Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሰሜን ወሎ ላይ መከላከያ /ENDF/መደበኛውን ስንቅ እና ትጥቅ በማፈግፈግ ሎጂስትክ ዘደ ለወያኔ እንድ ሰጥ ትዕዛዝ ተቀብሏል።

Post by Abere » 13 Jan 2022, 13:58

ሰሜን ወሎ ላይ መከላከያ /ENDF/መደበኛውን ስንቅ እና ትጥቅ በማፈግፈግ ሎጂስትክ ዘደ ለወያኔ እንድ ሰጥ ትዕዛዝ ተቀብሏል።የወያኔ መደበኛ ተተኳሽ እና ስንቅ የሚላከው በብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ አህመድ ፈቃድ ከማእክላዊ አገር መከላከያ ሚንስተር ነው።