Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 11 Feb 2022, 10:58

የተለያዩ ስሞችን በመጠቀም ኦሮሞና ኣማራን ለማጣላት የሚፍጨረጨሩ አካላትን በተለዪም ኦሮሞን የሚያንቋሽሹ ኣካላትን Sadacha Macca በቃላት ሲገርዛቸው
Sadacha Macca wrote:
10 Feb 2022, 00:19
.... the Oromo are so prominent, that their enemies cry online due to their inability to do anything about it offline. ....

ተዝናኑ! :mrgreen:

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12302
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Sadacha Macca » 11 Feb 2022, 18:06

English please, I have no idea what any of that means.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Feb 2022, 05:01

@Sadacha Macca ወዳጄ “ለቀባሪው ኣረዱት" እንዳይሆንብን፡ ፊደል ተማር እርሱ ይቀርብሃል።
'ፊደላችንን' ደግሞ ያለ ቆንጨራ ልታስጥለን ነው እንዴ? ብለን እየተዝናናንብህ ወደ መረጃ ጥቅሶቻችን :mrgreen:

የሀገረ ትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን” መግለጫ 'የወያኔ ተረትንም' ቀላቅሏል ለማለት አቻምየለህ ታምሩ
https://mereja.com/amharic/v2/668747
“የየጁ ደብተራ ቅኔ ቢያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት”


ተዝናኑ! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Feb 2022, 05:00

EthioRedSea እንደ Axumezana 'የተባበሩት መንግስታት ኢትዮጵያ' ርዕሰ ከተማ እንደ ጥንቱ ኣኵሱም ትሆናለች በማለት ሲሞግት የSelam/ ምላሽ
Selam/ wrote:
13 Feb 2022, 10:42
Aksum as a capital, are you serious? A city where thousands of stray dogs run around and get buried while Muslims are prohibited to even worship let alone get a burial ground; the sacred city where the ark of the covenant is allegedly kept and yet prostitution is prevalent; a city of Aksum Tsion where orthodox Christians flock to while fake genocide movies are fabricated; the deserted & sleepy city with half the population of Bishoftu; the dryland Aksum that suffered thousands of years of land degradation & now doesn’t grow anything other than barley & flaxseeds and no wildlife exists…

Learn to feed yourself first.


በኣዅሱሙ ርዕሰ ከተማነት ኣቋሙ ምክንያት EthioRedSeaን Abere በቃላት ጥፊ ሲወለውለው
Abere wrote:
13 Feb 2022, 12:58
አንድ ነገር ጭንቅላትህን ያምሃል ማለት ነው። እንደት አክሱም የኢትዮጵያ ሚትሮፓሊካን ርዕሰ ከተማ መሆን ይችላል። 6,000 ሰው ውሃ ማቅረብ የማይችል። ዙሪያው የተራቆተ። አክሱም የድንጋይ ዘመን ስልጣኔ ነው፥ የአካባቢ ንጽህና መጠበቅ በማይታወቅበት ዘመን፥ የመንደሮች ስብስብ ነው። ጠቃሚ ከተማ ቢሆን ኑሮ እኮ ነገስታቱ ለቀውት ወደ መሃል አገር አይሄዱም ነበር። ህዝብ እስር ቤት ልታስገባ ነው እንደ? በተጨማሪም አክሱም የጅዖግራፊውይ ጀኦሜትሪው ለአስተዳደር እና ለልማት ለብሄራዊ ደህንነት ምንም እርባና የለውም። መቼም ነካ እደርጎሃል ለምን ደደቢት የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ ትሁን አትለንም?

ተዝናኑ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Feb 2022, 10:54

መቓቓላዪን ገማማዓይን Abe Abraham ንብዓት ሓርገጽ ኣብ መዓጓጕርቱ ጀረብረብ ከብሎ እንከሎን ሕጂ ድማ 'ፕሮ-ኢጣልያ' ኪመስል ከሎ
Abe Abraham wrote:
12 Feb 2022, 15:45

መስሓቕን ሌባን ህግደፍ ኣብ ሓማሴን ምርጫ ጌረ ኢላ ንስርቂ ንዘዳለወቶ ኮራሲ ብንሓማሴን ዘይውክሉ ሰባት ትመልኦ ። ከምዚ ግፍዒ ኣብ ታሪኽ ኤርትራ ተራእዩ ኣይፈልጥን ። ሓማሴናይ ኣብ ኣስመራ ኣብ ዝተፈላለየ እዋናት ብኣውራጃዊ ኣፈላላይ ኣብ መሬቱ ብክሳዱ ይርገጽ ኔሩ -- ካብ ዘመነ እንግሊዝ ክሳብ ደርጊ -- እቲ ዘገርም ሕጂ 'ውን ምቕጻሉ እዩ።

ቅድም ትማል ንዝበሎ ትማል ዘፍርስ፡ ትማል ንዝበሎ ሎሚ ዘፍርስ ንመቓቓላይን ገማማዓዪን Abe Abraham ብ eritrea ዝተወሃቦ መልሲ
eritrea wrote:
12 Feb 2022, 20:27
Abe Abraham I never expected you to make incoherent arguments. At one point, you continue to tell us that you have a cousin as president, and now, you are all of sudden, accusing his administration of serious misconduct against a specific group in Eritrean society.

እነ AbyssiniaLady ኣሁንም ኣሁንም ባህር ኣልባዋ ኢትዮጵያ ባህርሃይል ልታቋቁም ነው በማለት ሲለፍፉ አስቂኙ የSomaliman ምላሽ
Somaliman wrote:
13 Feb 2022, 15:42
I wonder whether Ethiopia needs a navy when its people are less likely than anyone else on Earth to have access to a decent toilet, as Ethiopia is currently leading the world in toilet scarcity with 93% of its population lacking a safe lavatory.
Ethiopia needs not a navy but toilets.

የትግራይ ኣህጉረ ስብከቱ ብፁእ አቡነ መርሃ ክርስቶስ ስለ "ማኅበረ ቅዱሳን' ያላቸው አመለካከትን sarcasm ሲጠቅሰው
sarcasm wrote:
14 Feb 2022, 09:17
"የትግራይ ጄኖሳይድ ዋና መሪዎች ማኅበረ ቅዱሳን ናቸው። የትግራይ ጠላቶች ናቸው። የቤተ ክህነት ጠላቶች ናቸው።" ብፁእ አቡነ መርሃ ክርስቶስ የትግራይ አህጉረ ስብከት ጉባኤ ጊዜያዊ

ለከንቲባ ኣዳነች ኣቤቤ "ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ኅብረት" የሰጣቸውን ምላሽ Konjit Sitotaw እንደዘገበው
ያልተቀበልናቸው በማንነታቸው ሳይሆን እየተጓዙበት ባለው አድሏዊ አካሔድ ምክንያት ነውና ላያዋጣቸው ስሕተታቸውን በብሔርና በሃይማኖት ምሽግ ተደብቀው ለማምለጥ የሚያደርጉትን ሙከራ ትተው፣ ጥፋትዎን አምነው አድሏዊነትን በእኩልነት፣ ኢፍትሐዊ አሠራራቸውን በፍትሐዊነት ያርሙ። ይህን ሲያደርጉ ብቻ ነገሮች ይስተካከላሉ።
https://mereja.com/amharic/v2/669861
ተዝናኑ! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 19 Feb 2022, 04:40

ኤርትራዉነት ማለት ብኣገላልጻ Sabur ንዘሪጋታት ኣብ ዝሃቦ ንጹር መልሲ
Sabur wrote:
14 Feb 2022, 20:35
ኤርትራውያን ኣብ ሓንቲ ብዓቲ መኺሮም : ኣብ ሓደ ስንጭሮ ዘትዮም : ኣብ ሜዳታት ስንጭሮታት ጎቦታት ኤርትራ ብሓደ እምነት ተሰዊኦም ::

This is Eritreanism !!!

ባንዳ የሚለው ቃል ሰሜንኞችን ብቻ የሚመለከት ለሚመስለን Assegid S. የሃገሩ ነባራዊና ኣዘቕታዊ ሁኔታ ቢያስቆጨው የኢንሳውን ዳይረክተር እንዲህ ገልጿቸዋል
Assegid S. wrote:
14 Feb 2022, 17:42
https://www.eaglewingss.com/
አቶ ተመስገን ጥሩነህን የመሰለ ዘር-አስነዋሪ... ምሳውን እየበላ እራቱ የሚርበው - የማይጠግብ ባንዳ ጅብን የሚተካ የካሣ ዘር ጠፋ?


እየተማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 26 Feb 2022, 04:27

ለሃገሩ ኢትዮጵያ የቦለቲካ ሞዴል ሲመርጥላት 'ቃላት መፍለጥ' ኣይመቸኝም የሚለው የመረጃው Horus
Horus wrote:
16 Feb 2022, 16:32
Our models must be countries like India, China, UAE not Eritrea with 5 million people, that existed for 30 years, ruled by one man and never held a political election.

'ሃገሪቱ የውጭ ጫና ኣለባት' መባልን ሲሰማ sarcasm የጫናዉን ምክንያት ሲያስረዳ
sarcasm wrote:
20 Feb 2022, 10:38
በዲፕሎማሲ መድረክ እኔ ብቻ ነኝ ትክክል ብለው በሚያምኑ ተረታ ተረቶችን ለቅመው በሚያወሩ .. ዘራፍ አረ ጎራው በሚሉ ፎክሮ አደሮች ሀገሪቷ በመመራቷ ነው።

Zmeselo አዲስ ጠቅላዪ ብላችሁ የሱማሌዉን ሙስጦፌ ብትመርጡ ደግ ነው የሚል ምክር ለኢትዮጵያዉያን ሲለግስ፡ የsarcasm ምላሽ
sarcasm wrote:
22 Feb 2022, 20:22
If you want to interfere on your neighbor's internal affairs, are you not giving your neighbor a license to interfere in your internal affairs? Should Abiy pick Eritrea's new leader as well? It is a two way street, isn't it?

Tiago እና ኣንዳንድ ወጣቱን ጠቅላዪ የተቃወሙ ኣካላትን sun የቃላት መድፍ ሲተኩስባቸው
sun wrote:
22 Feb 2022, 22:57
Fantasies and hallucinated daydreams are not forbidden specially after smoking and sniffing too much. Going out of your own comfort zone and trying to bad mouth the transitional world known young high IQ PM just elected popularly by some 110 million Ethiopians means kissing death in the mouth for you miserable loony kabeelaa despot. If you feel that you have the right to issue suggestions for others also 110 million Ethiopians might have suggestions for you. :evil:

እዉነትን ያነገበውና ያልተናወጠው የ Axumezana ኣቋም።
Axumezana wrote:
24 Feb 2022, 01:22
Axumezana wrote:
12 Jan 2022, 08:47
Axumezana wrote:
08 Jan 2022, 17:28
Axumezana wrote:
17 May 2021, 23:27
The only way to destroy TPLF is to win the heart and mind of Tigrayans.

"በተዋህዶ ደም ነጻ የወጣች ሃገር" በማለት ኤርትራ ላይ የተሳለቀውን Abe Abraham በይፋ ሳያወግዝ፡ Sadacha Macca ና መሰሎቹ ለምን ምዕራባውያንን ኣላወገዙም ወይም ኣልነቀፉም በማለት Zmeselo ሲገረም፡
Zmeselo wrote:
22 Feb 2022, 21:28
I wonder why guys like you, never criticize the West for blatant interference? Slave mentality?

የኢሳቱን ፋሲል የኔአለምን Abere በሰለጠነ መንገድ ሲገስጸው
Abere wrote:
23 Feb 2022, 17:19
ዐብይ አህመድ የዘመተው ለስልጣኑ ነው ወይስ ለሀገር? ወያኔ 10 ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚኖርበትን ክፍለ ሀገር አቋርጣ ደብረ-ብርሃን ስትደርስ ያዙኝ ልቀቁኝ እርሱ ምንም አይነት አርበኝነት ነው? ማርፈጃውን በሂሊኮፕተር ከኢላማ ውጭ ጉብኝት አድርጎ ፤ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚመለሰውን 1 ቁጥር ኢትዮጵያዊ ካደረግን ፤ እንደ እነ እሸቴ ሞገስ እና ሃሰን ከሪሙ ያሉትን ዕልፍ አእላፍ ጀግኖች ምን ምን ቁጥር ሊበቃቸው ነው። ዐድር ባይ ሰው በጣም ያስጸይፋል - በእውነት። ዛሬ በምን ኖርበት አለም እኮ ብዙዎች ቢያንስ የመጀመሪያ ድግሪ ይዘዋል ከፋሲል የኔአለም ያነሰ አያገናዝቡም። ይች በባህላችን ምን ወደ በላበት ዙሮ አጥብቆ ይጮኸል ይባላል። አብይን ሊያመሰግን ይችላል ግን ሰዎችን ማሳሳት ሃጥያት ነው። በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን - ትውልድ አንድ ግለሰብን የሚያመልክበት እንጅ ነጻ ህሌናውን ተጠቅሞ ነገሮችን ርዕዮታዊ አድርጎ ለማየት አለመቻሉ። በ21ኛው ክፈለ ዘመን ግለሰብ እናምልክ ወይስ ርትዕ ሳይንሳዊ ሃሳብ እንጨብጥ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አረብ አገራት በቂ ሙስሊም ያለን አይመስላቸውም። የላችሁም ይሉናል” ብለዋል፤ መባልን ሲሰማ Getachew Shiferaw
የኢትዮጵያ ሙስሊም ብድር መቀበያ፣ መደራደሪያ፣ ፕሮፖዛል ማቅረቢያም መሆን የለበትም። https://mereja.com/amharic/v2/674158

ፖለቲካ በኢትዮጵያ ምን ማለት መሆኑን Abere ሲጠቁም
Abere wrote:
24 Feb 2022, 17:16
. . . በኢትዮጵያ ደግሞ መተዳደርያ የሌላቸው ዱርየዎች በቀላሉ የሚያድጉበት መናኛ ክፍት የስራ ቦታ ሰለሆነ።. . .

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ጉዳይ ያንገበገበው Getachew Shiferaw የኢትዮጵያ መንግሥትን በሰለጠነ መንገድ ሲሞግት
ይሁንና ስለ ትግራይ በጀት ሲጠየቅ “በዞንና በወረዳዎቹ በኩል አደርሳለሁ” ያለው መንግስት በትህነግ ስር ለሚገኙ ወረዳዎች አደርሳለሁ እንዳላለ ከመንግስት ጎን ሆኖ አሸባሪ ለሚታገለው ዞን ግን በጀት ለማድረስ አልፈለገም ወልቃይትን በወታደራዊ አፈፃፀም ይሸልሙታል ለበጀት ሲሆን ይረሱታል። ለወልቃይት ጠገዴ በጀት ለመላክ የሚያስቸግር ጉዳይ አልነበረም። ለትግራይ ተልኳል። ያውም አስር እጥፍ።. . . . . መሬት ሲሆን በካድሬና ወዘተ ደብዳቤ “ይሰጥ” እየተባለ ይከፋፈላል። የበጀት ክፍፍሉ ላይ ግን ወልቃይት ጠገዴን የሚያስበው የለም። ለውጭ ምንዛሬ ሲሆን “ሰሊጡ ደረሰ አልደረሰም” እያሉ ይጠይቃሉ። ለበጀት ሲሆን ግን አይታያቸውም። ይህ የሚሆነው ትህነግ ዋናው ግንባር ብሎ ሊያጠቃው ቀን ከሌት በሚሰራበትና ሕዝቡ ከመከላከያ ጎን ሆኖ ስራውን የፀጥታ ጉዳይ ባደረገበት ወልቃይት ጠገዴ ነው። . . . መሬትና ወደ ውጭ የሚላክ አዝዕርቱን እየፈለጉ በጀት ላይ አላውቅህም ማለት ከከፋ ደባ የመነጨ እንጅ እንዲሁ ተራ አስተዳደራዊ ስህተት አይደለም።https://mereja.com/amharic/v2/674047

የ3 ሽሕ ዓመታት ነፃነቷን ኣቅባ የኖረች ሃገር የሚሉ 'ጉረኛ' አካላትን Zmeselo ሲረማመድባቸው
Zmeselo wrote:
25 Feb 2022, 07:38
We've a 3000 year history of Independence & we've never been colonized they say, while their empty brains have been colonized a long time ago.

Abere የዐድዋ ተወላጆችን የአማርኛ ችሎታ ሲያደንቅና የቀድሞዉን ጠቅላዪ ነፍሲኄር መለስ ዜናዊን እንደ ኣብነት ሲጠቅስ
Abere wrote:
25 Feb 2022, 14:57
ስራው ትግሬ ምላሱ አማራ የነበረ ነው።


እየተማማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Horus » 26 Feb 2022, 12:45

እዚህ የጥቅሶች መድብል ውስጥ ሆረስ ዜጋ እና ዘውግ የሚባሉትን የፖለቲካ አደረጃጀት አይነቶች (ካታጎሪዎች) ነጭና ጥቁር አድርጎ በመለያየት የሪያሊቲ ወይም የሎጂክ ስህተት ሰርቷል። ያለው እውነታ ነጭና ጥቁር ሳይሆን ግራጫ ነው የሚል እርማት ተመልክቻለሁ ። ግራጫ አደረጃጀት ወይም የአይነት ካታጎጎሪ (የአይነት ማጎሪያ) ትርጉም አልባ ነው ። ግለሰቦች እንደ ጥቅምና ፍላጎታቸው በቤተሰብ (ልጅ ለመውለድ)፣ ባስተማሪ ማህበር (ደሞዝ ለማስጨመር)፣ በዘውግ (ቋንቋ/ባህል ለመጠበቅ)፣ በፖለቲካ ፓርቲ (መንግስት ለማቆም/ለመምራት) ወዘተርፈ ማንነት ይፈጥራሉ። አንድ አባወራ ሙያው የኬሚስትሪ አስተማሪ ስለሆነ የቤተሰብ ካታጎሪና ያስተማሪዎች ማህበር ካታጎሪ ጥቁርና ነጭ አይደሉም፤ ሁለቱ ተቀይጠው ግራጫ ናቸው ማለት አባወራው ቤቱ ሲገባ ልጆቹን ሰብስቦ ኬሚስትሪ ስለማስተማርና ስለ ደሞዝ ጉባኤ ያደርጋል ማለት ነው ። ወይም ጠዋት ስራ ሄዶ ተማሪዎቹን እንደ ሚስቱና ልጆቹ ያስተዳድራል ማለት ስለሆነ የግራጫ ሜታፎር በሉት ምሳሌ ግዙፍ የሎጂክ ስህተት ነው ። የዘውግ ካታጎሪ (ማንነት) አላማና ጥቅም ከጎሳ ካታጎሪ (ማንነት) አላማና ጥቅም ለየቅል ናቸው ። የአገር ፖለቲካ በዜጋዎች ይደራጅና የአገር አላማና ጥቅም ይከውናል። ባገር ውስጥ ዜጋዎች ዘውግ የሚያደርጋቸው ቋንቋና ባህል ካለ እነሱን ለመጠበቅ የቋንቋና ባህል ድርጅት (ሲቪል ካታጎሪ) ያቆሙና የቋንቋ አላማና ጥቅም የከውናሉ፤ ልክ አባወራ ማታ ቤተሰቡን ተንከባክቦ ቀን የባእድ ልጆችን ሲያስተም እንደሚውል ማለት ነው ። ግራጫ የተባለው ሶስተኛ ካታጎሪ እራሱን የቻለ ሌላ ከነጭም ከጥቁርም የተለየ ሪያሊቲ ነው ። ነጭ ጤፍ በራሱ አለ፤ ጥቁር ጤፍ በራሱ አለ፤ ሰርገኛ በራሱ አለ። ነጭ ጤፍ የተፈጠረው ጥቁር ጤፍ መጥፎ ስለሆነ አይደለም። ሰርገኛም እንዲሁ ። ጥቅማቸው ግን ይለያያል፤ እንደሰዉ ሃብትና ብዛት ። የዜጋ እና ጎሳ አደረጃጀትም እንዲሁ፤ የዜጋ ድርጅት ጥቅም አገር ማቆም ነው። የጎሳ ድርጅት ጥቅም ቋንቁና ባህል መጠበቅ ነው። ካታጎሪ ማደባለቅ ቲኦሪ አልባነትና የህሳቤ ውዥንብር ያስከትላል።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 11 Mar 2022, 11:16

የኤርትራ መከላከያ "ቪዛ ኦን ኣራይቫል - እስከ ወዲያኛውም" እንደሚሰጥ ያላወቀው Axumezana በባዶ ሜዳ ማቅራራት ሲዳዳው
Axumezana wrote:
04 Mar 2022, 13:50
What you should know is TDF will visit Eritrea with out visa soon , . . .


ኤርሚያስ ለገሰ ስለ አዲስ አበቤ ሲሞግት
አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0

"የምን የዓድዋ ድል ነው፡ እሱ'ማ ምኒልክን ነው የሚያገዝፈው" የሚል ሲመስል የጉራዕ፡ የሰሓቲ የዶጋሊ ድል ነው መከበር ያለበት ለማለት Halafi Mengedi ትግራዮችን ለማስረዳት ሲሞክር
Halafi Mengedi wrote:
28 Feb 2022, 23:10
The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.

የሩዋንዳን የብስክሌት ፌዴሬሽን "ነገሩ ነው እንጂ፡ ትዝብት ነው ትርፉ!" ሲላቸው Cartmann
Cartmann wrote:
27 Feb 2022, 10:00


TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....

While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day. :mrgreen:

ስለ ሕዝብ ታሪክና ባህል ኣይበገሬነት Horus ሲያስረዳ
Horus wrote:
01 Mar 2022, 11:31
የአንድን ሕዝብ ታሪካና ባህል በቀላሉ ለማጥፋት አይቻልም! ዘር በማጥፋት እንኳ ሕዝብ አንዴ የፈጠረውን ካልቸር ማጥፋት አይቻልም!

የSomaliman እይታ ስለ የፎቶ ሾፗ ንግሥት
Somaliman wrote:
03 Mar 2022, 16:33
This Fiyameta is obsessed with Photoshop, but he cannot photoshop his own poor intelligence. What a pity!

በአቡነ መርቀሬዎስ ህልፈት ምክንያት ጠቅላዩ የተናገሩትን ቅኔ ሲፈታና ተላላኪዎቻቸውን በምሳሌ ሲቦርሽ Assegid S.
Assegid S. wrote:
04 Mar 2022, 18:39
ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው 8)

የሰፊው የኤርትራ ህዝብን የማይናወጥና የማያወላዳ ኣቋም Cigar በአጭር ቃላት ደህና አድርጎ ሲገልጽ
Cigar wrote:
08 Mar 2022, 22:40
Eritrea is for Eritreans by the Eritreans and to only Eritreans.

Abere ለእስክንድር ነጋ ያለውን የትግል ኣጋርነት ሲገልጽ
Abere wrote:
06 Mar 2022, 18:42
ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።

free-tembien የዓረናዉን ኣብረሃ ደስታ ስጋት ሲጠቅስ
free-tembien wrote:
06 Mar 2022, 19:21
"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ

sarcasm ትግራይ ተከባለች መድሃኒት የለንም ወዘተ ብሎ ሲያለቃቅስ የZmeselo "በጥሰህ ውጣ" የሚለው ምላሽ
Zmeselo wrote:
09 Mar 2022, 08:49
ኣዮኻ ናይና። ፈንጢስካ ዉጻእ። :lol:
እየተማማርን እንዝናና . . . :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 15 Mar 2022, 10:56

Abebe Bersamo ለአዲስ አበቤዎች ካቀረበው አራት የትግል ኣማራጮች አራተኛው
“አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት፣ በአዲስ አበባ ዘረኛ፣ ኋላ ቀር አፓርታይዳዊ አሰራር አንቀበልም፣ ልዩ ጥቅም ብሎ ነገር የለም፣ የአዲስ አበባ ሕዝብ የራሱን እድል በራሱ ነው የሚወስነው ብሎ መታገል አራተኛው አማራጭ ነው። https://mereja.com/amharic/v2/681504


ምግበይ የተባለው የወያኔ ጀነራል 'በተኣምርም ጦርነት ውስጥ በፍጹም ኣይገባም' ብሎ ያሰበው euroland "ምግበይ በውጊያ ቆስሏል" መባልን ሲሰማ
euroland wrote:
09 Mar 2022, 18:34
He probably got wounded after drinking and falling on ground if he is seen injured


Abere በዓድዋው ድል ኣከባበር ምክንያት ለተፈጠረው አለመግባባት ጠቅላዪን ተጠያቂ በማድረግ ሲወቅሳቸው
Abere wrote:
01 Mar 2022, 14:33
ዐብይ አህመድ የኦነግ መተንፈሻ ሳንባ፥ልብ እና የአእምሮ ነርቭ ነው። . . . እነኝህ ኦነጎች ሽቅብ ነው የቀዘኑት።


ዶ/ር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፡ አስተዳደራቸው ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ስለነበረው ግንኙነት ሲገልጡ
ከእኛ ጋር ስብሰባ አይገቡም፡፡ ከእኛ ጋርም ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ችግሩም እሱ ነው፡፡ እኛ ልናዛቸው አንችልም፡፡ ኬላ ሠርተው እኔን ላያሳልፉኝ ይችላሉ፣ አዲግራት፣ ዓድዋ ስትሄድ ኬላዎች ሠርተዋል፣ እስከ ውቅሮና እዳጋ ሐሙስ ድረስ፡፡ እኔ የክልሉ አስተዳዳሪ ሆኜ ላያሳልፉኝ ይችላሉ፡፡ ይኼ ችግር ነበር፡፡ ግንኙነቱ ከወታደራዊ አዛዦች ጋር ነው የነበረው፡፡ በተለይ ከኤታ ማዦር ሹምና ከእነ ጄኔራል አበባው ጋር፡፡ https://mereja.com/amharic/v2/673030


አጤ ምኒልክንና የአድዋ ድልን ለመለያየት መሞከር ከንቱ ልፋት ነው በማለት Horus ሲያስረዳ
Horus wrote:
01 Mar 2022, 13:39
ታላቁን እምዬ ምኒልክ ከአድዋ ድል ለመለየት ሰማይ የሚቧጥጡ የቅኝ ተገዥነት አፍቃሪዎች ሁሉ የማይደፈር ቀይ መስመር ለማለፍ ነው የሚሞክሩት! ጣሊያን አልቻለውም ! ጸረ ኢትዮጵያ የጎሳ ባንዳም አይችለውም!
https://www.youtube.com/watch?v=rqRk7CwTUlE


ሃብታሙ ኣያሌው የዛዲግ ኣብርሃን የብልጽግና የማእከላይ ኮሚቴ የመሆን ህልም መሳካትን አስታኾ ዛዲጉን ሲፈትሻቸው
Wedi wrote:
15 Mar 2022, 09:46
ዛዲግ አብርሃ ለስልጣን ሲል ብቻ… ባለፉት ሦስት ዓመታት "ፓርቲ ቀይሯል፣ ብሄር ቀይሯል፣ ሐይማኖት ቀይሯል፤ ሚስት ቀይሯል… የቀረው ፆታ መቀየር ብቻ ነው… "።


እየተማማርን እንዝናና! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 06 Apr 2022, 11:05

Horus "የጎሳ ከበርቴዎች' ስለሚላቸው ስለ ብልጥግቦች ከሰጠው ማብራሪያ
Horus wrote:
16 Mar 2022, 22:47
አቢይ ሰብስቦ ሲያናግራቸው እንደ ካድሬ ጸጥ ብለው አዳምጠው ከመሄድ በተቀር የሕዝብ መሪ አይመስሉም፣ ካድሬዎች ናቸው። ነጻነታቸው የተሰለበ፣ በራሳቸው እግር የማይቆሙ የመሪነት ባህሪና ወኔ የሌላቸው ተከታዮች ናቸው ። ፈሪዎች ስለሆኑ አዳራሽ ውስጥ ዝም ብለው ወጥተው ከዚያ ሳቦትታዥ ማድረግ ይገባሉ ። .. ..

11 ሚሊዮን አባል አለው የሚባለው ፓርቲ በውስጡ እከሌ የሚባል ምሁር፣ ፈላስፋ ሊቅ ቲኦረቲሻን የለበትም ፣ ሁሉም የጎሳ ኮታ ለመሙላት የተቀመጡ ካድሬዎች ናቸው ።

ኤርትራውነት ብዓይኒ ጅግና ተጋዳላይ መሓመድ ኑር፡ Sabur ከምዝጠቀሶ
Sabur wrote:
16 Mar 2022, 21:01
"ኤርትራውያን እኽሊ ሓንቲ ግራትን : ጸባ ሓንቲ ላምን ኢና" - ተጋዳላይ መሓመድ ኑር ኢድሪስ

Viva Eritrea !!
[/color]

በእስር የቆየውን የኦሮሞ ቦለቲከኛ ጃዋርን Horus ሲያብጠለጥለው
Horus wrote:
16 Mar 2022, 00:39
የት እንደ ሚሄድ የማያቅ ሰው የሚደርሰው ሄዶ ሄዶ ሲድክም የሚቆምበት ቦታ። ወያኔ በል ጃዋር ያ አላማ ቢስ ሰው ማለት ነው። የብሄር ጥያቄ ሞቷል፣ የጃዋር 'ፖለቲካም' እንዲሁ! አሁን እሱ ጎፈሬው ላይ ሚዶ ሰክቶ ፓፕሊክ ኢተለክቿል ቢሆን ይሻለዋል።

sarcasm ዶ/ር ለገሰ ቱሉን ሲጠቅስ
sarcasm wrote:
21 Mar 2022, 13:10
"ትግራይ ሰላም ከሆነች አማራ ክልል ያምፃል" ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ 🙄
ምን ማለት ነው ?

Axumezana ጃዋርን ኣሞካሽቶ ኣብዪን ከነ ብልጥግናቸው ሲያዋድቅ
Axumezana wrote:
16 Mar 2022, 01:32
Jawar looks this time matured and careful not to repeat his past mistakes. In my view Jawar is the most promising politician to bring change to Ethiopia. The opportunist PP have already failed Ethiopia and have burnt all their cards, it's time to uproot the hyper corrupted and deceptive PP and replace it the with a transitional government where Jawar will be one of the top players. In change management practice a leader that could not bring tangible turn around within 6 months to one year is a failure and Abiy after 4 years has already failed Ethiopia and must go. The hyper corrupted dogs of PP are like a rotten egg and will never change their old habit and will never bring prosperity to Ethiopia.

Horus የወልጋዳ የትምህርት ስርዓት አላስፈላጊነትንና፡ የፕሮፌሰር ብርሃኑን ይህንን ለማቃናት የሚያደርጉትን ጥረት ለአንባቢ ሲገልጽ
Horus wrote:
18 Mar 2022, 09:51
..ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም እንዲሉ! እረኛ፣ ገበሬና ሰራተኛ መሆን የሚችለውን ወጣት የዉሸት ወረቀት እየሰጡ ስሙን መጻፍ የማይችል የሁለተኛ ደረጃ መሃይምን ማስመረቅን የመሰለ በህዝብና አገር ላይ የሚሰራ ወንጀል የለም!

ታላቁ ነብይ Axumezana ትንቢታቸውን ሲያዝጎደጉዱት፡ ድንቄም ትንቢት "በጠባብነት የታጨቀ ቦለቲካዊ ቧልት"
Axumezana wrote:
22 Mar 2022, 00:59
. . .it is expected that Tigray and Eritrea shall be the center and engine of the coming great revival and soul harvest to prepare the world for the coming of our Lord Jesus Christ. Amen!

"የብሽሽቅ ቦተሊካ"፣ ታላቁ የቦለቲካ ተንታኝ Cigar ኤርትራን ከማነጽ ይልቅ የትግራይን ስቃይ ማራዘም እመርጣለሁ ብሎ የትግራዩን ካድሬ ሲሞግት
Cigar wrote:
21 Mar 2022, 07:56
. . . Unlike you cowards agames, if Wedi Afom was to ease your pains, we the Eritrean people would force him to retire or resign. But, seeing your pain and suffering under Wedi Afom gives us more pleasure than building our Eritrea or eating cakes for snacks.

ታላቁ Horus የኢሳቶችን ውዝግብና ጋዜጠኝነትን ያየበት መነጥር
Horus wrote:
27 Mar 2022, 11:34
. . . ለምሳሌ ጋዜጠኝንትን ለነጻነት ትግል ሊያውሉ የተሰበሰቡት ስደተኛ ጋዜጠኞች የኢሳት ስራቸው የመኖሪያ ሙያ አድርገውት ከራሳቸው ኑሮና ህይወት ጋር ስለ ተሳሰረ የውስጠ ድርጅቱ ንትርክ የአገራዊ አላማ ሳይሆን የግልና ቡድን ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝና፣ ክብር እና የጥቅም ትግል ሜዳ ሆነ። . . .

"ያደራፋሹ ሊቅ" ትዕቢቱ ተንፍሶ እዳሪ ኣፋሽ ከሆነ በኋላ 'ስለ ኢኮኖሚ እናውራ" በማለት 'የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ትህትና' ሲያሳይ
Ethoash wrote:
29 Mar 2022, 12:59
. . . አሁን ብልጣብልጥነታችን ትተን ከልብ በመግባባትና በእምነት የስው ሀቅ ጠብቀን ለሚረዱን ምስጋና አቅርበን ፀባያችንን አሳምረን ማደግ አለብን። . .

እየተማማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 08 Apr 2022, 10:15

Abere የትህነግ የጥፋት ካድሬዎችን በተመለከተ ያቀረበው ቅልብጭብጭ ያለ ምርጥ ሃሳብ፡ እነ እንቶኔንም የሚመለከት ሳይሆን ኣይቀርም
Abere wrote:
08 Apr 2022, 08:11
ህዝብ እና ካድሬ ለይተን እንወቅ - የካድሬ ህመም የህዝብ ህመም ሁኖ ህዝብ አይገድልም - ሞኝ ብቻ ነው የሰው ህመም ታሞ የሚሞተው።


እየተማማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 13 Apr 2022, 10:33

ያያ ቧያለዉን ልጅ፡ ስለ ተከፋይ ተራ ካድሬዎችና ስለ ብልጥግና ሎሌዎች እናገራለሁ ስለማለታቸው Konjit Sitotaw ሲጠቅሳቸው
ለዚህም አቶ ዮሃንስ ማን ገንዘብ ከማን እየተቀበለ፣ ቤት እና መኪና ወስዶ ትክክለኛ የህዝብን ጥያቄ እያዳፈነ የብልፅግና ሎሌ እንደሆነ በቅርብ ይፋ አወጣለሁ ብለዋል።

ተከፋይ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች የህዝብ እውነት እየቀበሩ መሆኑንም አስታውሰዋል። https://mereja.com/amharic/v2/695712


Assegid S. ስለ ሆድአደሮች ስለ ብአዴኖችና "አመራሮቻቸው'' የልቡን ሲናገር
Assegid S. wrote:
11 Apr 2022, 07:48
የሚበላውን ካገኘ ቢሞቀው ቢበርደው የማይጨንቀው ኣሳማ ብቻ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ኣማሮች እየታረዱ፣ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ አቅመ ደካሞችና ህፃናት ከመኖሪያ ቅያቸው እየተፈናቀሉ የማይጨንቀው፥ ኣማራን እንደ ካንሰር ቀስፎ የያዘ ጠንካራ የኦህዴድ ምሰሶ ደመቀ መኮንን ነው። . . .

ሁሌም የሚገርመኝ የብኣዴን ባህሪ ግን ... ልክ እንደ Tower Bridge … ኣፋቸው የሚከፈተው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። እህል ሲጎርሱ እና ከስልጣን ሲነሱ።


እየተማማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 19 Apr 2022, 11:08

Ethoash በጥሞና ግዜ ካገኘው ትምህርት አኳያ አዳልጦት "ጀግና" የሚለውን ቃል በትክክል ሲገልጽ
Ethoash wrote:
13 Apr 2022, 16:19
. . . ጀግና ማለት ስራ የሚፈጥርና አንድ ስወ የሚቀጥርና አገር የሚያሳደግ ነው። . . .

Selam/ ሁሉአማረሽ ወያኔን በቃላት ጥፊ
Selam/ wrote:
17 Apr 2022, 09:48
Headless woyane - One leg in Tigray, another in Ethiopia, a third one in Eritrea and a fourth in Cairo - what a confusion!

Assegid S. ስለ የኣማራ ክልል ባለስልጣናት የአቶ ዮሓንስ ቧያለውን ቃል ሲጠቅስና እውነትነቱን ሲያረጋግጥ
Assegid S. wrote:
18 Apr 2022, 12:32
https://www.eaglewingss.com/

ይኸው ዛሬ፦ ጉንቱው የብኣዴን ባለስልጣን አቶ ዮሐንስ ቧያለው … በተረኛው የኦህዴድ መንግስት ሚዛን የኣማራ መሪዎች የሱማሌን፣ የኣፋርን፣ ወይንም ደግሞ የቤንሻንጉልን ክልል መሪዎች ያክል እንኳ ክብደት እንደሌላቸው በአፋቸው ሲመሰክሩ ሰማን። የኣማራ ክልል ባለስልጣናት "ለእግር ወኃ አቅርቡ ሲባሉ … እኔ ነኝ የማጥብህ!” የሚሉ ስልብ አሽከሮች ናቸው ሲሉ በስተመጨረሻም ቢሆን እውነትን ተንፍሰዋታል። (source: Utopia Cable TV )

የሃገራቸው ቦለቲካንና ህይወታቸውን ከማስተካከል ይልቅ የሩሲያ ወዶዘማች ለመሆን የቃጡ ቦዘኔዎችን sarcasm ሲወርፍ
sarcasm wrote:
18 Apr 2022, 21:26
ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ሩሲያዊ

Selam/ ማለት Horus ነው፡ በሁለት ስም እየነገደ ነው የሚሉ አካላትን Selam/
Selam/ wrote:
18 Apr 2022, 10:01
A thief believes everyone steals.

Ethoash ከኤርሚያስ አመልጋ ዙርያ ለእውነት ሲቆም
Ethoash wrote:
19 Apr 2022, 10:48
እንደ ኤርሚያስ ያለ ስው በአንዲ ሺህ አመት አንዴ የሚመጡ ናቸው። ይልቁንም አንድም ሳንጠቅምበት እንዳይሞት ብቻ ነው የምፈራው። ኤርሚያስ ስለኢትዬዽያኖች ምቀኝነት አላወቀም እሱ አሜሪካዊ ነው ጥቁርም ቡሆንም በሐቅ ነው መሄድ የሚፈልገው። ግን ኢትዬዽያ ውስጥ የመንሺያ ፣ የመታያ ፣ አብላኝ ልብላ የሚባል ነገር አለ። ይህንን ስላላደረገ ስለሞን የሚባል የወያኔ ተላላኪ ገንዘብ ስርቆ ጠፋ ብሎ በአዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ላይ አሳተመ ስው ደነገጠ ሁሉ ነገር ተበላሽ። አዲስ ፎርቹን ብዙ ስዋችን ነው ገደል የከተቱት በጣም መጥፎ ጋዜጣ ነው።

አብይ ከመጣ በኋላ አመልጋን እዳውን ከፍሎ ለአማልጋ ስጥቶ ቤቱን ጨርስ ማለት ነበረበት ። ኦባማ እኮ በትሪሊዬን ነው ለአሜሪካን ድርጅቶች ስጥቶ ከኪሳራ ያዳናቸው። መንግስት ምንድነው ይህንን ማረግ ካልቻለ።

sesame የወያኔ "የተሳከረ የታሪክና የቦተሊካ ትርክት ሰለባዎችን በሙሉ የቃላት እሩምታ ሲያዘንብባቸው
sesame wrote:
12 Apr 2022, 13:33
Tigrayan "exceptionalism" is of a different kind. It is like the person who wins millions in a lotter and feels haughty. After all, no one is more proud than a beggar turned rich. Tigrayans got a lottery in 1991, when as a result of EPLF's enormous achievements, found themselves in the driving seat of Ethiopia. The only thing they can be proud about is they were exceptional looters. During their 27 years of in power, they raised a generation of zombies who were totally brain-washed into thinking they were exceptional. Children raised to feel exceptional end up losers. It is children who are taught to become exceptional by hard work who succeed. Lotteries are very rare and the Agames will not have another for a thousand years.

Axumezana ለsesame ጥሁፍ በሰጠው ምላሽ "ግመል ሰርቆ ማጎንበስ አይቻልም" ለማለት የዳዳው ሲመስል
Axumezana wrote:
12 Apr 2022, 14:10
እውነት፥ እየሸሸህ፥ ችግርህን፥ መፍታት፥አትችልም!

You cannot continue with the habit evading the truth and at the same time expect to solve your problem as a rolling stone gathers no moss!


እየተማማርን እንዝናና!
:mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Selam/ » 19 Apr 2022, 12:52

Impressive, you have the time & patience to do this. Keep it up!
Meleket wrote:
11 Mar 2022, 11:16
የኤርትራ መከላከያ "ቪዛ ኦን ኣራይቫል - እስከ ወዲያኛውም" እንደሚሰጥ ያላወቀው Axumezana በባዶ ሜዳ ማቅራራት ሲዳዳው
Axumezana wrote:
04 Mar 2022, 13:50
What you should know is TDF will visit Eritrea with out visa soon , . . .


ኤርሚያስ ለገሰ ስለ አዲስ አበቤ ሲሞግት
አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0

"የምን የዓድዋ ድል ነው፡ እሱ'ማ ምኒልክን ነው የሚያገዝፈው" የሚል ሲመስል የጉራዕ፡ የሰሓቲ የዶጋሊ ድል ነው መከበር ያለበት ለማለት Halafi Mengedi ትግራዮችን ለማስረዳት ሲሞክር
Halafi Mengedi wrote:
28 Feb 2022, 23:10
The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.

የሩዋንዳን የብስክሌት ፌዴሬሽን "ነገሩ ነው እንጂ፡ ትዝብት ነው ትርፉ!" ሲላቸው Cartmann
Cartmann wrote:
27 Feb 2022, 10:00


TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....

While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day. :mrgreen:

ስለ ሕዝብ ታሪክና ባህል ኣይበገሬነት Horus ሲያስረዳ
Horus wrote:
01 Mar 2022, 11:31
የአንድን ሕዝብ ታሪካና ባህል በቀላሉ ለማጥፋት አይቻልም! ዘር በማጥፋት እንኳ ሕዝብ አንዴ የፈጠረውን ካልቸር ማጥፋት አይቻልም!

የSomaliman እይታ ስለ የፎቶ ሾፗ ንግሥት
Somaliman wrote:
03 Mar 2022, 16:33
This Fiyameta is obsessed with Photoshop, but he cannot photoshop his own poor intelligence. What a pity!

በአቡነ መርቀሬዎስ ህልፈት ምክንያት ጠቅላዩ የተናገሩትን ቅኔ ሲፈታና ተላላኪዎቻቸውን በምሳሌ ሲቦርሽ Assegid S.
Assegid S. wrote:
04 Mar 2022, 18:39
ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው 8)

የሰፊው የኤርትራ ህዝብን የማይናወጥና የማያወላዳ ኣቋም Cigar በአጭር ቃላት ደህና አድርጎ ሲገልጽ
Cigar wrote:
08 Mar 2022, 22:40
Eritrea is for Eritreans by the Eritreans and to only Eritreans.

Abere ለእስክንድር ነጋ ያለውን የትግል ኣጋርነት ሲገልጽ
Abere wrote:
06 Mar 2022, 18:42
ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።

free-tembien የዓረናዉን ኣብረሃ ደስታ ስጋት ሲጠቅስ
free-tembien wrote:
06 Mar 2022, 19:21
"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ

sarcasm ትግራይ ተከባለች መድሃኒት የለንም ወዘተ ብሎ ሲያለቃቅስ የZmeselo "በጥሰህ ውጣ" የሚለው ምላሽ
Zmeselo wrote:
09 Mar 2022, 08:49
ኣዮኻ ናይና። ፈንጢስካ ዉጻእ። :lol:
እየተማማርን እንዝናና . . . :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 20 Apr 2022, 10:25

ከግዜያችንም ከትዕግሥታንም በትንሹም ቢሆን እየሰዋን እውነትን መግለጥ፡ መረጃን ከመሰዳደቢያነትና የካድሬዎች መፈንጫነት ይልቅ የመማማርያና መዝናኛ መድረክ በማድረግ ለመጪዉ ትውልድም ደጎስ ያለ መድብል ማበጀት ታሪካዊ ኃላፊነታችን ነው ብለን እናምናለን። ለማበረታትዎ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከልብ እናመሰግናለን! :mrgreen:
Selam/ wrote:
19 Apr 2022, 12:52
Impressive, you have the time & patience to do this. Keep it up!
Meleket wrote:
11 Mar 2022, 11:16
የኤርትራ መከላከያ "ቪዛ ኦን ኣራይቫል - እስከ ወዲያኛውም" እንደሚሰጥ ያላወቀው Axumezana በባዶ ሜዳ ማቅራራት ሲዳዳው
Axumezana wrote:
04 Mar 2022, 13:50
What you should know is TDF will visit Eritrea with out visa soon , . . .


ኤርሚያስ ለገሰ ስለ አዲስ አበቤ ሲሞግት
አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ከቀየሯት አዲስ አበቤ ያልቅልሀል - ኤርሚያስ ለገሰ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=14cb3bdb0

"የምን የዓድዋ ድል ነው፡ እሱ'ማ ምኒልክን ነው የሚያገዝፈው" የሚል ሲመስል የጉራዕ፡ የሰሓቲ የዶጋሊ ድል ነው መከበር ያለበት ለማለት Halafi Mengedi ትግራዮችን ለማስረዳት ሲሞክር
Halafi Mengedi wrote:
28 Feb 2022, 23:10
The Adwa war victory celebration is a fake and Tigray should not be celebrated, because there were other wars Tigray was victorious pre Adwa war against white men.

የሩዋንዳን የብስክሌት ፌዴሬሽን "ነገሩ ነው እንጂ፡ ትዝብት ነው ትርፉ!" ሲላቸው Cartmann
Cartmann wrote:
27 Feb 2022, 10:00


TOUR DU Rwanda- ERITREA is Champion in General classification, Best young riders, Best African Rider....

While Africa is largely unvaccinated and the tour was conducted freely without any masks in unvaccinated nation, Eritrean cycling national team was banned by the useless Rwandan Cycling federation. Yet a couple of Eritrean riders went and won it all. That is how undisputed champions do it. Well that makes my day. :mrgreen:

ስለ ሕዝብ ታሪክና ባህል ኣይበገሬነት Horus ሲያስረዳ
Horus wrote:
01 Mar 2022, 11:31
የአንድን ሕዝብ ታሪካና ባህል በቀላሉ ለማጥፋት አይቻልም! ዘር በማጥፋት እንኳ ሕዝብ አንዴ የፈጠረውን ካልቸር ማጥፋት አይቻልም!

የSomaliman እይታ ስለ የፎቶ ሾፗ ንግሥት
Somaliman wrote:
03 Mar 2022, 16:33
This Fiyameta is obsessed with Photoshop, but he cannot photoshop his own poor intelligence. What a pity!

በአቡነ መርቀሬዎስ ህልፈት ምክንያት ጠቅላዩ የተናገሩትን ቅኔ ሲፈታና ተላላኪዎቻቸውን በምሳሌ ሲቦርሽ Assegid S.
Assegid S. wrote:
04 Mar 2022, 18:39
ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው 8)

የሰፊው የኤርትራ ህዝብን የማይናወጥና የማያወላዳ ኣቋም Cigar በአጭር ቃላት ደህና አድርጎ ሲገልጽ
Cigar wrote:
08 Mar 2022, 22:40
Eritrea is for Eritreans by the Eritreans and to only Eritreans.

Abere ለእስክንድር ነጋ ያለውን የትግል ኣጋርነት ሲገልጽ
Abere wrote:
06 Mar 2022, 18:42
ተከፋይ ደሞዝተኛ የኦነግ ብልጽግና ወይም የሆድ አደር ብ አደን ልቅሶ እና ጩኸት የእስክንድርን የእውነት መሰረት አያናውጥም። ትግል በጽናት እና በእውነት አለት ላይ እንደ እስክንድር ሲመሰረት እንጅ በካድሬነት ከሚገኝ የዳቦ ፍርፋሬ የባንክ አካውንት መጠን አይደለም። እስከ አሁን በአይናችን እንደምናየው እስክንድ እነዚህን ጣምራ ጠላቶች በብዕር እና በአስተሳሰብ በጽናት እያሸናፋቸው ነው - ውሸታቸው አቅልሎ አቅልሎ የ5 ሳንቲም ቂቤ ያህል አሳንሶ እያቀለጣቸው ነው።

free-tembien የዓረናዉን ኣብረሃ ደስታ ስጋት ሲጠቅስ
free-tembien wrote:
06 Mar 2022, 19:21
"ከህወሓት በላይ ኢትዮጵያውያን ትግራይ እንድትገነጠል የሚፈልጉ ይመስለኛል" የዓረና ትግራይ መስራች አብረሃ ደስታ

sarcasm ትግራይ ተከባለች መድሃኒት የለንም ወዘተ ብሎ ሲያለቃቅስ የZmeselo "በጥሰህ ውጣ" የሚለው ምላሽ
Zmeselo wrote:
09 Mar 2022, 08:49
ኣዮኻ ናይና። ፈንጢስካ ዉጻእ። :lol:
እየተማማርን እንዝናና . . . :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 30 Apr 2022, 04:51

የኤርትራ የልዑካን ቡድን ወፈፌው ፑቲን በሚመራት ራሻ ተክስተዋል ሲባል ሲሰማ ተራው ካድሬ tarik ከኣቅሙ በላይ እጅግ መንጠራራት ሲያምረው
tarik wrote:
27 Apr 2022, 09:42
. . .
VIVA MAMA Eritrea. Evil usa is dead. Z new world order is here. China and Russia and India and my Eritrea 🇪🇷 R z coming up superpowers.
. . .

Horus ኢትዮጵያን ጠልቶ መግዛት ምን ማለት እንደሆነ ሲገልጥ።
Horus wrote:
21 Apr 2022, 02:01
ኢትዮጵያን ጠልቶ ኢትዮጵያን መግዛት ካካ እንደ ሆነ አይደለም ወያኔ ብልጽግናም ይማር እንላለን !

ሰቆቃዉ Halafi Mengedi፡ ያገሩ የትግራይ ጉዳይ እጅግ ልቡን በልቶት በሃሳብ ብትንትንና ብክንክን ሲልላት
Halafi Mengedi wrote:
27 Apr 2022, 09:07
The 17 years bitter and painful struggle failed and evaporated without yielding anything to the intended Tigrayans. The only result got from the struggle was one for the independent of Eritrea as they wished, second it enriched very few people of greedy high raking Tigrayans, third it put Meles to be PM and buried with his grandfather fellow Dembian and the fourth is it brought mana for all ethnics and Amhara to see development and what the right people can do for societies.

The irony of the above beneficiaries, all of the became enemy of Tigray and joined all of them to destroyed Tigray who brought them from misery life. This is where woyane leaders failed Tigray not to anticipate from these ungrateful ethnics, a leader is expected to see ahead and anticipate for the worst and prepare to avert it if it happens as a wise leader but Tigray leadership were dummy cannot see ahead of the curve and waiting for the disaster to tell them and it did and tried to react but too late to avert or contain the events. So, what can we learn from the mistakes of the past, do not ever repeat it, do things differently to get a different result, as simple as that.

Assegid S. ለSarcasm ስለ አዲስ አባባዊነት ቅልብጭብጭ ያለ ማብራሪያ ሲሰጠው
Assegid S. wrote:
29 Apr 2022, 07:21
እኔ እንደ አጣና በጭነት መኪና ወደ ኣዲስ-አበባ የገባ ሁሉ ኣዲስ-አበባዊ ሆኖ ሊቆጠር አይገባም ብዬ ስል፦ በክልልና ከተማ ተከፋልላችሁ ኑሩ ተብሎ እስከተወሰነብን ድረስ … የከተሞች መብት በእኩልነት ተጠብቆ ... "ኣዲስ አበቤ" ተብሎ መወሰድ ያለበት የኣዲስ አበባ ነዋሪ እንጂ ከወለንጪቲ የተነሳው ተሳፋሪ መሆን የለበትም ለማለት ነው።

Axumezana ዳንኤል ክብረት፡ "የወያኔ አሻራን" ለመደምሰስ እየሞከረ ነው በማለት ሲከሰው
Axumezana wrote:
21 Apr 2022, 09:11
Will Daniel Kibret be able to destroy the Great Ethiopian Reinssance Dam with his obsession of destroying the Tigrayans legacy? What about the countless industry parks , Ethiopian Airlines, highways, the new finfine etc?

Horus ስለ ሃሳብ ሙግት ገልጦና ጭፍን ጥላቻን ተጠይፎ የወያኔ ደንቆሮዎች ከማለት ይልቅ ኣንድን ብሔር ሲጠቅስ
Horus wrote:
27 Apr 2022, 01:03
በኢትዮጵያ ምድር የሃሳብ ሙግት መጀመሩ ዘመነ ብርሃን ማለት ነው ። የትግሬ ደንቆሮች የጭለማ ዘምን ተዘግቷል! በቃ !
ጭፍን ጥላቻ ሳይሆን በፋክትና አመክንዮ ላይ የሚካሄድ ፍጭት ይለምልም !Let 1000 flowers bloom!!!

የፈሰሰ ውሃ ኣይታፈስም ሲባል ያልሰማው ወያኔው Axumezana ቀይባሕርን እናስመልስ እያለ ሲያላዝን የSelam/ ምላሽ
Selam/ wrote:
24 Apr 2022, 08:22
Woyane rat - If you TPLF thugs want Tigray to have access to water, go for it without involving Ethiopia.

You ducked & imprisoned & killed those gallant Ethiopians who raised the questions 25 years ago. If you admit that was a mistake, then apologize like a normal human being & dismantle TPLF in its entirety & hand over all woyane leaders. Don’t just sugarcoat the issue by criticizing dead & imprisoned woyanes. Selam knows well your serpentine & sinister behavior. KIFFU!

ዓድዋ ላይ ከተደረጉት የትየለሌ ጦርነቶች መካከል የጦቢያው ጠቅላዪ አንዱን የተነተኑበት እይታ Horus እንዳጋራው
Horus wrote:
28 Apr 2022, 14:28
የአድዋ ጦርነትን አደራጅተው የመሩት የሸዋ አማራ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ ጉራጌና ጋፋት ናቸው (አቢይ አህመድ) https://www.youtube.com/watch?v=TuAYnhcElto

እኩል ዕድልን የተነፈገ ዜጋ ምን እንደሚያደርግ ሰለሞን ሹምዬ ሲተነትን
"ዛሬ ዕድል ያልሰጠኀው ሰው ነገ አማፂ ሆኖ በሌላ መድረክ ይበቀልሀል" - ሰለሞን ሹምዬ https://mereja.com/tv/watch.php?vid=74a148e06

Assegid S. በአዲስ አባባዊነት ዙርያ ስለ "መቀበል እና ማቀበል" በጨዋ ደንብ ለSarcasm ሲያብራራለት
Assegid S. wrote:
29 Apr 2022, 07:21
ከዚህም በተጨማሪ ማለት የምፈልገው ግን፦ ለምሳሌ ... ካናዳ ውስጥ ኣምስት ኣመት የኖረ ኣንድ ኢትዮዽያዊ ህግና ስርዓቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ካናዳዊነቱን መቀበል እንጂ ሙሉ ኢትዮኢትዮዽያዊነቱን ማቀበል እንደማይችለው ሁሉ፤ አሁን ያለው ነዋሪዎችን በክልልና በከተማ የሚከፋፍለው ህግ እስካልተወገደ ድረስ፥ ኣንድ ግለሰብ መስፈርቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ኣዲስ-አበቤነቱን ይቀበላል እንጂ ሙሉ አሰላነቱን ማቀበል አይችልም። ከባህርዳርም ይምጣ ወይ ከቀብሪደሐር፣ ከአጋሮም ይሁን ውቅሮ ... ህግና ስርዓቱን ያሟላ ነዋሪ መንደርተኛነቱን ማቀበልም ሆነ ኣዲስ-አበቤነትን መሽረፍ አይችልም። ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን እኔ በግሌ ian-zation process ብዬ የምጠራው ሀይማኖታዊም ህግ ነው። አሁን ያለብን ፈተና ግን "ህጋዊ ነዋሪዎች ስለሆንን ኣዲስ-አበቤነትን ትታችሁ አዳነች-አበቤነትን ተቀብሉ" የሚል መንደርተኝነት ነው።

መልካም ቀን Sarcasm, take care!

40 የሚሆኑ የኤርትራ ወታደራዊ መኮንኖችን በCovid19TDF አጥታችኋል በማለት ለመሳለቅ ሲሞክር euroland የሰጠው ምላሽ
euroland wrote:
29 Apr 2022, 09:20
Agames like you are good at killing Eritrean Generals and Colonels online :lol:


እየተማማርን እንዝናና . . .
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 21 May 2022, 04:31

Horus ስለ 'ተረኝነት' ለsesame በአብነት ሲያስረዳ
Horus wrote:
18 May 2022, 13:09
sesame:
በአሁን ወቅት የቦሌ ቋንቋ ከትግርኛ ወደ ኦሮሞኛ ተለውጧል።


ከስብሃት ነጋ የከፋ ወንጀለኛ'ማ ኢትዮጵያ ውስጥ ገና አልተፈጠረም ለማለት justo ጠቅላዩን በሎጂክ ሲጠቀልላቸው
justo wrote:
20 May 2022, 23:03
Abiy disqualified himself from arresting anybody the minute he released Sehat Nega and Abiy Woldu


የሰለጠነ ውይይት መደማመጥንና እርስ በርስ መበረታታትን አካሉ ያደርጋል ሲባል እውነት ነው ለካ! የሚያስብለው የነAssegid S. እና Horus ውይይት
Assegid S. wrote:
19 May 2022, 18:06
Horus wrote:
19 May 2022, 13:15
"ሳይኮሎጂ ቦታ አለው። ሃሳብ ቦታ አለው ። ፖለቲካን የሚገዛው ህሳቤ ግን የሰዎች ቁሳቂ ጥቅምና የሃይል ሚዛን፣ የሃይል ዳይናሚክስ ነው። አቢይ በፖዘቲቭ ስብከት የፖለቲካ ትግል ሊፈታ ይሞክራል! አይሰራም ።"


Thank you Horus. That is well said!


እየተማማርን እንዝናና . . .
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 26 May 2022, 04:02

የፋኖ ንቃተ ኅሊና ጠርዝ በፋኖ ማናዬ ሲገለጽ
"እኛ የምንታገለው ልጆቻችን ሀገር እንዳያጡ እንጂ ወላጅ እንዳያጡ አይደለም" - ፋኖ ማናዬ
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=28bed5220


Abere ስለ ጀ/ል ተፈራ ማሞ ጉዳይ ተጠይቆ ሲመልስ
Abere wrote:
24 May 2022, 12:00
ጀኔራሉን ወንጀለኛ አድርጎ ለመክሰስ ወንጀለኛ ያልሆነ መንግስት ያስፈልጋል።


እየተማማርን እንዝናና . . . :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 04 Jun 2022, 05:10

Tiago የጋዜጠኞችን እስር መበራከት አስታኮ የዶ/ር ኣብዪን መንግስት ሲተች
Tiago wrote:
31 May 2022, 16:59
Imprisoning journalists is a sign of increasing totalitarianism. Stifling a free press is an effort to keep a government from being criticized, and from being held accountable for honest transparent actions by the citizens of a nation.


የSelam/ ምላሽ፡ "ወርቃማዉ' የወያኔ ካድሬ Ethoash ላቀረበው ምሳሌና የሃገሮች ህብረት ሃተታ
Selam/ wrote:
01 Jun 2022, 21:07
. . . You contribute nothing but expect everything from the rest of the country just like New Mexico.


የAssegid S. በስናይፐር የታገዘው እንከን የማይወጣው ምክርና ውጤታማው ቃል
Assegid S. wrote:
01 Jun 2022, 13:09
በየትኛውም መመዘኛ በኣንድና በሁለት ግለሰብ ስህተት ምክንያት አጠቃላይ ማህበረሰብን መዝለፍ ትክክል አይደለም። በተለይ በእንዲህ ባለ የፖለቲካ ጨዋታ አደገኛ ክልል ውስጥ ገብቶ አላስፈላጊ foul መስራት በራስ ላይ የፍፁም ቅጣት ምት ማብዛት ይሆናል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ሆኑ አገልጋያቸው የ protestant እምነት ተከታዮች ነን ብለው ይናገሩሉ እንጂ ኣንዳቸውም እምነቱን አይወክሉም። በእነዚህ ሁለት ግለሰቦችና በሌሎች በርካታ ዋልጌዎች ምክንያት በአጠቃላይ የ protestant ዕምነት ላይ ተረባርቦ አላስፈላጊ ቃላቶችን መወርወር፥ ለጠቅላይ ሚንስትሩ በሀይማኖት ሽፋን ጠንካራ የመሽሽጊያ ግንብ የሚሰሩበትን ድንጋይ እንደማቀበል ነው። እንደ ሁልጊዜው "የእንትን ዘር" ስለሆንኩ ከሚለው ሌላ "የእንትን ሀይማኖት ተከታይ" ስለሆንኩ በሚል ማስተዛዘኛ የህዝብ ድጋፍ ለመሰብሰብ ያግዛቸዋል። የሚተኮስ ቀላህ ብቻ ሳይሆን የሚሰነዘር ቃልም በ ስናይፕር (sniper) ሲታገዝ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል።


ከመረጃ በፈቃዱ የተገለለው Axumezana ያገሩን ሰዎች ትልቅ የጥላቻ ችግር ሳያይ፡ ያገሬን ሰዎች በጥላቻ ተነድቶ ለማብጠልጠል ሲሞክር
Axumezana wrote:
24 May 2022, 13:31
One of the mission of Isaias's cyber mafia is the impossible task of painting a rosy picture of the unrepentant dictator and genocidal Isaias to the world. That is why they are too nervous, angry and bark like a dog the moment something is posted that exposes his true nature.


Horus የትግራይ ሰዎች ያለባቸውን ዋንኛ ችግር ለመግለጥ ሲሞክር
Horus wrote:
04 Jun 2022, 01:25
. . . በንዴትና ጥላቻ ውስጥ ያለ ሰው ምንም ነገር በትክክል ማሰብና መወሰን አይችልም። . . .


Tiago በዶ/ር ኣቢዪ ዙርያ ስለ ዲሞክራሲና ኣምባገነናዊ ኣመራር ሲተነትን
Tiago wrote:
31 May 2022, 21:20
. . .
Abiy the democratically elected PM turned a dictator.

A democracy can also fall when a country’s elites feel that democracy no longer “works” for them. When these elites feel that losing an election may mean forfeiting their power and influence over the country, they may seek to take over the country by force, turning it into a dictatorship. Or, democracies can fall the other (more subtle) way, when elites first grab on to power via democratic means, before then stripping away democratic rights.


እየተማማርን ስንዝናና . . .
:mrgreen:

Post Reply