Page 1 of 1

ማንም በአማራ መሬት እና ህዝብ መደራደር አይችልም። መለስ ዜናዊ የአማራን መሬት ሰርቆ ትግሬ አድርጎት ነበር - ግን አልቻለም። አሁንም አብይ አህመድ ቢሞክር አይችልም ።

Posted: 13 Jan 2022, 11:51
by Abere
ማንም በአማራ መሬት እና ህዝብ መደራደር አይችልም። መለስ ዜናዊ የአማራን መሬት ሰርቆ ትግሬ አድርጎት ነበር - ግን አልቻለም። አሁንም አብይ አህመድ ቢሞክር አይችልም። እነርሱ ግለሰብ ሌቦች እንጅ የአማራ ህዝብ የግል ንብረታቸው አይደለም። ሰጭም ነሽም አይደሉም። እዳ እና መዘዝ ግን ያወርሳሉ። አንድ የተሰረቀ እቃ የተቀበለ ሰው የእቃው ባለቤት ሲያዘው ተዋርዶ ይመልሳል። መለስ ዜናዊ ለትግራይ ህዝብ ውርደት አውርሶት በመቶዎች ሺ የሚቆጠር የትግሬ ሰው በተሰረቀ መሬት ምክንያት አለቀ። አብይ አህመድም የሚሞዳሞደው እንድሁ ዕልቂት ለሌላ እድለ ቢስ ትግሬ ለማስተላለፍ እንጅ መብትም ስልጣንም የለውም።የትግሬ ህዝብ ይህን ህገ ወጥነት አውቆ እልቂት እንደ ማስቆም ሽልምጥማጥ ሌባ ተከትሎ ሌላ ዕዳ እየተቀበለ ነው። ራያ፥ሁመራ፥ወልቃይት የአማራ እንጅ የትግሬ አይደሉም ዕልቂት ከፈለጋችሁ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ።

Re: ማንም በአማራ መሬት እና ህዝብ መደራደር አይችልም። መለስ ዜናዊ የአማራን መሬት ሰርቆ ትግሬ አድርጎት ነበር - ግን አልቻለም። አሁንም አብይ አህመድ ቢሞክር አይችልም ።

Posted: 13 Jan 2022, 12:22
by Abere
የአማራን ዘላቂ ህልውና እና ልዑላዊ መብት እስካለስጠበቀ ድረስ የአማራ ህዝብ ለማንም የውጭ አገር ይሁን የውስጥ የጭብርብሮሽ ሃይል ደንታ የለውም። የአገር ጊዜ እና ሃብት ማባከን ካልሆነ በስተቀር አማራ ማንኛውንም ቁማር ማንኛውም ቁማርተኛ በእርሱ ላይ ሊጫዎትበት አይፈቅድም።ሌባዎች እና ቁማርተኞች ግን ዛሬም ከትላንቱ ከንቱ ህልማቸው ላይ ተቸክለው አማራን ለማንበርከክ የባዕዳንም የካህድያንም ሴራ እንደቀጠለነው። በመንግስት መዋቅር ተዘይዶ በመንግስት እየተመራ የጸረ-አማራ ህልም ቢቀጥልም የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በአንጻሩ ከማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደረሷል።

Re: ማንም በአማራ መሬት እና ህዝብ መደራደር አይችልም። መለስ ዜናዊ የአማራን መሬት ሰርቆ ትግሬ አድርጎት ነበር - ግን አልቻለም። አሁንም አብይ አህመድ ቢሞክር አይችልም ።

Posted: 13 Jan 2022, 13:01
by Za-Ilmaknun
Orommuma is making its moves based on the assumption that TPLF and Amhara are permanent enemies. This assumption negates the fact that there is only permanent benefit and no permanent enemies. Once emotions are tamed and cool heads start to sort out things, we shall find out what is to be the next phase. The continuous betrayal and shortsighted political moves by the current leadership precipitates a colossal damage that is soon to be falling on the country.

Orommuma has no reason to drop the tribal politics as it seems to be benefiting from it disproportionally. Their convince and confuse political mantra is now standing naked for the keen observers.