላይ ያሉ አገራት ሙሉ ለሙሉ በሚቻል መልኩ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ የሚሰጡት ጥሩታ ለውጡና በክብር ለተሰናበት የቀድሞ ጀንራሎች እንጅ አሁን በጦር ሃይል ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ላሉ ጀንራሎች አይደለም፡፡ ይህን እዴት ታየዋለህ?
ከሁሉ በላይ የሚገርመው ነገር ደግሞ 7ኛው ንግሱ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ለባህላዊ ጀምራል ብርሃኑ ጁላ የሰጠው የኢትዮጵያ ህገመንግስትት እና አዋጅን በመጣስ ነው፡፡ ከታች ያለውን አንብበው፡፡
.
.
Please wait, video is loading...
..
የ7ኛው ንግሱ እብደት ተመልከትልኝማ!! ይህች አገር ወደየት እየሄደች ነው?
.
.
Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member+
- Posts: 7989
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: የጐንደሬው መልስ ለ"ፊማ'ዉ"
ትግራይ ተገንጥላ እና በምግብ ራሷን ችላና " ታላቋ አባይ ትግራይ ሪፖፕሊክ" ልትሆን ነው አላችሁንም ነበር እንዴ ምነው ምግቢ እያላችሁ ደብዳቤ ወደ WFP መላክ የጀመራችሁ?
ወዳቻን Meleket ሆ አባይ እና "ታላቋ አባይ ትግራይ ሪፖብሊክ " ግን በየት ተገናኝተው ነው አንድ ላይ ሊቀመጡ የቻሉት? እስኪ የምታውቀው ካለ ማብራሪያ ስጠን!! እንደ አሸንጌው ሃይቅ እና አሸንጌው ፖርት ይህም ነገር ግራ ገባን እኮ ምን ይሻለናል?
ወዳቻን Meleket ሆ አባይ እና "ታላቋ አባይ ትግራይ ሪፖብሊክ " ግን በየት ተገናኝተው ነው አንድ ላይ ሊቀመጡ የቻሉት? እስኪ የምታውቀው ካለ ማብራሪያ ስጠን!! እንደ አሸንጌው ሃይቅ እና አሸንጌው ፖርት ይህም ነገር ግራ ገባን እኮ ምን ይሻለናል?
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የጐንደሬው መልስ ለ"ፊማ'ዉ"
ወዳጃችን Wedi የምግቡን ነገር መጀመሪያ የኣግኣዚዉ ጀነራል ምግበ እንዲመልሱት ይደረግና፤ ከዚያ በኋላ ስለ ኣባይና ኣባይ ትግራይ ኣዋቂዎችን ለማጠያየቅ እንሞክራለን ብለን ፈገግ እናሰኝህ እንጂ. . .
Wedi wrote: ↑17 Jan 2022, 09:50ትግራይ ተገንጥላ እና በምግብ ራሷን ችላና " ታላቋ አባይ ትግራይ ሪፖፕሊክ" ልትሆን ነው አላችሁንም ነበር እንዴ ምነው ምግቢ እያላችሁ ደብዳቤ ወደ WFP መላክ የጀመራችሁ?