Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 03:30

ጠቅላዩ ትግራይን ለወያኔ ያስረከቡ የጦር መሪዎቻቸውን እስከ ፊልድ ማርሻልነት በሹመት ሲያምበሸብሹ Assegid S. ሆየ
Assegid S. wrote:
10 Jan 2022, 07:39
... ጦር ሠራዊቱን መደለል። የኣምባገነን አገዛዝ ወታደራዊ ክፍሉን በማስደሰት ይጀመራል - ይፀናል።


የኤርትራው ብረዚደንት የኒዮኮሎኒያሊስቶችን ሴራ በቴሌቪዥናቸው ሲተነትኑ

Kuasmeda wrote:
09 Jan 2022, 17:22
The "carrot and stick" approach only works for animals. PIA


Assegid S."ጋዜጠኛ ነን" የሚሉ ኢሳትም ኢቲቪም ላይ ጭምር ያሉ አድር ባዮችን በቃላት ሲከረክማቸውና ሲኮረኩማቸው

Assegid S. wrote:
08 Jan 2022, 21:10
. . . በጋዜጠኝነትና በኣውርቶ-አደርነት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ!


በወያኔም በብልጽግናም ፍትሕን ተነፍጎ በሀሰት ክስ ዘብጥያ እንዲወርድ የተደረገው እውነተኛው ጋዜጠኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ አሁንም በተግባር ሲያስተምር

በሀሰት ለመሰከሩብን እግዚአብሔር ሺ ጊዜ ይቅር ይበላቸው


Feltman 'ኣብዪ የበላይነት ተጎናጽፏል፡ መቀሌ ባሻው ግዜ መግባት ይችላል' የሚል ሪፖርት ኣቅርቧል ሲል Tazabi-1 ላቀረበው ሹክሹክታ፡ eden እንዲህ ኣፍረጥርጣዋለች

eden wrote:
11 Jan 2022, 05:44
. . . Only Tigray people decide who is in power in Tigray, not Addis. It's foolish to demand Addis picks Mekele leaders (or Bahirdar leaders) in present day Ethiopia where federal government does not have monopoly of power. . . .


የኣማራ ክልል ፕሬዚደንት በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ የመንግስትን እርምጃ (እነ ስብሃት ነጋን ጨምሮ የተፈቱበትን ውሳኔ) ደግፈው የሰጡትን ሐሳብ በተመለከት Assegid S. እንዲህ ኣስቀምጦታል

Assegid S. wrote:
11 Jan 2022, 14:43
ከብት ሁሌም የሚግጠው እረኛው ፈቅዶ ባዋለው መስክ ላይ ነው

:mrgreen:

kibramlak
Member
Posts: 1913
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by kibramlak » 12 Jan 2022, 03:37

Haha, እኔ ደግሞ አንድ ልጨምርልህ፣

ውሻ አሳዳጊውን አይረሳም፣ አብይ ኮትኩቶ ያሳደገውን ትህነግ አልረሳም !

Wedi
Member+
Posts: 5595
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Wedi » 12 Jan 2022, 03:53

ልጅ ( አብይ) ኮትኩቶ ባሳደገው በአባቱ ( በህወሃት) ላይ እንዲፈርድ እግዚአብሒር ይፈቅዳልን??? :lol: :lol:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 11599
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Abe Abraham » 12 Jan 2022, 04:00

Meleket wrote:
12 Jan 2022, 03:30
ጠቅላዩ ትግራይን ለወያኔ ያስረከቡ የጦር መሪዎቻቸውን እስከ ፊልድ ማርሻልነት በሹመት ሲያምበሸብሹ Assegid S. ሆየ
Assegid S. wrote:
10 Jan 2022, 07:39
... ጦር ሠራዊቱን መደለል። የኣምባገነን አገዛዝ ወታደራዊ ክፍሉን በማስደሰት ይጀመራል - ይፀናል።


የኤርትራው ብረዚደንት የኒዮኮሎኒያሊስቶችን ሴራ በቴሌቪዥናቸው ሲተነትኑ

Kuasmeda wrote:
09 Jan 2022, 17:22
The "carrot and stick" approach only works for animals. PIA


Assegid S."ጋዜጠኛ ነን" የሚሉ ኢሳትም ኢቲቪም ላይ ጭምር ያሉ አድር ባዮችን በቃላት ሲከረክማቸውና ሲኮረኩማቸው

Assegid S. wrote:
08 Jan 2022, 21:10
. . . በጋዜጠኝነትና በኣውርቶ-አደርነት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ!


በወያኔም በብልጽግናም ፍትሕን ተነፍጎ በሀሰት ክስ ዘብጥያ እንዲወርድ የተደረገው እውነተኛው ጋዜጠኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ አሁንም በተግባር ሲያስተምር

በሀሰት ለመሰከሩብን እግዚአብሔር ሺ ጊዜ ይቅር ይበላቸው


Feltman 'ኣብዪ የበላይነት ተጎናጽፏል፡ መቀሌ ባሻው ግዜ መግባት ይችላል' የሚል ሪፖርት ኣቅርቧል ሲል Tazabi-1 ላቀረበው ሹክሹክታ፡ eden እንዲህ ኣፍረጥርጣዋለች

eden wrote:
11 Jan 2022, 05:44
. . . Only Tigray people decide who is in power in Tigray :lol: :lol: :lol: , not Addis. It's foolish to demand( telling you not to elect terrorists is not an unreasonable demand. There is no such thing as absolute freedom in electing terrorists. :lol: :lol: ) Addis picks Mekele leaders (or Bahirdar leaders) in present day Ethiopia where federal government does not have monopoly of power. . . .


የኣማራ ክልል ፕሬዚደንት በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ የመንግስትን እርምጃ (እነ ስብሃት ነጋን ጨምሮ የተፈቱበትን ውሳኔ) ደግፈው የሰጡትን ሐሳብ በተመለከት Assegid S. እንዲህ ኣስቀምጦታል

Assegid S. wrote:
11 Jan 2022, 14:43
ከብት ሁሌም የሚግጠው እረኛው ፈቅዶ ባዋለው መስክ ላይ ነው( Too early to make that conclusion. The past doesn't always tell us what the future behaviour would look like. :lol: :lol: )

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 04:54

kibramlak ወዳጃችን እንዲሁም Wedi እዚህ መረጃ ውስጥ እግረመንገዳችንን የሚያጋጥሙን ገራሚ ጥቅሶችንና አባባሎችን እየተጋራን እንማማርባቸውና እንዝናናባቸው ዘንድ የተከፈተ ርእስ ነውና፡ ጭዋነት በተላበሰ ሁኔታ የዘወትር ሱታፌያችሁ ኣይለየን። የምታቀርቡት ጥቅስ ግን የናንተ የግላችሁ ሳይሆን የመረጃ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ [የቦለቲካ አመለካከታቸው የፈለገው ይሁን] ያፈለቋቸውን ሃሳብ ቢሆን ይመረጣል፡ የናንተን አባባል ደግሞ መሳጭ ወይ አዝናኝ ከሆነ ሌሎች ወንድሞቻችሁ ጠቅሰው ቢያቀርቡት ይመረጣል፡ ለዛም ይኖረዋል።

Abe Abraham ይህ ርእስ የተከፈተው የመረጃን መሳጭና አዝናኝ ጥቅሶችን ለመጋራት ነው። አንተ ስለ አሸባሪና ምርጫ ያቀረብከው የግል ሃሳብህን eden ጥቅስ ውስጥ መዶልህ ስህተት ነው። እዚህ ሳይሆን የመጀመሪያው ጉዳዩ የተነሳበት ርእስ ስር ይህን ሃሳብህን ብታጋራው ጭዋነት ይኖረዋል። እዚህ ርእስ ስር ልታደርገው የሚገባህ፡ መረጃ ውስጥ መሳጭ ወይ አዝናኝ ጥቅስ ስታገኝ እንማማርበትና እንዝናናበት ዘንድ ማካፈል ነው።

:mrgreen: :lol: :mrgreen:

ጠቅላዩ፡ በአማራና በኣፋር ህዝብ ደም እንዲሁም በሩሲያና በቻይና ጥረት በኤርትራ ድጋፍም ላይ ተቋምረው ለአሜሪካ ተምበርክከው ከአሸባሪዎች ጋር እየተዋዋሉ ነው፡ አይታመኑም ለማለት kibramlak ሲያብጠለጥላቸው
kibramlak wrote:
10 Jan 2022, 14:08
. . .
ውሻ አሳዳጊውን አይረሳም ይባላል፣ አብይ አሳዳጊውን ትህነግን አልረሳም፣፣


የኤርትራው ብረዚደንት በ2022 መባቻ ለህዝባቸው በቴሌቪዥን ያቀረቡትን ሰፊ ትንተና ኢትዮጵያዊው sarcasm ለማብጠልጠል ሲሞክር እንዲህ አስቀምጦታል

sarcasm wrote:
08 Jan 2022, 20:20
. . . His megalomania is getting worse - he believes he rules, not only Eritrea and Ethiopia, but also the entire Horn of Africa. He is on a mission to end the uni-polar world order. I don't know how he imagines to do it. He is on "Eritrea against the entire world" mood again.

Everything is somebody else's fault or the foreign agenda's fault - America is back to being his mortal enemy. . . .

:mrgreen:

kibramlak
Member
Posts: 1913
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by kibramlak » 12 Jan 2022, 07:09

@Meleket
አቀራረብህ ለጋዜጣዊ ዜና አንባቢ በጣም የሚመች አይነት ስላደረከው አዝናንቶኛል :)) አለም ነህ ዋሴ ቢያነበው ደግሞ .....

Assegid S.
Member
Posts: 593
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Assegid S. » 12 Jan 2022, 10:36

Meleket wrote:
12 Jan 2022, 04:54
kibramlak ወዳጃችን እንዲሁም Wedi እዚህ መረጃ ውስጥ እግረመንገዳችንን የሚያጋጥሙን ገራሚ ጥቅሶችንና አባባሎችን እየተጋራን እንማማርባቸውና እንዝናናባቸው ዘንድ የተከፈተ ርእስ ነውና፡ ጭዋነት በተላበሰ ሁኔታ የዘወትር ሱታፌያችሁ ኣይለየን። የምታቀርቡት ጥቅስ ግን የናንተ የግላችሁ ሳይሆን የመረጃ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ [የቦለቲካ አመለካከታቸው የፈለገው ይሁን] ያፈለቋቸውን ሃሳብ ቢሆን ይመረጣል፡ የናንተን አባባል ደግሞ መሳጭ ወይ አዝናኝ ከሆነ ሌሎች ወንድሞቻችሁ ጠቅሰው ቢያቀርቡት ይመረጣል፡ ለዛም ይኖረዋል።

Abe Abraham ይህ ርእስ የተከፈተው የመረጃን መሳጭና አዝናኝ ጥቅሶችን ለመጋራት ነው።
:mrgreen: :lol: :mrgreen:

Hello Meleket; Thanks a lot for creating this interesting thread. It has educational as well as amusement value. Wish we would have had this kind of practice way before. Yet, it is not late. I like the Rule of the game too. Thank you again; though I'm a bit disappointed on the interrupted soccer game report. 8)

Sorry to ruin the purpose of the thread with a mere comment. I will add my input later. Stay safe Brother.

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 11:29

@Kibramlak ወንድማችን፡ ኣቦ እንኳን ተመቸህ! በቦለቲከኞቻችን ሆነ በጸሓፊዎቻችን መዝናናት ያስፈልጋል፡ እነሱ በኛ ስንቴ ይዝናኑ የለ። :lol:

@Assegid S. ወንድማችን፡ ያንተ ኣእምሮና ብዕር ከታከለበት’ማ ብዙ ቁምነገር የሚገበይበት ስፍራ ይሆናል። . . . የእግር ኳሱ ጨዋታ ደግሞ አልተቋረጠም፡ ታዛቢዎቹ ናቸው ‘ይቋረጥ ይሆናል’ ሲሉ የተደመጡት!

ሰላምና ጤና ለሁላችሁ!!!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Jan 2022, 04:02

የኢትዮጵያ ህዝብን ለዓመታት ደም እንዲያነባ ያደረጉ አንጋፋ ሽብርተኞችን በቁጥጥር ስር መዋልና የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ መፈታታቸውን Horus ባይኑ በብሌኑ ሲመለከት
Horus wrote:
13 Jan 2022, 19:30
አንድ አገር በሕግ ሳይሆን በሰዎች እስከ ተገዛ ድረስ ያለው ሃቅ ያ ነው ።

የህግደፍ ደጋፊዎች የቤትስራዎቻችሁን ስሩ፡ ኣብዪም እንዲሁ የራሱን የቤት ስራ ይስራ ብሎ Eripoblikan ምክሮችን ለመዘርዘር መቋመጡን ሲገነዘብ kerenite
kerenite wrote:
13 Jan 2022, 15:17
Ab zeysemAka debri aytimahlel diu zibehal.

መንግሥት፡ ከጦርነት መልስ የሚያሰጉኝ ካላቸው አካላት ውስጥ ፋኖን ፈርጆ፡ ትጥቁን ለማስፈታትና እነ ወልቃይት ጠገዴን ለትግራይ አሳልፎ ለመስጠት እያሴረ ነው ማለትን ሲሰማ Abe Abraham
Abe Abraham wrote:
13 Jan 2022, 12:52
There is no one on this God's earth who could disarm Fano and take Amhara lands unless the Amhara themselves do it.


Axumezana ኤርትራና “ትግራይ’ ከአቶ ኢሳይያስ በኋላ በኮንፌዴሬሽን ተጋብተው የአክሱማዊ ፌዴራል መንግስታት ውልደት ኣስኳልን ይፈጥራሉ እንዳለ፡ Hawzien በAksumezana ኣመለካከት ላይ ሲጸዳዳበት
Hawzen wrote:
13 Jan 2022, 19:12

Ok.. we hear you but let me ask you these questions though...

1. Is Tigray coming to join Eritrea with or without the stolen Amhara fertile lands such as Wolqait, Humera, Tselet, Raya ?

2. Why do you think Eritrean should make a union with your Tigray ? I mean what will your Tigray bring to the table except endless coflicts with the people of Amhara, Afar and the rest of Ethiopians?

3. Last but not least, do you think the people of Tigray are willing to forgive and live with "Arawit Serawit Eritrea" who committed "terrible..terrible Genocide " on them... Or this is just a self admitted proof that all agames "Genocide" songs are fake

በአፍሪካ የሃገሮች እግርኳስ ዋንጫ የካሜሮን ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያዉን 3-1 ቀጣ የሚል ዜና ሲሰማ፡ Thomas H በኢትዮጵያዉ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምናባዊ መግለጫ ላይ ሲሳለቅ
Thomas H wrote:
13 Jan 2022, 22:30
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አገር ሠላም ነው ብሎ በተኛበት በካሜሩን ተወጋ "


የትግራይ ህዝብ ምን ተጠቀመ? ለማለት፡ አይኑ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳያይ በሌሎች ላይ የጅምላ ጭፍን ጥላቻ ለመዝራት ‘Tigray People’ በስሙ ጥላቻ ለመነገድ ሲፍጨረጨር
Tigray People wrote:
13 Jan 2022, 21:58
The Heroic Tigray People you liberated the entire evil Ethiopian, evil Eritrea, Savage Galla,and you developed the entire Ethiopia making Ethiopian to be the fastest growing economy in the world and the most safest country in the world but for what??

ብረዚደንት ሃገረ ኤርትራ “ኣብ ዝሓለፉ 30 ዓመታት ሕዝቢ ትግራይ ዝከሰበ መሲልዎ ከሲሩ ኢዩ’ሞ ግዳይ ኪከውንን ኪጽላእን የብሉን” ከምዝበሉ ምስተረደኣ Digital Weyane
Digital Weyane wrote:
13 Jan 2022, 12:25
አውዙይ ሕወሓት ዝለኮሶ ጦርነት ስጋብ 900,000 ሽሕ ዝኾኑ ተጋሩ መናእሰይን ህፃናት ወተሃደራትን እይና ከሲርና። ኡዙይ ማለት ኻው ነፍስወከፍ ትግራዋይ ቤተሰብ ብግዳጅ ሓደይ ወይ ክልተይ ህይወት ከሲርና ማለት ኡዩ። <<ላይ ውጪ ሃገር ጁንታ ጥዒሙዎ አሎ፣ አው ዓዲ ዘሎ ዘመድ ጁንታ ግን ሀም ቆፅሊ ይረግፍ አሎ>> ልባሃል አነጋግራ አሎ። ክብርቲ ኡኖይ ሀምዙይ እንትሪኣ <<ዘይስንኻ አሸዋ ቆርጥመሉ!>> ይብላ ነበራ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

ወጣቱ ጠቅላዪ “ጴንጤ” ነው በሚል እሳቤና፡ ከወያኔና ከኦነግ ጋርም ይዶልታል በሚል ስሌት፡ ሃገሬ በጠና ታማለች ለማለት Abere ያገሩ ጉዳይ ቢጨንቀውና 'የሃገሩ ሃኪም' ለመሆን ሲቃጣው ያለው፡
Abere wrote:
12 Jan 2022, 11:10
ኢትዮጵያን የለከፏት ሦስት ክፉ በሽታዎች:- 1) ጴንጤ 2) ወያኔ 3) ኦነግ


ዲያቆን ዳንኤል “ቦለቲካዊ ትርፍ ከተገኘበት” እስከምን ድረስ ገበያ ላይ ማውረድና መዋዋል እንደሚቻል በምሳሌ ሲያስረዳ
Fiyameta wrote:
13 Jan 2022, 15:32
አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው።

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Jan 2022, 09:48

በመስቀል አደባባይ ይዞታነት ምክንያት የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና የብልጽግናዋ ከንቲባ እሰጥ አገባ በሚሉበት ወቅት፡ ቤተክርስቲያኒቱ ከብልጽግና ኣንጻር ያሳየችው የቀድሞ ለስላሳ ኣቋም ያልተመቸው Assegid S. ቤተክርስቲያኒቱን ሲያስጠንቅቅ
Assegid S. wrote:
13 Jan 2022, 15:37
ትንሽ ጊዜ ይቀርሻል … ከኣደባባዩ አይደለም ከቅድስተ ቅዱሳኑም ጓዳ ያፈናቅልሻል።

ቆፍጣናው ወልቃይቴ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ‘ትግሬ ነው’ በማለት Axumezana“ደመቀ ዘውዱ ኬኛ” ለማለት ሲዳዳው፡ free-tembien የኮሎኔሉን ቃል ተጠቅሞ
free-tembien wrote:
12 Jan 2022, 18:21
remember his famous quote? "የታገልነው ደርግን ለመጣል ነው እንጂ ትግሬ ለመሆን አይደለም" (We fought to overthrow the Derg, not to become tigreans)
ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 17 Jan 2022, 09:49

Assegid S.በሳምንቱ ስልኩ ስለ ሹመትና የውትድርና ማዕረግ አሰጣጥ ያለውን አመለካከት ሲያጋራ፦

Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
https://www.eaglewingss.com/
ወታደር እኮ የሚኖረውም የሚሞተውም ለህዝብ እንጂ ለኣንድ መሪ አይደለም። ስለዚህ የወታደርን የአገልግሎት ዋጋ መተመንም ሆነ መክፈል ያለበት የህዝብ ህሊና ነው። ህዝብ ሥራህን መዝኖ – "ይገባዋል!” ብሎ ካልፈረደ፥ ማንም ተነስቶ "ጥቁር ኣንበሳ" “ነጭ ዝሆን" እያለ ደረት - ትከሻህን በቁራጭ ጨርቅ ቢያስጌጠው፥ ተገልብጦ ከውጭ የተሰፋ ተራ የልብስ tag ከመሆን ባለፈ ምን ጥቅም አለውና ነው ...
Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
ህዝብ ያልተቀበለው የወታደር ሹመት ... ልክ እንደ ነጠላ ጥለት ልብስ ማድመቂያ እንጂ ጅብዱ መግለጫ - ሞራል ማሞቂያ ኣይሆንም።
Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
ሹመት ስልጣን እንጂ ዕውቀት አይደለም።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 22 Jan 2022, 04:22

Deqi-Arawit የዶ/ር አብዪን ምሥጢር ፈልቅቆ "እውነታውን" በመመርመር እይታዉን ሲያካፍል
Deqi-Arawit wrote:
14 Jan 2022, 23:49
The war is not about to knock out your opponent and render him irrelevant but he is using the war to neutralize Amhara and the leeches with no clear winner at sight. It is win win for Dr Abiye. He can utilize the half dead leeches to terrorize, preoccupy and neutralize Amhara while at the same time cement and consolidate his power structure in Ethiopia.

በያመቱ የጥምቀት በዓል ጎንደር ላይ ሲከበር፡ የኤልሸፕን ጠላ የተጋቱ ጥቂት ወፈፌዎች፡ የኤርትራን ካርታ ከኢትዮጵያ ካርታ ጋር ቀላቅለው ታላቂቱን ጦቢያ የመሳል አባዜ ሲያዘወትሩ Zmeselo ዘንድሮ ሲቃወማቸው
Zmeselo wrote:
19 Jan 2022, 07:06
Gonder, keeps on declaring war on Eritrea.

Misraq የኤርትራና የኢትዮጵያ መንግሥት የቅርብ ግንኙነት 'የእከክልኝ ልከክልህ' ስልትን የተከተለ ነው በማለት ኤርትራዉያንን ሲሞግት/ስትሞግት
Misraq wrote:
21 Jan 2022, 10:19

Now don't pretend that your government is involved solely to help us. As far as we are concerned "We are helping each other"

Deqi-Arawit የኤርትራ መንግሥትንና ደጋፊዎችን "ሰንካላ ምክንያቶች" አትደርድሩብን በማለት ሲተች
Deqi-Arawit wrote:
15 Jan 2022, 01:50
IF yesterdays excuse for the status quo was the absence of border demarcation and woyane, todays excuse is, Ethiopia must be stabilized.

ያልተነገረው የኤርትራዉያን ገድል Sabur "ብጽብጽ" ያላቸውን አካላት 'የተሳሳተና የተዛባ ግምት' ውስጥ አስገብቷቸዋል በመሆኑም ኤርትራዉያን ሓቁን እየገለጽን "የድል አጥቢያ አርበኞችን" እርቃናቸውን እናወጣለን በማለት ሲገስጽ
Sabur wrote:
21 Jan 2022, 23:11

There are untold stories what the Eritrea Army offered the Afar Region when Junta TPLF soldiers were raging through Wello, Debre Berhan and the outskirts of Addis. Yes, this . . . backstabber ብጽብጽ would deny it as he had tried to deny about Eritrea's sacrifices to keep Ethiopia intact after Nov. 3, 2020.

If this this weak ብጽብጽ does not want to face the truth, Eritreans will make him reconcile with the Truth.

ከእንግሊዙ የጦርዘመን ጠቅላይ ቸቺል ጋር የኤርትራዉን ብረዚደንት በማነጻጸር ይበልጥ ሊያገለግሉበት የሚችሉትን ተቋም ሲጠቁም
Deqi-Arawit wrote:
21 Jan 2022, 23:48
To find a parallel , Sir Winston Churchill was a Great War Prime minister who lead and galvanized the British people to fight toe to toe to defeat Nazi Germany. Yet, When Britain held general election after the war in 1945, Churchill and his Conservative party lost the election heavily to the Labour Party. Churchill was dumbfounded with the result and asked why he lost the war so terribly and the reply by the experts was, you might be an excellent war Prime minister but you are a terrible a Prime minister in peace time. The same can be said about the Eritrean dictator. basically, he doesn' have neither the vision nor the etiquette to be the head of a state, the best position he could hold and serve the country would have a been to be the head of the intelligence service.

የኤርትራ ህዝብ በማንኛውም ወቅት ከጎኑ የቆሙ አካላትን አመስጋኝ ኩሩ ህዝብ ነው በማለት Sabur ለወዳጅም ለጠላትም ሲያስገነዝብ
Sabur wrote:
21 Jan 2022, 23:11

The people of Eritrea are always grateful for those who stood with and for the Eritrean people. Eritreans are not ashamed to say proudly "Thank You!" to those who helped and stood with the people of Eritrea.

እነ Axumezanaና መሰል የወያኔ ቱልቱላዎች ምላስ ብቻ ነው ያላቸው በማለት Deqi-Arawit እርቃናቸውን አውጥቶ ሲሳለቅባቸው
Deqi-Arawit wrote:
22 Jan 2022, 03:17
The leeches so called military prowess is in their propaganda :mrgreen: let alone to face Shaebia, they wouldn't even dare to pee to the direction of the North.

:mrgreen:

sarcasm
Member+
Posts: 6892
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 12:59

EwnetYashenifal wrote:
22 Jan 2022, 01:00
የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲፈርስ አንፈልግም። ነገር ግን፥ ዓቢይ፥ አዳነች አቤቤና፥ የኦሮሙማ ብልፅግና ግብረ አበረቾቿቸው ጋር አብረው እንዲፈርሱ እንፈልጋለን
ኮንፍዩዝድ ይሉሃል እንደዚች ነች

የኢትዮጵያ መንግሥት እነ ዓቢይ፥ አዳነች አቤቤና፥ የኦሮሙማ ብልፅግና ኣይደሉምን? እነሱ ከፈረሱ ታድያ . . . . :lol:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 25 Jan 2022, 09:51

Abere የወሎ ቤተ- ኣማራን ከዳግም እልቂት ራሱን ለመታደግ ይችል ዘንድ ሲያስጠነቅቅና ምክር ቢጤ ሲለግስ
Abere wrote:
24 Jan 2022, 11:48
ያው በመንግስት ለወያኔ የተሰጣት ሂሳብ ማወራረጃ የወሎ ቤተ-አማራ ነው። 2ኛው ምፅዐተ ጥፍት ለወሎ ህዝብ ተጀምሯል። ለማንኛውም የወሎ ቤተ-አማራ እራስህን ከበፊቱ በተሻለ ጠብቅ - የብልጽግና መከላከያ እና ጠባቂዎችን አትመናቸው። ደግመው ደጋግመው በቢላዎ ደንደስህን አርደውሃል። ግብር ትከፍላለህ እንጅ አንተ የምትጠበቅበት መሳርያ ገዘተው አንተን አይጠብቁም ሲፈልጉ አንተን ይገድሉበታል ሳይፈልጉ ለወያኔ ያከፋፍላሉ - ሁሉም አንተን ለማጥፋት ነው።

የፋናዎች አዝማሚያ ደስ ያላለው yaballo "እንዲህ ብላችዋል" በማለት ፋናዎችን እንዲሁም የዓድዋዉን ጀግና አጤ ሲሳለቅባቸው
yaballo wrote:
24 Jan 2022, 17:54
..ከፋና ብሮድካስትንግ TV ዘገባ: "እምዬ ምኒሊክ ላፕቶፕ የመሰለ መሳሪያ ወደ ሃገር አስገብተው ይጠቀሙ ነበር" .. QUE? .. እነኚህ ሰዎችን ሃይ የሚላቸውም የለም?
እናንተኮ ዝም ከተባላቹ "እምዬ ላፕቶፕም ይጠቀሙ ነበር" አትሉም አይባልም😎

የAxumezana መያዣና መጨበጭያ የሌለው ተለዋዋጭ ኣቋሙና ከትንቢት ቃል መጥቀሱም ገርሞት Eripoblikan ሲሳለቅበት
Eripoblikan wrote:
24 Jan 2022, 09:55
ንግሆ ንግሆ እምበር ተጋዳላይ
ቀትሪ ቀትሪ ኡይ ኡይ፡ጆ፡ባይደን
ለይቲ፡ለይቲ መዝሙር ዳዊት

ኣየ ናትኩም ነገርስ ከመይ፡ኢዩ፡ኣባ፡ቀሺ! :lol: :lol: :lol:

yaballo የባለ ራእዩ መሪ ፍቅር አገርሽቶበት "ለሃቅ ሲል" ሽንጡን ገትሮ ጥብቅና ሲቆምላቸውና የፖለቲካ ኣቅጣጫ ሲጠቁም
yaballo wrote:
24 Jan 2022, 17:54
ሌላው ይቅር አባይን ከእረኛ የብሶት ማሲንቆ ዜማ ወደ ግዙፍ የሀይል ማመንጫ ግድብ የለወጠው እኮ መለስ ነው !! .. ባሻዬ ከማሲንቆ ፖለቲካ እንውጣ እንጂ 😂

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 29 Jan 2022, 05:30

በሱማሌ ክልል መንግስታዊ ትኩረት የተነፈገው ብርቱ ረሃብና ድርቅ መከሰቱን yaballo ሲጠቁም
yaballo wrote:
25 Jan 2022, 16:10
ሀገር በስራ እንጂ በድግስ አትቆምም

#ትኩረት_ለአርብቶአደር

በ Horus እይታ “የታቀደው ብሄራዊ ውይይት አጀንዳዎች ምን መሆን እንዳለባቸው?” ሲጠቁም የቀዳሚነት ቀዳሚ የሰጠው ብርቱ ኣጀንዳ
Horus wrote:
25 Jan 2022, 23:10
(1) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲባል መስማማት፤

የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ እንዲሉ “ኣሸባሪ” የሚለው ቃል በ”ኣማጺያኑ” ሲተካ QB ምንጭ ጠቅሶ ባስቀመጠው ዜና
QB wrote:
26 Jan 2022, 02:29
https://abcnews.go.com/International/wi ... s-82477934

NAIROBI, Kenya -- Ethiopia’s prime minister has said there will be negotiations on a cease-fire between his government and the rival Tigray forces who have been waging war for almost 15 months, the chairman of a diaspora group that had a private meeting with him told The Associated Press.

የኤርትራውን መሪ Axumezana ለማብጠልጠል ሲሞክር
Axumezana wrote:
26 Jan 2022, 08:11
"የወልቃይት፥አስመላሽ፥ፋኖ፥ሊቀመንበርና ፥ የኢትዮጵያ አንድነት፥ የበላይ፥ ጠባቂ".

Sabur በኤርትራ በቅድሚያ መተግበር ስላለባቸው ጉዳዮች Pull Factor እና Push Factor በማለት ተንትኖ ሃሳቡን በማፍሰስ ሲሞግት
Sabur wrote:
26 Jan 2022, 07:25

The Priority should include the retaining of Eritrea's youth, Engine of a Nation, from leaving their beloved Country Eritrea.

Dictator Isayas can not keep blaming the Pull Factor of the West to cover for his failure on the Dismal State of the Eritrean Economy that he called "Subsistence Economy" while the main problem being the Push Factor which has been driving Eritreans to leave their beloved country en masse because of ONE Man Rule, Lack of freedom, Lack of Rule of Law inside Eritrea.

We, Eritreans, can not keep cheery picking excuses or sidestepping the real causes for Eritrea's Dismal Economic performance.

Isayas should stop outmaneuvering the Eritrean People with real and phantom excuses. His leadership has been nothing but replete with FAiLURE when it comes to the Economy, Rule of Law and Liberty (ፍትሒ).

ወያኔ ለሻዕብያ ኤርትራን ፈርሞ ሰጥቷል መባልን ሲሰማ pushkin
pushkin wrote:
27 Jan 2022, 16:07
ውያኔ ምን ኣቅም ስለነበረው ነው የሚፈርመው። ኤርትራ በጦርነት ኣሸንፋ ነጻነቷን ተጎናጽፋለች፣ ህጋዊነትም ለማልበስ በሪፈረንደም ኣረጋግጣለች፣ ይሀም የዘላለም ውሳኔ ሆኖ ለትውልድ ይተላለፋል የእናንተም ለቅሶ ይቀጥላል።

በየድረገጹ በጦር ሜዳ የወደቁ ወታደሮችን ምስል የመለጠፍ አባዜ ሲበዛ አንተም ከጀገንክ ተመሳሳይ ምስል ለጥፈህ አጋራ ሲባል Axumezana በጭዋነት
Axumezana wrote:
28 Jan 2022, 23:01
Tigray has no culture of displaying dead corpses!

'የኢሳይያስን ሰራዊት' እያሯሯጥነው በማለት Axumezana ሊቦተልክ ሲዳዳው euroland የሰጠው ምላሽ
euroland wrote:
28 Jan 2022, 21:05
Yeap, the Shaebia army is getting defeated and running away southward from Eritrean to Zalambessa, Adi Grat, Rama, Badme, Irod and to other cities and towns :lol: :lol:

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 03 Feb 2022, 10:59

TGAA ከእምነትና ከቦለቲካ ፍትጊያ ዙርያ ሃሳቡን ሲያፈስ
TGAA wrote:
27 Jan 2022, 19:39
በእምነቱ ሰው ሲገፋ ይጠነክራል እንጂ ወደኋላ አይልም::

ኢትዮጵያዊቷ እቴጌ አስቴር በዳኔ ስለ ወንጌላዉያን አፈጣጠር ስታስተምር
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንጌልን ጠብቃ ባታቆይ ኖሮ ወንጌላውያን አይፈጠሩም ነበር

ግርማ ካሳን ጠቅሶ Wedi ስለ ብኣዴን ያስቀመጠው ሮሮ
Wedi wrote:
29 Jan 2022, 19:08
የአማራ ህዝብ ዋና ጠላቶች እነዚህ ተላላኪ ብአዴን ናቸው!! እነዚህን ተላላኪዎች የአማራ ህዝብም ሆን ታሪክ ይቅር አይላቸውም!![

sarcasm ያለፈውን ዘመን ጠቅሶ፡ ኢትዮጵያ የተለያዩ ባሎች ነበሯት የሚል ሲመስል
sarcasm wrote:
14 Jan 2022, 13:13
ኢትዮጵያ ለአንዱ እናት ለሌላው የእንጀራ እናት የምትሆንበት ዘመን ተመልሶ አይመጣም ።

Y3n3g3s3w ስለ ፋኖ
Y3n3g3s3w wrote:
17 Jan 2022, 15:02
Fano has played a huge role in averting dangerous situation for the people of Amhara and Ethiopia equally and is paying a heavy price as we speak that deserves our maximum respect. In my opinion, Post the war on terror, FANO should be integrated in to either Amhara region or federal security system. Such disciplined and dedicated force takes time and other resources to come by. So why not integrate it in to the national or regional force.

ድርድርን በተመለከተ sarcasm 'ታድያ ሞት ይሻላልን?' በማለት ሲሞግት
sarcasm wrote:
29 Jan 2022, 21:53
ጠያቂ፤ ድርድር ጊዜው ኣልፏል፤ በጣም ረፍዷል

መልስ፤ ታድያ ከዚህ በላይ ሰው ይሙት? ከዚህ በላይ ሰው ይደፈር? ከዚህ በላይ ሰው ይፈናቀል? ምን ማለት ነው ግዜው ኣልፏል ማለት? እንዲያው ትክክለኛ ግዜው ኣሁን ነው። ኣይበቃም የሞተው?

ሻዕብያ ኣነፍንፎ የወያኔን ከባባድ የጦር መሳሪያዎች ገቢ-ለሻዕቢያ ሲያደርግ Digital Weyane ገርሞት
Digital Weyane wrote:
29 Jan 2022, 09:27
ሻዕዉያ ሳተላይት የላቸውም። ኡኔ የምጠረጥረው ግን አውነ አረጋዊ ፀሓይ የጦር መሳሪያዎቹ የተቀበሩበትን ቦታዎች ሁሉ ዝርዝር መረጃ ለሻዕዉያ ሰጥቷቸዋል። :roll: :roll:

Abere ፋኖ ማለት እንዲህ ነው ይለናል
Abere wrote:
30 Jan 2022, 14:20
. . . ፋኖ ማለት አማራ፤ አማራ ማለት ደግሞ ፋኖ ነው።

ትግራይ ኣትቃወማችሁም ኣማሮች ወደ ኣሰብ ገስግሱ እያለ Halafi Mengedi ላማሮች ያለውን ተቆርቋሪነት እያለቀሰ ሲገልጽ
sebdoyeley wrote:
29 Jan 2022, 10:42
does that mean you can't do it by yourself.? what happen to your all this all that bragging?

የኢትዮጵያው የሃገር መከላከያ ሰራዊት በHawzen መነጥር
Hawzen wrote:
01 Feb 2022, 22:20

2. ENDF forces are good at surrendering
:lol:

ያገሩ የጦርነት ሁኔታ የመረረው Eyob Mihreteab Yohannes መላቅጡ ሲጠፋበት
sarcasm wrote:
02 Feb 2022, 21:49
. . . እኛ 'የህልውና ጦርነት፣ ኢትዮጵያን ሊያፈራርሷት ነው የሚወጉን' እንላለን። እነሱም 'የExistential ጉዳይ ነው፣ ዘራችንን ከምድረ ገፅ ሊያጠፉት ነው የሚወጉን' ይላሉ።

Noble Amhara ስለ ኤርትራ "ሽ-ግድቦች" ሽንጡን ገትሮ ሲሞግት
Noble Amhara wrote:
27 Jan 2022, 22:14
EPLF or PDFG helped Eritrea become Drought Resistant by building thousands of Dams. What did TPLF do for Tigray to become drought resistant? that is my question

sarcasm የኢትዮጵያንና የኤርትራን መሪዎች ሲያነጻጽር
sarcasm wrote:
01 Feb 2022, 21:23
Isayas is seen at the front and leading but he appeared to have managed to keep his shoulder above the blood level. Remember that he has the leading role in the plan and operationalization of the bloodbath. Abiy, clueless that he was, he followed Isayas blindly. He should have known Isayas is taller than him.

በጦመ ትግራይ የተገለጸው ትንቢተ Axumezana
Axumezana wrote:
01 Feb 2022, 21:47
In the future Israel shall dominate the world by carefully balancing and controlling the economy of the world between the West and the East . The Arabs will suffer from internal infighting and loss of revenue from the decline of oil demand and will have difficulty to survive in the increasingly harsh climate due to global warming. Arabs will increasingly migrate to escape from conflict and poverty and Ethiopia will be one of their preferred destinations to which it will be very difficult to get entry visa.

የ50 አመቱ ቦለቲካ አዋቂ፡ አማርኛ የከበዳቸው መስሏል፡ "ትከሻ ላይ" ወይ "ጫንቃ ላይ" ቢሉ ሃሳባቸው ይበልጥ ግልጽ ይሆን ነበር፡ sarcasm እንዲህ ጠቅሷቸዋል
sarcasm wrote:
18 Jan 2022, 20:14
"አዲስ ዓይነት የኢትዮጵያ አንድነት መሰረቱ እየተቀመጠ ነው። መደጋገፉ። የሚሳዝነው የምንደጋገፈው በሌላኛው ኢትዮጵያዊ ላይ ነው።" አቶ ሌንጮ ለታ

'የባሪያ ልጅ' የሚለው አባባል በውስጡ ምን ዓይነት እምቅ "የበታችነት ስሜንትን" የሚዘራ መጥፎ ዘርን እንደያዘ Guest1 ሲያስረዳ
Guest1 wrote:
01 Feb 2022, 12:27
ዛሬም ከሰሜን እስከ ደቡብ አንተ ‘ባሪያ’ መባባል አለ። ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ለመሆንም ‘ዝም በል አንተ የባሪያ ልጅ’ም ይባባላል።

temari ታማኝነቱ ለማን እንደሆነ ሲያስረዳ
temari wrote:
01 Feb 2022, 15:32
My loyalty is only to my country not to the PM and not to a party.

በፖለቲካና በፖለቲከኞች ዓለም ያለው እውነታ 'ሙልጭልጭ' መሆኑን sun ለማስገንዘብ Suzy K ሲጠቅስ
sun wrote:
28 Jan 2022, 23:38
“Today's partners can be your competitors tomorrow. And today's competitors can be your partners tomorrow.” ~Suzy K :P

Sabur ስለ 'ኔቪ ኦፊሰሩ' ስለ የደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ
Sabur wrote:
03 Feb 2022, 07:44
He is a typical hypocrite All Talk, No Walk.

ተዝናኑ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 10 Feb 2022, 11:27

Noble Amhara ኤርትራን መምራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለኢትዮጵያዉያን ሲያስረዳ
Noble Amhara wrote:
04 Feb 2022, 03:23
Leading Eritrea a nation with 6 million peaceful people is like leading East Gojam Zone it also has 6 million peaceful people.

Abere ለHorus የህዝቡን ችግር ሲያስረዳ
Abere wrote:
04 Feb 2022, 15:20
መገዛቱ ላይ አይደለም ህዝቡ ያለው ችግር በቅጡ የሚገዛው መጥፋቱ ነው።

eden ለHorus ስትመክር
eden wrote:
04 Feb 2022, 22:35
ንገረኝ ካልክ፣ የሚታየኝን ልበል። አለምን ነጭና ጥቁር አርገህ ማየትህ ነው ችግርህ። የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች መልአክ፣ የህብረብሄር ፖለቲካ አራማጆችን ደግሞ ሰይጣን አርገህ ነው የምታያቸው። እውነታው ግን አለም ግራጫ እንጂ ጥቁርና ነጭ አይደለችም። ከሁለቱም አሳቢ አለ፣ እንዲሁም አጥፊ።

Wedi ስለ አግኣዚያኑ ተስፋጽዮን
Wedi wrote:
04 Feb 2022, 18:12
As I understand Tesfazion, he is more Tigrayan than Eritrean. He does not like Eritrea specially the Muslim Eritreans.
A person who hates half of the population of his country is not normal.

Wedi የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያንን በተመለከተ ሃሳቡን ሲያፈስ
Wedi wrote:
04 Feb 2022, 19:56
እስቲ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማነው በትክክለኛው መንገድ የቆመው የዋቆ ልጅ ወይስ ቤተ መንግስት የመሸገው ዲያቆን የክብረት ልጅ ?

የግብጹ ብሄራዊ ክለብ በሲኔጋሉ ሲቀጣ yaballo
yaballo wrote:
06 Feb 2022, 22:48
"ግብፃዊያን እያለቀሱ ነው" እያለ ነው ኮሜንታተሩ 😂 ኢዜማ ነገ የሀዘን መግለጫ ያወጣ ይሆን 😂
sarcasm የትግራዩ ጦርነት እንቶኔ ነው የጀመረው እንቶኔ ነው የጀመረው በማለት ሲሞግት የ Abe Abraham ምላሽ
Abe Abraham wrote:
18 Jun 2021, 17:19
What does " bzalambessa Hadi'alla dHri mereSa ( First election then war ! . . .) " mean ? TPLF was ready to start " bahlawi chewata " and it did in deed ignite the war by using its right to " legally justifiable pre-emptive war . " We will make them our breakfast before they make us their dinner, they thought foolishly.

TDF ሃያል ነው ኤርትራን በቅርቡ ይወራል በማለት Axumezana ዚያላዝን Digital Weyane በቋንቋው የሰጠው አስቂኝ ምላሽ
Digital Weyane wrote:
05 Feb 2022, 16:27
አው ዓለም ካባኹም ኻብ ሱበር-ባወር ጁንታ ወያነ ዝዓብይ ሓይሊ ሽጋብ ሕዚ አይተገነየን። ልብድሕሪ ሕዚውን አይግነይን። ኡዙይ ዓለም ኩሉ ይፈልጦ።
:roll:

Mesob የጥንትና የአሁን ሃማሴን በማለት ለማብራራት ሲሞክር
Mesob wrote:
05 Feb 2022, 15:43
The current Hamasien was created by the Italians to weaken the real Hamasien or Midre Bahri by drawing a map around Asmara. That is the fake Hamasien Italians created. . .

Abe Abraham እንቶኔ ከዚህ ነው እንቶኔ ደግሞ ከዚያ ነው እያለ በሃይማኖትና አውራጃ ኤርትራዉያንን ለመከፋፈል ሲፍጨረጨር Asmara የሰጠው መልስ
Asmara wrote:
07 Feb 2022, 16:03
We all know that Abe is a low IQ person who cannot think beyond region and religion. Eritrea belongs to all 5 million of its inhabitants equally regardless of where they come from or what religion they belong to etc. Our martyrs paid with their lives so we can all live in harmony. Period!

sarcasm የኤርትራ ሰራዊት 'ከምዕራብ ትግራይና ከሁሉም የትግራይ መሬት በአስቸኳይ ይውጣ" በማለት ሲሞግት የFiyameta ምላሽ
Fiyameta wrote:
05 Feb 2022, 16:44
We have accepted your . . . . request for withdrawal in principle. Please be patient as we craft a five-point peace proposal which could take an eternity. HAHAHAHAHAHAHAHAHA . .
sarcasm በትግራዩ ጦርነት ኤርትራ አሸንፋለችን? ምንስ አገኘች? ምንም ለማለት ሲቃጣው የCartmann ምላሽ
Cartmann wrote:
05 Feb 2022, 14:40
Eritrea is not a winner, it is ቤሪ ቤሪ big winner with dinner!
Eritrea effectively broke the backbone of Adwa's TPLF. Aiming Eritrea as its enemy and with its dual objective of creating strong Tigray at the expense of Eritrea, Adwa's TPLF had been on weapons shopping spree for 27 years using Ethiopia’s resources. The war started when madness struck Adwa's TPLF, and the Eritrean army took care of the rest. The existential thereat is eliminated and Adwa's TPLF is reduced to nothing more than nuisance. The 27 years collection of weapons which were meant to destroy Eritrea are confiscated by the Eritrean army. Our lands which was taken at massive more than 100,000 Ethiopian lives have been taken back with minimal cost. That is what i call poetic justice. You can try to sleep well with the imaginary 10s of thousands of Eritrean causalities. Adwa's TPLF knows the truth, and despite all the hate they have against Eritrea and Isaias, they haven't even dared to talk about military operation against Eritrea let alone to do it. They know our army is intact and our weaponry stock is full thanks to Adwa's TPLF. And for that I say ኣዮኻ ናይና!! :mrgreen:

የኤርትራው የውች ጉዳይ ሚኒስቴር ዑስማን ሳልህ ስለ አፍሪካ ህብረት ካሰሙት ንግግር
Zmeselo wrote:
05 Feb 2022, 12:39
Unfortunately, the African Union has not fared better in the past twenty years. In the realm of national security, the debacle in Libya occurred under the watch of the African Union. Africa is today a host for a plethora of foreign military bases and external interventionist forces, under the ruse of fighting terrorism. In most conflict situations, the “peace dossier” is invariably managed under the auspices of US/EU “Contact Groups” and “Special Envoys” to the full exclusion of Africa and/or relevant local regional stakeholders.

kibramlak የቀድሞውን ኢትዮጵያዊ ጠቅላዪ ጠቅሶ በOPDO ላይ ሲረማመድ
kibramlak wrote:
08 Feb 2022, 06:04
የመለስ ትክክለኛ አባባል " ለልጅ መጫወቻ ብርጭቆ አይሰጥም" ብሎ ይህው አሁን ልክ እንዳለው ብርጭቆውን ይዘው ሰባበሩት፣ ህዝብ አስጨረሱ፣፣ እነኝህ ከርሳሞች ለመብላት የትፈጠሩ ስግብግብ አጋሰሶች መቸውንም ቢሆን ለማንም አይጠቅሙ፣፣

ተዝናኑ!
:mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 5595
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Wedi » 10 Feb 2022, 14:00

Meleket wrote:
10 Feb 2022, 11:27
wedi wrote:
06 Feb 2022, 22:48

እስቲ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማነው በትክክለኛው መንገድ የቆመው የዋቆ ልጅ ወይስ ቤተ መንግስት የመሸገው ዲያቆን የክብረት ልጅ ?

ሰበር ዜና
የኦርቶዶክሳውያንን ጥያቄ የሚያስመልስ የሞዐ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል ተቋቋመ !!!
***************************************************
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ ከተሳታፊዎች በርካታ ነጥቦች ተነስተው ውይይት ከተካሄደ በኋላ የኦርቶዶክሳውያንን ጥያቄ የሚያስመልስ የሞዐ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል ኮሚቴ ተቋቁሟል።
ኮሚቴው ሰባት አባላት ያሉት ሲሆን አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ጥያቄዎች የሚያስመልስና ከመንግስት ጋር የሚነጋገርና መፍትሔ የሚያፈላልግ ግብረ ኃይል ነው።
የግብረ ኃይሉ አባላት
1.መ/ር ገብረ መድኅን እንየው
2.መ/ር ኃይለ ማርያም ዘውዱ
3.ዶ/ር ዘርዐየሁ ስሜ
4.ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ
5.መ/ር ያረጋል አበጋዝ
6.ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ
7.አቶ ፋንታሁን ዋቄ ሲሆኑ የጉባኤው ተሳታፊዎች የኦርቶዶክሳውያንን ጥያቄ እንዲያስመልሱ በሙሉ ድምፅ መርጠዋቸዋል።


https://www.facebook.com/EMislene/posts ... 8913490172

Meleket
Member
Posts: 1463
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 11 Feb 2022, 04:59

Assegid S. ከKibramlak ጋር ስለ 'ጨረቃው መሪ' ካደረገው ውይይት
Assegid S. wrote:
10 Feb 2022, 11:21
እኔ ግን ዛሬም ድረስ ሰው አዕምሮውን ካልሳተ በስተቀር እንዲህ ብሎ ሊናገር አይገባም የምልው "ማናችሁንም አልሰማም፤ ጥሩ ሰርተሃል የምትሉኝንም ሆነ በዛኛው ጎራ አጥፍተሃል ብላችሁ የምትወቅሱኝን ሁለታችሁንም አልሰማም" ያሉን ቀን ነው። ሰው እንዴት የሀገር መሪ ሆኖ ውዳሴም ሆነ ወቀሳ አልሰማም ይላል። እንኳን ሰው ስህተትን ልክ እንደ ሥጋ የለበሰ ፍጡር ይቅርና፥ ንፁህ መንፈስ፣ ስህተት የለሽ የሆነውም ፈጣሪ እኮ ሰውን ያዳምጣል። መልካም ጊዜ ወንድም Kibramlak.

Abere በአብዲ ዒሌ ስብሃት ነጋና ጁሃር ዙሪያ ሲሽከረከር
Abere wrote:
09 Feb 2022, 15:33
አብዲ ዒሌ የአብይ አህመድ የግል ድርጅት የሆነውን ፍርድ ቤት መሳቂያ አደረገው። ምን ብሎ? < እኔ አብዲ ዒሌ ከስብሃት ነጋ እና ጁሃር ሙሃመዲ የሚበልጥ ወንጀል አለመፈጸሜን አምላክም ኢትዮጵያም ያውቃል፤እኔ ግን የግል እስረኛ ነኝ> በማለት።በእርግጥ አብዲ ኢሌ የሶማልያ ህዝብን ያሰቃየ የእነ ስብሃት ሎሌ ነበር ቢሆንም ሎሌ ከጌታው የበለጠ ጥፋት ሊያደርስ አይችልም። ከጅሃር ሙሃመዲም የበለጠ ወንጀል አልፈጸመም።

Assegid S. 'ጨረቃው መንግስታችን' ባለው መጣጥፉ ስለ የብልፅግና ኣቋም ሲገልጽ
Assegid S. wrote:
09 Feb 2022, 18:40
https://www.eaglewingss.com/
ነብዩ ኤልያስ ወደ ምድር ቢመለስ እንኳ … የነገን የብልፅግና አቋም መተንበይ ቀርቶ ዛሬ ላይ ያለውን ባህሪም ቢሆን በቅጡ መናገር የሚችል አይመስለኝም። ከኣፍ እስከ ገደፉ "አማኞች ነን" በሚሉ እምነት-ናቂ ዘረኞች ለተሞላው መስተዳድር ... "ኣንድ ሺህ ዘመን እንደ ኣንድ ቀን፥ ኣንድ ቀንም እንደ ኣንድ ሺህ ዘመን" ነው። በየሰከንዱ ለመቀያየር ከበቂ በላይ ጊዜ አለው። . . .
ፓርቲው፦ እንኳን ለሚመራቸው ዜጎች … ለሚመሩትም ዘገምተኞች ቢሆን የጋር መግባቢያ ሆኖ የሚያገለግል ምስልም ሆነ ባህሪ የለውም።

በመስቀል አደባባይ ይዞታነት ውዝግብ ዙርያ የSelam/ ሃሳብና ትንታኔ
Selam/ wrote:
08 Feb 2022, 08:54
I don’t agree with either Adanech’s arrogance or the preacher’s fanaticism.

Yes, the square belongs to Orthodox Church but it doesn’t mean others can’t use it. Where was the church when red terror was declared in that square and the name changed to Abiyot Adebabay? Where was the clergy when TPLF tortured and massacred so many young people in that square? What about the hundreds of kids that run up and down on the tiers of seats every morning? How about the thousands of taxis, buses & trucks that pollute the square every day? What about the regular music performances, trade fares & cultural shows? Should they all be prohibited from using the sacred square? Many ETOC establishments abroad use the churches of others for Sunday services. Some use Catholic Churches and others Protestant or Baptist churches or even community centers. Isn’t that a hypocrisy? Gimme a big break!

f this whole drama is not intended to divide us, what is it for then? Muslim & Christian have lived together & helped each other for generations through neighborhood associations such as iddir & Iqqub without erecting separate tents. This new wave of fanaticism & blind ‘herdism’ doesn't benefit anyone. I wish the preacher exerts as much energy to praising the lord as he is glorifying the square & church establishment.

Assegid S. 'ጨረቃው መንግስታችን' ባለው መጣጥፉ ‘የሥነ-ልቦና ምክር ካልሰጠን’ ስለሚሉት የብልፅግና ካድሬዎች ሲገልጽ
Assegid S. wrote:
09 Feb 2022, 18:40
"የዘንድሮ ዐዋቂ ... ጨዋ በኣደባባይ
ፀሐይ ልሁን ይላል ... የጨለመበት ሲያይ
"

ገራሚ ትዝብት! ኣራት ፍሬ ቤተሰባቸውን በትነው ... መቶ ሚልዮን ህዝብ በኣንድ ጣሪያ ስር ለማኖር የሥነ-ልቦና ምክር ካልሰጠን ብለው ከግሩቭ ጋርደን የሚያጓጉሩት የብልፅግና ካድሬዎች ይህን ግሩም ዘፈን ሰምተው ይሆን?

እነ ኣባይ ስዩምና ወልደስላሴ ሲገደሉ ስብሃት እና ቅዱሳን ነጋ ለምን አልተገደሉም በማለት Halafi Mengedi የትግራይ ባለሥልጣናትንና ዲያስፖራ ትግሬዎችን ሲወርፍ
Halafi Mengedi wrote:
08 Feb 2022, 01:58
We know the Diaspora Tigrayans are more Akataro than speak their minds except very few people. This is how Tigray went to the death penalty due to the Diaspora Tigrayans failed to speak for their parents and relatives than speak for the Diqalu in power despite they knew where Tigray was heading by the Diqalu decision making.

Assegid S. 'ጨረቃው መንግስታችን' ባለው መጣጥፉ ስለ የብልፅግናው አመራሮች ትዝብቱን ሲያጋራ
Assegid S. wrote:
09 Feb 2022, 18:40
ታዲያ መቼ ዋሹ? ከኣፋር እስከ ኣማራ በሴራ ረግፈው፣ ከህፃን እስከ መንኮሴ በስድ ተደፍረው፣ ህዝቡ ከቅልጥም እስከ ቅስሙ ተሰባብሮ እንክትክቱ ከወጣ ቦኃላ "ህወሃት ጠፋ" ቢባል እንኳ ሰበር ዜና የሚሆነው ለማን ነው? ለነገሩ መንግስት ህወሃትን ሊያጣፍጣት እንጂ ሊያጠፋት ፍላጐትና ዕቅድ ያለው አልመሰለኝም። ጄነራል ባጫ ደበሌ "መቀሌን ቀስ እያልን ሹርባ እየሰራናት ነው" ሲሉን ሊደልሏት እንጂ ሊድሯት … እንዲህ በድርድር አስውበው ሊሞሽሯት እንዳሰቡ ማን ጠረጠረ?

'የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ' እንዲሉ Zmeselo ስለ ሃገረ ኣሜሪካ ፕረዚደንቶች እምነቱንና ምስክርነቱን በማያወላዳ መልኩ ሲገልጽ
Zmeselo wrote:
10 Feb 2022, 22:44
I believe the last true US president, was John F. Kennedy.
ተዝናኑ! :mrgreen:

sarcasm
Member+
Posts: 6892
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by sarcasm » 11 Feb 2022, 09:04

የድሮ ስርዓት ናፋቂ "በሕወሓት ጊዜ የህግ የበላይነት ደህና ነበር፤ የዜጎች ደህንነት ዋስትና ደህና ነበር፤ ሙስና ደህና ነበር"፤ ከደህና ወደ መጥፎ ነው የተሸጋገርነው፤ ወደ ኇላ ነው የተመለስነው እያለ ነው። :lol:


ZEMEN wrote:
10 Feb 2022, 14:57
ብልፅግና ወደ ዙፋን ከመጣ ቀን ጀምሮ ኢትዮጵያ ላይ የህግ የበላይነት ትርጉሙን አጥቷል የዜጎች ደህንነት ዋስትና ዜሮ ወርዷል ሙስና ጫፍ ወጥቷል ምኑ ቅጡ
This message is approved by all Ethiopians, I second that.

Post Reply