Sadacha Macca wrote: ↑10 Feb 2022, 00:19.... the Oromo are so prominent, that their enemies cry online due to their inability to do anything about it offline. ....
ተዝናኑ!
Sadacha Macca wrote: ↑10 Feb 2022, 00:19.... the Oromo are so prominent, that their enemies cry online due to their inability to do anything about it offline. ....
https://mereja.com/amharic/v2/668747
“የየጁ ደብተራ ቅኔ ቢያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት”
Selam/ wrote: ↑13 Feb 2022, 10:42Aksum as a capital, are you serious? A city where thousands of stray dogs run around and get buried while Muslims are prohibited to even worship let alone get a burial ground; the sacred city where the ark of the covenant is allegedly kept and yet prostitution is prevalent; a city of Aksum Tsion where orthodox Christians flock to while fake genocide movies are fabricated; the deserted & sleepy city with half the population of Bishoftu; the dryland Aksum that suffered thousands of years of land degradation & now doesn’t grow anything other than barley & flaxseeds and no wildlife exists…
Learn to feed yourself first.
Abere wrote: ↑13 Feb 2022, 12:58አንድ ነገር ጭንቅላትህን ያምሃል ማለት ነው። እንደት አክሱም የኢትዮጵያ ሚትሮፓሊካን ርዕሰ ከተማ መሆን ይችላል። 6,000 ሰው ውሃ ማቅረብ የማይችል። ዙሪያው የተራቆተ። አክሱም የድንጋይ ዘመን ስልጣኔ ነው፥ የአካባቢ ንጽህና መጠበቅ በማይታወቅበት ዘመን፥ የመንደሮች ስብስብ ነው። ጠቃሚ ከተማ ቢሆን ኑሮ እኮ ነገስታቱ ለቀውት ወደ መሃል አገር አይሄዱም ነበር። ህዝብ እስር ቤት ልታስገባ ነው እንደ? በተጨማሪም አክሱም የጅዖግራፊውይ ጀኦሜትሪው ለአስተዳደር እና ለልማት ለብሄራዊ ደህንነት ምንም እርባና የለውም። መቼም ነካ እደርጎሃል ለምን ደደቢት የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ ትሁን አትለንም?
Abe Abraham wrote: ↑12 Feb 2022, 15:45
መስሓቕን ሌባን ህግደፍ ኣብ ሓማሴን ምርጫ ጌረ ኢላ ንስርቂ ንዘዳለወቶ ኮራሲ ብንሓማሴን ዘይውክሉ ሰባት ትመልኦ ። ከምዚ ግፍዒ ኣብ ታሪኽ ኤርትራ ተራእዩ ኣይፈልጥን ። ሓማሴናይ ኣብ ኣስመራ ኣብ ዝተፈላለየ እዋናት ብኣውራጃዊ ኣፈላላይ ኣብ መሬቱ ብክሳዱ ይርገጽ ኔሩ -- ካብ ዘመነ እንግሊዝ ክሳብ ደርጊ -- እቲ ዘገርም ሕጂ 'ውን ምቕጻሉ እዩ።
eritrea wrote: ↑12 Feb 2022, 20:27Abe Abraham I never expected you to make incoherent arguments. At one point, you continue to tell us that you have a cousin as president, and now, you are all of sudden, accusing his administration of serious misconduct against a specific group in Eritrean society.
Somaliman wrote: ↑13 Feb 2022, 15:42I wonder whether Ethiopia needs a navy when its people are less likely than anyone else on Earth to have access to a decent toilet, as Ethiopia is currently leading the world in toilet scarcity with 93% of its population lacking a safe lavatory.
Ethiopia needs not a navy but toilets.
ተዝናኑ!ያልተቀበልናቸው በማንነታቸው ሳይሆን እየተጓዙበት ባለው አድሏዊ አካሔድ ምክንያት ነውና ላያዋጣቸው ስሕተታቸውን በብሔርና በሃይማኖት ምሽግ ተደብቀው ለማምለጥ የሚያደርጉትን ሙከራ ትተው፣ ጥፋትዎን አምነው አድሏዊነትን በእኩልነት፣ ኢፍትሐዊ አሠራራቸውን በፍትሐዊነት ያርሙ። ይህን ሲያደርጉ ብቻ ነገሮች ይስተካከላሉ።
https://mereja.com/amharic/v2/669861
Assegid S. wrote: ↑14 Feb 2022, 17:42https://www.eaglewingss.com/
አቶ ተመስገን ጥሩነህን የመሰለ ዘር-አስነዋሪ... ምሳውን እየበላ እራቱ የሚርበው - የማይጠግብ ባንዳ ጅብን የሚተካ የካሣ ዘር ጠፋ?
sun wrote: ↑22 Feb 2022, 22:57Fantasies and hallucinated daydreams are not forbidden specially after smoking and sniffing too much. Going out of your own comfort zone and trying to bad mouth the transitional world known young high IQ PM just elected popularly by some 110 million Ethiopians means kissing death in the mouth for you miserable loony kabeelaa despot. If you feel that you have the right to issue suggestions for others also 110 million Ethiopians might have suggestions for you.
Abere wrote: ↑23 Feb 2022, 17:19ዐብይ አህመድ የዘመተው ለስልጣኑ ነው ወይስ ለሀገር? ወያኔ 10 ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚኖርበትን ክፍለ ሀገር አቋርጣ ደብረ-ብርሃን ስትደርስ ያዙኝ ልቀቁኝ እርሱ ምንም አይነት አርበኝነት ነው? ማርፈጃውን በሂሊኮፕተር ከኢላማ ውጭ ጉብኝት አድርጎ ፤ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚመለሰውን 1 ቁጥር ኢትዮጵያዊ ካደረግን ፤ እንደ እነ እሸቴ ሞገስ እና ሃሰን ከሪሙ ያሉትን ዕልፍ አእላፍ ጀግኖች ምን ምን ቁጥር ሊበቃቸው ነው። ዐድር ባይ ሰው በጣም ያስጸይፋል - በእውነት። ዛሬ በምን ኖርበት አለም እኮ ብዙዎች ቢያንስ የመጀመሪያ ድግሪ ይዘዋል ከፋሲል የኔአለም ያነሰ አያገናዝቡም። ይች በባህላችን ምን ወደ በላበት ዙሮ አጥብቆ ይጮኸል ይባላል። አብይን ሊያመሰግን ይችላል ግን ሰዎችን ማሳሳት ሃጥያት ነው። በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን - ትውልድ አንድ ግለሰብን የሚያመልክበት እንጅ ነጻ ህሌናውን ተጠቅሞ ነገሮችን ርዕዮታዊ አድርጎ ለማየት አለመቻሉ። በ21ኛው ክፈለ ዘመን ግለሰብ እናምልክ ወይስ ርትዕ ሳይንሳዊ ሃሳብ እንጨብጥ።
የኢትዮጵያ ሙስሊም ብድር መቀበያ፣ መደራደሪያ፣ ፕሮፖዛል ማቅረቢያም መሆን የለበትም። https://mereja.com/amharic/v2/674158
ይሁንና ስለ ትግራይ በጀት ሲጠየቅ “በዞንና በወረዳዎቹ በኩል አደርሳለሁ” ያለው መንግስት በትህነግ ስር ለሚገኙ ወረዳዎች አደርሳለሁ እንዳላለ ከመንግስት ጎን ሆኖ አሸባሪ ለሚታገለው ዞን ግን በጀት ለማድረስ አልፈለገም። ወልቃይትን በወታደራዊ አፈፃፀም ይሸልሙታል ለበጀት ሲሆን ይረሱታል። ለወልቃይት ጠገዴ በጀት ለመላክ የሚያስቸግር ጉዳይ አልነበረም። ለትግራይ ተልኳል። ያውም አስር እጥፍ።. . . . . መሬት ሲሆን በካድሬና ወዘተ ደብዳቤ “ይሰጥ” እየተባለ ይከፋፈላል። የበጀት ክፍፍሉ ላይ ግን ወልቃይት ጠገዴን የሚያስበው የለም። ለውጭ ምንዛሬ ሲሆን “ሰሊጡ ደረሰ አልደረሰም” እያሉ ይጠይቃሉ። ለበጀት ሲሆን ግን አይታያቸውም። ይህ የሚሆነው ትህነግ ዋናው ግንባር ብሎ ሊያጠቃው ቀን ከሌት በሚሰራበትና ሕዝቡ ከመከላከያ ጎን ሆኖ ስራውን የፀጥታ ጉዳይ ባደረገበት ወልቃይት ጠገዴ ነው። . . . መሬትና ወደ ውጭ የሚላክ አዝዕርቱን እየፈለጉ በጀት ላይ አላውቅህም ማለት ከከፋ ደባ የመነጨ እንጅ እንዲሁ ተራ አስተዳደራዊ ስህተት አይደለም።https://mereja.com/amharic/v2/674047
አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0
Halafi Mengedi wrote: ↑28 Feb 2022, 23:10The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.
Cartmann wrote: ↑27 Feb 2022, 10:00
TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....
While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day.
Assegid S. wrote: ↑04 Mar 2022, 18:39ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው
Abere wrote: ↑06 Mar 2022, 18:42ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።
free-tembien wrote: ↑06 Mar 2022, 19:21"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ
እየተማማርን እንዝናና . . .
“አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት፣ በአዲስ አበባ ዘረኛ፣ ኋላ ቀር አፓርታይዳዊ አሰራር አንቀበልም፣ ልዩ ጥቅም ብሎ ነገር የለም፣ የአዲስ አበባ ሕዝብ የራሱን እድል በራሱ ነው የሚወስነው ብሎ መታገል አራተኛው አማራጭ ነው። https://mereja.com/amharic/v2/681504
ከእኛ ጋር ስብሰባ አይገቡም፡፡ ከእኛ ጋርም ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ችግሩም እሱ ነው፡፡ እኛ ልናዛቸው አንችልም፡፡ ኬላ ሠርተው እኔን ላያሳልፉኝ ይችላሉ፣ አዲግራት፣ ዓድዋ ስትሄድ ኬላዎች ሠርተዋል፣ እስከ ውቅሮና እዳጋ ሐሙስ ድረስ፡፡ እኔ የክልሉ አስተዳዳሪ ሆኜ ላያሳልፉኝ ይችላሉ፡፡ ይኼ ችግር ነበር፡፡ ግንኙነቱ ከወታደራዊ አዛዦች ጋር ነው የነበረው፡፡ በተለይ ከኤታ ማዦር ሹምና ከእነ ጄኔራል አበባው ጋር፡፡ https://mereja.com/amharic/v2/673030
Horus wrote: ↑01 Mar 2022, 13:39ታላቁን እምዬ ምኒልክ ከአድዋ ድል ለመለየት ሰማይ የሚቧጥጡ የቅኝ ተገዥነት አፍቃሪዎች ሁሉ የማይደፈር ቀይ መስመር ለማለፍ ነው የሚሞክሩት! ጣሊያን አልቻለውም ! ጸረ ኢትዮጵያ የጎሳ ባንዳም አይችለውም!
https://www.youtube.com/watch?v=rqRk7CwTUlE
Horus wrote: ↑16 Mar 2022, 22:47አቢይ ሰብስቦ ሲያናግራቸው እንደ ካድሬ ጸጥ ብለው አዳምጠው ከመሄድ በተቀር የሕዝብ መሪ አይመስሉም፣ ካድሬዎች ናቸው። ነጻነታቸው የተሰለበ፣ በራሳቸው እግር የማይቆሙ የመሪነት ባህሪና ወኔ የሌላቸው ተከታዮች ናቸው ። ፈሪዎች ስለሆኑ አዳራሽ ውስጥ ዝም ብለው ወጥተው ከዚያ ሳቦትታዥ ማድረግ ይገባሉ ። .. ..
11 ሚሊዮን አባል አለው የሚባለው ፓርቲ በውስጡ እከሌ የሚባል ምሁር፣ ፈላስፋ ሊቅ ቲኦረቲሻን የለበትም ፣ ሁሉም የጎሳ ኮታ ለመሙላት የተቀመጡ ካድሬዎች ናቸው ።
Axumezana wrote: ↑16 Mar 2022, 01:32Jawar looks this time matured and careful not to repeat his past mistakes. In my view Jawar is the most promising politician to bring change to Ethiopia. The opportunist PP have already failed Ethiopia and have burnt all their cards, it's time to uproot the hyper corrupted and deceptive PP and replace it the with a transitional government where Jawar will be one of the top players. In change management practice a leader that could not bring tangible turn around within 6 months to one year is a failure and Abiy after 4 years has already failed Ethiopia and must go. The hyper corrupted dogs of PP are like a rotten egg and will never change their old habit and will never bring prosperity to Ethiopia.
ለዚህም አቶ ዮሃንስ ማን ገንዘብ ከማን እየተቀበለ፣ ቤት እና መኪና ወስዶ ትክክለኛ የህዝብን ጥያቄ እያዳፈነ የብልፅግና ሎሌ እንደሆነ በቅርብ ይፋ አወጣለሁ ብለዋል።
ተከፋይ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች የህዝብ እውነት እየቀበሩ መሆኑንም አስታውሰዋል። https://mereja.com/amharic/v2/695712
Assegid S. wrote: ↑11 Apr 2022, 07:48የሚበላውን ካገኘ ቢሞቀው ቢበርደው የማይጨንቀው ኣሳማ ብቻ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ኣማሮች እየታረዱ፣ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ አቅመ ደካሞችና ህፃናት ከመኖሪያ ቅያቸው እየተፈናቀሉ የማይጨንቀው፥ ኣማራን እንደ ካንሰር ቀስፎ የያዘ ጠንካራ የኦህዴድ ምሰሶ ደመቀ መኮንን ነው። . . .
ሁሌም የሚገርመኝ የብኣዴን ባህሪ ግን ... ልክ እንደ Tower Bridge … ኣፋቸው የሚከፈተው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። እህል ሲጎርሱ እና ከስልጣን ሲነሱ።
Assegid S. wrote: ↑18 Apr 2022, 12:32https://www.eaglewingss.com/
ይኸው ዛሬ፦ ጉንቱው የብኣዴን ባለስልጣን አቶ ዮሐንስ ቧያለው … በተረኛው የኦህዴድ መንግስት ሚዛን የኣማራ መሪዎች የሱማሌን፣ የኣፋርን፣ ወይንም ደግሞ የቤንሻንጉልን ክልል መሪዎች ያክል እንኳ ክብደት እንደሌላቸው በአፋቸው ሲመሰክሩ ሰማን። የኣማራ ክልል ባለስልጣናት "ለእግር ወኃ አቅርቡ ሲባሉ … እኔ ነኝ የማጥብህ!” የሚሉ ስልብ አሽከሮች ናቸው ሲሉ በስተመጨረሻም ቢሆን እውነትን ተንፍሰዋታል። (source: Utopia Cable TV )
Ethoash wrote: ↑19 Apr 2022, 10:48እንደ ኤርሚያስ ያለ ስው በአንዲ ሺህ አመት አንዴ የሚመጡ ናቸው። ይልቁንም አንድም ሳንጠቅምበት እንዳይሞት ብቻ ነው የምፈራው። ኤርሚያስ ስለኢትዬዽያኖች ምቀኝነት አላወቀም እሱ አሜሪካዊ ነው ጥቁርም ቡሆንም በሐቅ ነው መሄድ የሚፈልገው። ግን ኢትዬዽያ ውስጥ የመንሺያ ፣ የመታያ ፣ አብላኝ ልብላ የሚባል ነገር አለ። ይህንን ስላላደረገ ስለሞን የሚባል የወያኔ ተላላኪ ገንዘብ ስርቆ ጠፋ ብሎ በአዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ላይ አሳተመ ስው ደነገጠ ሁሉ ነገር ተበላሽ። አዲስ ፎርቹን ብዙ ስዋችን ነው ገደል የከተቱት በጣም መጥፎ ጋዜጣ ነው።
አብይ ከመጣ በኋላ አመልጋን እዳውን ከፍሎ ለአማልጋ ስጥቶ ቤቱን ጨርስ ማለት ነበረበት ። ኦባማ እኮ በትሪሊዬን ነው ለአሜሪካን ድርጅቶች ስጥቶ ከኪሳራ ያዳናቸው። መንግስት ምንድነው ይህንን ማረግ ካልቻለ።
sesame wrote: ↑12 Apr 2022, 13:33Tigrayan "exceptionalism" is of a different kind. It is like the person who wins millions in a lotter and feels haughty. After all, no one is more proud than a beggar turned rich. Tigrayans got a lottery in 1991, when as a result of EPLF's enormous achievements, found themselves in the driving seat of Ethiopia. The only thing they can be proud about is they were exceptional looters. During their 27 years of in power, they raised a generation of zombies who were totally brain-washed into thinking they were exceptional. Children raised to feel exceptional end up losers. It is children who are taught to become exceptional by hard work who succeed. Lotteries are very rare and the Agames will not have another for a thousand years.
Meleket wrote: ↑11 Mar 2022, 11:16የኤርትራ መከላከያ "ቪዛ ኦን ኣራይቫል - እስከ ወዲያኛውም" እንደሚሰጥ ያላወቀው Axumezana በባዶ ሜዳ ማቅራራት ሲዳዳው
ኤርሚያስ ለገሰ ስለ አዲስ አበቤ ሲሞግትአዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0
"የምን የዓድዋ ድል ነው፡ እሱ'ማ ምኒልክን ነው የሚያገዝፈው" የሚል ሲመስል የጉራዕ፡ የሰሓቲ የዶጋሊ ድል ነው መከበር ያለበት ለማለት Halafi Mengedi ትግራዮችን ለማስረዳት ሲሞክርHalafi Mengedi wrote: ↑28 Feb 2022, 23:10The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.
የሩዋንዳን የብስክሌት ፌዴሬሽን "ነገሩ ነው እንጂ፡ ትዝብት ነው ትርፉ!" ሲላቸው CartmannCartmann wrote: ↑27 Feb 2022, 10:00
TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....
While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day.
ስለ ሕዝብ ታሪክና ባህል ኣይበገሬነት Horus ሲያስረዳ
የSomaliman እይታ ስለ የፎቶ ሾፗ ንግሥት
በአቡነ መርቀሬዎስ ህልፈት ምክንያት ጠቅላዩ የተናገሩትን ቅኔ ሲፈታና ተላላኪዎቻቸውን በምሳሌ ሲቦርሽ Assegid S.Assegid S. wrote: ↑04 Mar 2022, 18:39ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው
የሰፊው የኤርትራ ህዝብን የማይናወጥና የማያወላዳ ኣቋም Cigar በአጭር ቃላት ደህና አድርጎ ሲገልጽ
Abere ለእስክንድር ነጋ ያለውን የትግል ኣጋርነት ሲገልጽAbere wrote: ↑06 Mar 2022, 18:42ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።
free-tembien የዓረናዉን ኣብረሃ ደስታ ስጋት ሲጠቅስfree-tembien wrote: ↑06 Mar 2022, 19:21"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ
sarcasm ትግራይ ተከባለች መድሃኒት የለንም ወዘተ ብሎ ሲያለቃቅስ የZmeselo "በጥሰህ ውጣ" የሚለው ምላሽእየተማማርን እንዝናና . . .
Selam/ wrote: ↑19 Apr 2022, 12:52Impressive, you have the time & patience to do this. Keep it up!
Meleket wrote: ↑11 Mar 2022, 11:16የኤርትራ መከላከያ "ቪዛ ኦን ኣራይቫል - እስከ ወዲያኛውም" እንደሚሰጥ ያላወቀው Axumezana በባዶ ሜዳ ማቅራራት ሲዳዳው
ኤርሚያስ ለገሰ ስለ አዲስ አበቤ ሲሞግትአዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0
"የምን የዓድዋ ድል ነው፡ እሱ'ማ ምኒልክን ነው የሚያገዝፈው" የሚል ሲመስል የጉራዕ፡ የሰሓቲ የዶጋሊ ድል ነው መከበር ያለበት ለማለት Halafi Mengedi ትግራዮችን ለማስረዳት ሲሞክርHalafi Mengedi wrote: ↑28 Feb 2022, 23:10The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.
የሩዋንዳን የብስክሌት ፌዴሬሽን "ነገሩ ነው እንጂ፡ ትዝብት ነው ትርፉ!" ሲላቸው CartmannCartmann wrote: ↑27 Feb 2022, 10:00
TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....
While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day.
ስለ ሕዝብ ታሪክና ባህል ኣይበገሬነት Horus ሲያስረዳ
የSomaliman እይታ ስለ የፎቶ ሾፗ ንግሥት
በአቡነ መርቀሬዎስ ህልፈት ምክንያት ጠቅላዩ የተናገሩትን ቅኔ ሲፈታና ተላላኪዎቻቸውን በምሳሌ ሲቦርሽ Assegid S.Assegid S. wrote: ↑04 Mar 2022, 18:39ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው
የሰፊው የኤርትራ ህዝብን የማይናወጥና የማያወላዳ ኣቋም Cigar በአጭር ቃላት ደህና አድርጎ ሲገልጽ
Abere ለእስክንድር ነጋ ያለውን የትግል ኣጋርነት ሲገልጽAbere wrote: ↑06 Mar 2022, 18:42ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።
free-tembien የዓረናዉን ኣብረሃ ደስታ ስጋት ሲጠቅስfree-tembien wrote: ↑06 Mar 2022, 19:21"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ
sarcasm ትግራይ ተከባለች መድሃኒት የለንም ወዘተ ብሎ ሲያለቃቅስ የZmeselo "በጥሰህ ውጣ" የሚለው ምላሽእየተማማርን እንዝናና . . .
Halafi Mengedi wrote: ↑27 Apr 2022, 09:07The 17 years bitter and painful struggle failed and evaporated without yielding anything to the intended Tigrayans. The only result got from the struggle was one for the independent of Eritrea as they wished, second it enriched very few people of greedy high raking Tigrayans, third it put Meles to be PM and buried with his grandfather fellow Dembian and the fourth is it brought mana for all ethnics and Amhara to see development and what the right people can do for societies.
The irony of the above beneficiaries, all of the became enemy of Tigray and joined all of them to destroyed Tigray who brought them from misery life. This is where woyane leaders failed Tigray not to anticipate from these ungrateful ethnics, a leader is expected to see ahead and anticipate for the worst and prepare to avert it if it happens as a wise leader but Tigray leadership were dummy cannot see ahead of the curve and waiting for the disaster to tell them and it did and tried to react but too late to avert or contain the events. So, what can we learn from the mistakes of the past, do not ever repeat it, do things differently to get a different result, as simple as that.
Assegid S. wrote: ↑29 Apr 2022, 07:21እኔ እንደ አጣና በጭነት መኪና ወደ ኣዲስ-አበባ የገባ ሁሉ ኣዲስ-አበባዊ ሆኖ ሊቆጠር አይገባም ብዬ ስል፦ በክልልና ከተማ ተከፋልላችሁ ኑሩ ተብሎ እስከተወሰነብን ድረስ … የከተሞች መብት በእኩልነት ተጠብቆ ... "ኣዲስ አበቤ" ተብሎ መወሰድ ያለበት የኣዲስ አበባ ነዋሪ እንጂ ከወለንጪቲ የተነሳው ተሳፋሪ መሆን የለበትም ለማለት ነው።
Selam/ wrote: ↑24 Apr 2022, 08:22Woyane rat - If you TPLF thugs want Tigray to have access to water, go for it without involving Ethiopia.
You ducked & imprisoned & killed those gallant Ethiopians who raised the questions 25 years ago. If you admit that was a mistake, then apologize like a normal human being & dismantle TPLF in its entirety & hand over all woyane leaders. Don’t just sugarcoat the issue by criticizing dead & imprisoned woyanes. Selam knows well your serpentine & sinister behavior. KIFFU!
Horus wrote: ↑28 Apr 2022, 14:28የአድዋ ጦርነትን አደራጅተው የመሩት የሸዋ አማራ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ ጉራጌና ጋፋት ናቸው (አቢይ አህመድ) https://www.youtube.com/watch?v=TuAYnhcElto
"ዛሬ ዕድል ያልሰጠኀው ሰው ነገ አማፂ ሆኖ በሌላ መድረክ ይበቀልሀል" - ሰለሞን ሹምዬ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=74a148e06
Assegid S. wrote: ↑29 Apr 2022, 07:21ከዚህም በተጨማሪ ማለት የምፈልገው ግን፦ ለምሳሌ ... ካናዳ ውስጥ ኣምስት ኣመት የኖረ ኣንድ ኢትዮዽያዊ ህግና ስርዓቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ካናዳዊነቱን መቀበል እንጂ ሙሉ ኢትዮኢትዮዽያዊነቱን ማቀበል እንደማይችለው ሁሉ፤ አሁን ያለው ነዋሪዎችን በክልልና በከተማ የሚከፋፍለው ህግ እስካልተወገደ ድረስ፥ ኣንድ ግለሰብ መስፈርቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ኣዲስ-አበቤነቱን ይቀበላል እንጂ ሙሉ አሰላነቱን ማቀበል አይችልም። ከባህርዳርም ይምጣ ወይ ከቀብሪደሐር፣ ከአጋሮም ይሁን ውቅሮ ... ህግና ስርዓቱን ያሟላ ነዋሪ መንደርተኛነቱን ማቀበልም ሆነ ኣዲስ-አበቤነትን መሽረፍ አይችልም። ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን እኔ በግሌ ian-zation process ብዬ የምጠራው ሀይማኖታዊም ህግ ነው። አሁን ያለብን ፈተና ግን "ህጋዊ ነዋሪዎች ስለሆንን ኣዲስ-አበቤነትን ትታችሁ አዳነች-አበቤነትን ተቀብሉ" የሚል መንደርተኝነት ነው።
መልካም ቀን Sarcasm, take care!
"እኛ የምንታገለው ልጆቻችን ሀገር እንዳያጡ እንጂ ወላጅ እንዳያጡ አይደለም" - ፋኖ ማናዬ
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=28bed5220
Assegid S. wrote: ↑01 Jun 2022, 13:09በየትኛውም መመዘኛ በኣንድና በሁለት ግለሰብ ስህተት ምክንያት አጠቃላይ ማህበረሰብን መዝለፍ ትክክል አይደለም። በተለይ በእንዲህ ባለ የፖለቲካ ጨዋታ አደገኛ ክልል ውስጥ ገብቶ አላስፈላጊ foul መስራት በራስ ላይ የፍፁም ቅጣት ምት ማብዛት ይሆናል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ሆኑ አገልጋያቸው የ protestant እምነት ተከታዮች ነን ብለው ይናገሩሉ እንጂ ኣንዳቸውም እምነቱን አይወክሉም። በእነዚህ ሁለት ግለሰቦችና በሌሎች በርካታ ዋልጌዎች ምክንያት በአጠቃላይ የ protestant ዕምነት ላይ ተረባርቦ አላስፈላጊ ቃላቶችን መወርወር፥ ለጠቅላይ ሚንስትሩ በሀይማኖት ሽፋን ጠንካራ የመሽሽጊያ ግንብ የሚሰሩበትን ድንጋይ እንደማቀበል ነው። እንደ ሁልጊዜው "የእንትን ዘር" ስለሆንኩ ከሚለው ሌላ "የእንትን ሀይማኖት ተከታይ" ስለሆንኩ በሚል ማስተዛዘኛ የህዝብ ድጋፍ ለመሰብሰብ ያግዛቸዋል። የሚተኮስ ቀላህ ብቻ ሳይሆን የሚሰነዘር ቃልም በ ስናይፕር (sniper) ሲታገዝ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል።
Axumezana wrote: ↑24 May 2022, 13:31One of the mission of Isaias's cyber mafia is the impossible task of painting a rosy picture of the unrepentant dictator and genocidal Isaias to the world. That is why they are too nervous, angry and bark like a dog the moment something is posted that exposes his true nature.
Tiago wrote: ↑31 May 2022, 21:20. . .
Abiy the democratically elected PM turned a dictator.
A democracy can also fall when a country’s elites feel that democracy no longer “works” for them. When these elites feel that losing an election may mean forfeiting their power and influence over the country, they may seek to take over the country by force, turning it into a dictatorship. Or, democracies can fall the other (more subtle) way, when elites first grab on to power via democratic means, before then stripping away democratic rights.