Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 01 Jul 2022, 11:33

መሳይ መኮንን፡ "የጥሞና ግዜ ወስጄ፡ ከነፍሴ ጋር ተሟግቼአለሁ፡ 'የጋዜጠኝነት' ማይክና ብዕር ሰቅዬአለሁ።" ማለቱን ተከትሎ Wedi በጥያቄ ሲከተለው
Wedi wrote:
24 Jun 2022, 14:49
መሳይ አንተ ከነበርክበት ከፍታ ወርደህ የተፈጠፈጥከው የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ በመሆን ፈንታ የአብይ አህመድ እና የኦሮሙማ ድምጽ ከሆንክበት ቀን ጀምሮ ነው!!
አንድ ነገር በእግዚአብሔር ስም የምለምንህ ግን "እናንተ የምትሏት ኢትዮጵያ እና እኛ ልንገነባት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ የሰማይ እና የምድር ያልክ ልዮንት አላት" ብሎ የነገርህን የብል(ጽ)ግና/ኦህዴድ ባለስልጣን ስምና እና ዝርዝሩን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ እንድታደርግ ነው፡፡ .. ..

በመከረኛው መሳይ መኮነን ዙርያ የወያኔው ወደል ካድሬ እይታ
Axumezana wrote:
24 Jun 2022, 17:22
የናአምን፥ ፤ዘለቀና፥የኢሳያስ፥ አፈወርቂ፥ ቃል፥ አቀባይ፥ መሳይ፥ መኮነን፥ ከባቡሩ፥ ድንገት፥ ወድቀዋል።

Abere በስሌቱ ወንጀለኛንና ህዝብን ለመለዬት ሲሞክር
Abere wrote:
24 Jun 2022, 16:03
. . ትንሽ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ የሚለውን ብሂል መመርመር ያስፈልጋል። ወያኔዎች የችግሮች ሁሉ መነሻዎች ናቸው። ቱባ ወያኔዎች ተራ የደቀቁ የትግራይ ሰዎችን እኩል ማየት የለብንም፤ ቱባ ዘራፊ እና ነፍስ አጥፊ ወያኔዎች በስመ ትግሬ ሊደበቁ አይችሉም። በግራም ይሁን በቀኝ የህዝብ ወንጅለኛ የለም ወንጀል የሚፈጽሙ ቱባ ወንበደዎች ግን በህዝብ መካከል ተደብቀዋል። ስለዚህ በስም እና በምልክ በግብር የሚታወቁት ወንጀለኞች በገለልተኛ አካል ተጣርቶ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። ለምሳሌ እነ ደብረጽዮን፤ጌታቸው ረዳ፤ ጻድቃን ፤ ወዘተ ከወያኔ (ብትግሬ ስቃይ የሚጨፍሩ)፤ ዐብይ አህመድ፥ ሽመልስ አብድሳ፤ ዳውድ ኢብሳ፤መራራ ጉድና፤በቀለ ገሪባ ወዘተ (በኦሮሞ የሚነግዱ)፤ ደመቀ መኮነን፥ተመስገንጥሩነህ (በአማራ ስም በኦነግ ተሹመው የሚነግዱ)። እነኝህን ሊዳኛቸው የሚችል የፍትህ ሃይል አገር በቀል ስርዐት የለም። ይህ ስለሌለ ጦርነት እና ሁከት አማራጭ ተደርጓል። ፍትህ ቢኖር እነኝህ ሰዎች ማረፊያ ቤት ስለሚቀመጡ ሰላም ይወርዳል - ፍትህ ስለሌለ እራሳቸው በሰው ስለሚጫወቱ ሁከት ነው።

የወያኔው ወደል ካድሬ እርቅ ሲባል ሁሉንና አገርዐቀፍ ከመሆን ይልቅ በተለይ ለተለዩ አካላት ያደላ ሊሆን እንደሚችል በቃሉ ሲጠቁም
Axumezana wrote:
24 Jun 2022, 23:51
ካህነቶቻችን፥ እግዚአብሔርን፥ ከወያኔ፥ የተሻለ፥ መሪ፥ ስጠን፥ ብለው፥ መጠዬቅ፥ ሲገባቸው፥ ወያኔ፥ ከሚገዛን፥ ሰይጣን፥ ይግዛን፥ ብለው፥ ይኸዉና፥ ሰይጣን፥ምድሪቱን፥ እያስተራረደና፥ እያጫረሰ፥ ነው። መፍትሔው፥ ንስሀ፥ መግባት፥እርቅ፥ ማድረግና( በተለይ፥ አማራና፥ ትግራይን፥ ማስተራረቅ፥)እግዚአብሔር፥ መሪ፥ እንዲሰጠን፥ መጠየቅ፥ ነው።

የኢትዮጵያ ዋንኛ ችግር በHorus እይታ
Horus wrote:
24 Jun 2022, 21:47
. . . በኢትዮጵያ የብሄር ጥያቄ የሚባል ነገር የለም። ሁሉም የመሬት ጥያቄ ነው ። መሬት የኢትዮጵያ ጎሳዎች መተላለቂያ የሆነው በአንድና አንድ ምክኛት ብቻ ነው ። እሱም እግዚአብሄር የፈጠረውን መሬት የሆነ ጎሳ በጉልበቱ የሰራው ይመስል የኢትዮጵያን መሬት በካርታና ድምበር ከፋፍሎ ይህ የትግሬ መሬት ነው፣ ይህ የኦሮሞ መሬት ነው። ይህ የጉሙዝ መሬት ነው ተብሎ የተከለለ ቀን ነው ባኢትዮጵያ የጎሳዎች እርስ በርስ አልቂት ታቅዶ የተበየነው ።

Selam/ ለአብይ ተቺዎች የሰነዘረው የመልስ ምት
Selam/ wrote:
24 Jun 2022, 22:34
- አብይ ህገ መንግሥትና ክልል አፍርሶ፣ አንድ ያድርገን የምትል ጎበዝ፣ እስኪ መጀመሪያ አንተ አይንህ ላይ ያጠለቅከውን የጎጥ ጭምብል አውልቀህ፣ እዚህ ፎረም ያለውን የሌላ ጎሣ ኢትዮዽያዊ ወንድምህን በጨዋ ደንብ አስተናግደው፣ ራስህን አጥብበህ ከምትሄድባት ቤተእምነት በአመት አንዴ እንኳን ቀርተህ የድሮ ጓደኛህ ወደሚሄድበት ቤተእምነት ብቅ በል።

ሀገር ማለት kibramlak ሲተነትነው
kibramlak wrote:
24 Jun 2022, 23:25
ለአንድ ጤነኛ መሪ ሀገር ማለት ህዝብ ነው፣ ለወራሪዎች እና ለሌቤች ሀገር ማለት መሬት እና ንብረት ነው፣፣ ለእነዚህ የከረፉ ዘረኞች (ልክ እንደ ውጭ ወራሪዎች) ህዝቡን ሳይሆን መሬቱን እና ንብረቱን ብቻ ነው የሚያዪት፣፣

በትግራይ ክልል ብቻ በተደረገ እንቅስቃሴ ለውጥን ማምጣት አልተቻለም ለማለት ያዳገተው የወያኔው ጠብደል ካድሬ Axumezana በኣዅሱምኛ ሲቀኝ
Axumezana wrote:
24 Jun 2022, 18:56
አንድ፥ ዘለላ፥ እንጨት፥ ለማቀጣጠል፥ አስቸጋሪ፥ እንደሆነ፥ ሁሉ፥ የአዲስ፥ አበባ፥ የሐዋሳ፥የደብረ፥ ዘይት፥ የናዝሬትና፥የድሬዳዋ፥ ወጣት፥ ሰላማዊ፥ ትግሉን፥ ካልተቀላቀለ፥ አማራ፥ ክልል፥ ብቻ፥ በሚደረግ፥ እንቅስቃሴ፥ ለውጥ፥ ማምጣት፥ አይቻልም፤

Abereን "የሞኝ ገመና መቸ ይደበቃል። የዐደባባይ ምስጢር ነው - ሁሉ ኬኛ ነው።" ያስባለው የHorus አባባል
Horus wrote:
25 Jun 2022, 22:24
ደሞስ ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

TGAA የወያኔውንና የአብዩን ምርጫ ሲተነትን
TGAA wrote:
27 Jun 2022, 21:47
Democracy is measured by its democratic process and by the outcome of the process. So let me ask you point blank was any political group allowed to campaign in Oromia? Except Abiy's party? If not how do you know the majority elected Abiy's party. You can put one kind of food on the menu and claim everyone voluntarily and democratically chose the one food on the menu. Yes, the weyanne election was worst but Abiy's was bad. But for you it was a democratic election perexcellence.

ኢዜማን ዋቢ አድርጎ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ምን መሆን እንዳለበት Horus ሲገልጽ
Horus wrote:
28 Jun 2022, 20:21
እኔ ሆረስ ከዚህ ቀደም ነዳልኩት ይህ የኢዜማ ፉክክር ለፖለቲካ ማህይሞች አስገራሚ ሆነ እንጂ ለኢዜማ ዊን ዊን የሆነ ክስተት ነው። የፖለቲካ ፓርቲ አላማ ስልጣም መያዝ ብቻ ሳይሆን ስልጣን ሳይይዝም ያገሪቱን ፖለቲካ ኢንፍሉእንስ ማድረግ ነው።

ይህ ሲሆን ደሞ ኢዜማ አንድ እግሩ መንግስት ወስጥ አንድ እግሩ የተቃዋሚው ጎራ ውስጥ ማኖሩ እጅግ ብልህ ህሳቤ ነው፣ ፖለቲካ ለሚያውቅ ሰው ማለት ነው። በኢዜማ ውስጥ የዜጎች ፖለቲካ ተሽሮ የዘውግ ሰርዓት ይምጣ የሚል ሰው አይደለም የኢዜማ ዉሻ የለም።

Selam/ የወያኖዎችን የተለመደ የተንኮል ኣካሄድ ሲገልጽ
Selam/ wrote:
28 Jun 2022, 05:38
Woyane thugs are using OLF shene to topple the current government & in a way provoke the Amharas to turn against Abiy, against each other & against Oromos. That’s how sinister woyane rats are.

በአማራ መገደል ዙርያ የመስከረም አበራን ትንታኔና ኣባባልTGAA ሲገልጽ
TGAA wrote:
28 Jun 2022, 10:47
አማራ እየተገደለ ያለው በአስተሳሰብ እንጂ በአስተዳደር አይደለም GENIUS መስከረም አበራ
The piercing intelect of Meskerem Abera !
https://rumble.com/v1aaeud-77748133.html

የአማራን ገዳዬች የአስተሳሰብ ጠርዝ kibramlak ሲተነንት
kibramlak wrote:
28 Jun 2022, 13:47
ገዳዮቹ ደግሞ በግልፅ የአስተሳሰብ ደሀዎች በእንሰሳዊ ግንፍልተኝነት የሚመሩ በመሆናቸው ነው፣፣ ሳጠቃልለው፣ ግብግብቡ እና ጦርነቱ በሰዋዊ እና በእንሰሳዊ ስነልቦና በተላበሱ መካከል ነው

ዶ/ር ኣብዪን ኣናምነውም ይወጋናል የነAxumezana ለቅሶ
Axumezana wrote:
24 Jun 2022, 14:46
- He knows he cannot coexist with TPLF and ultimately he will be the loser if he follows a peaceful path with TPLF.
- He knows TPLF will make shure that he faces ICC
- The only way to divert attention from the current crises and to silence the ever increasing resistance from Amharas.
- He is under pressure / encouraged by Isaias to restart the war

ግብፅ ወይም ሞት! የEthoash ከትውልድ ትውልድ የተወራረሰ የሃገር ፍቅር መግለጫ
Ethoash wrote:
29 Jun 2022, 17:03
ከአሟራ ግብፅ የቀርቡናል። ለምን ተብሎ ነው በወሃ ጥም የምንገድላቸው። ግብፆች ጠላቶቻችን ቢሆኑ አንድ ሚሊዬን አማራ ጥገኞችን ይሽከሙ ነበር ወይ።


እየተማማርን ስንዝናና . . . :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 12:19

Meleket wrote:
01 Jul 2022, 11:33

ግብፅ ወይም ሞት! የEthoash ከትውልድ ትውልድ የተወራረሰ የሃገር ፍቅር መግለጫ[/color]
Ethoash wrote:
29 Jun 2022, 17:03
ከአሟራ ግብፅ የቀርቡናል። ለምን ተብሎ ነው በወሃ ጥም የምንገድላቸው። ግብፆች ጠላቶቻችን ቢሆኑ አንድ ሚሊዬን አማራ ጥገኞችን ይሽከሙ ነበር ወይ።
እየተማማርን ስንዝናና . . . :mrgreen:

አንደኛ ይህ ቅኔ አልገባህም ማለት ነው።
ሁለተኛ አማራና ኢትዬዽያን ለይ
ሶስተኛ እኔ ያልኩት ኢትዬዽያን በጣም ስለምወድ ግብፅን ጠራሁ እንጂ አማራን ስለጠላሁ አይደለም ፣ ግን አማራን የማቆመው ኢትዬዽያን = (ኦሮሞው፣ ትግሬው፣ ወላሞው፣ ሱማሌው፣ ደቡቡ፣ ጋምቤላው ፣ አማራን ሳይጨምር ማለቴ ነው።) አማራ ጣልቻ ሳይሆን አማራ ጠንቅ ስለሆንብን ግብፅንም ቢሆን አምጥተን አማራን ክቆምናቸው ኢትዬዽያንን ማዳን ይቻላል ነው ያልኩህ እንጂ ፣ ሱዳንም እንዲሁ ትንሽ የጎንደርን መሬት ወስዳ ጎንደሬዎችን ኢትዬዽያን ከማጥፋት ካቆሙልን እኛ የምን ቤት ነው ጣልቃ የምንገባው ልክ እንደ እርጎ ዝንብ፣ ይህ በጣም ረቂቅ አስተሳስብ ነው ላንተ ሊገባህ ካልቻለ ዝም ብለህ አርባ አመት ጠብቅ ይገባሀል አትጨነቅ ለምን አልገባኝም ብለህ።

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Assegid S. » 30 Jul 2022, 16:07

"ከአንድ ዓመት በፊት የኦሮሚያ የፀጥታ ስጋት በአጭር ወራት ውስጥ ይወገዳል ተብሎ፣ ከአንድ ዓመት በኋላ ስንገናኝ የክልሉ የፀጥታ ችግር ተባብሷ አገኘነው" የሚሉት የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የሀገር ሰላም ሚንስትር መሥሪያ ቤት ሚንስትር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ እንደ መሪጌታ ቅኔ ሲዘርፉ ... የዜጎች ደኅንነትን ማረጋገጥ ሳይቻል ሰው ወጥቶ መግባት ስጋት ሆኖበት ሳለ፤ “በክልሉ አጠቃላይ ስኬት ማስመዝገብ ተችሏል ሲባል፤ ቀድሞ ምን ታቅዶ ነበር” ያስብላል

8)

Source: “መንግሥት ውስጥ የተሸሸገ ሸኔ አለ” (30 ሐምሌ 2022)

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 03 Aug 2022, 04:43

የጠብ-ደሉ የወያኔ ካድሬ ቀልድ
Axumezana wrote:
04 Jul 2022, 01:49
ኢሳያስ፥ ተቀይዱ፥ ናብ፥ መቀለ፥ ምስተወሰደ፥ ዝዛሮቦ፥ ዘረባ!

" ታብ፥ ህጂ፥ ጀሚሩ፥ትግራይን፥ ኤርትራን፥ ክልተ፥ አዲ፥ እዬን ፥ ዝብል፥ ትታሪክ፥ ዘይፈልጥ፥ ሀላይ፥ ብቻ፥ እዮ፤"

ትሀደ፥ ትግረዋይ፥ ታብቲ፥ ሀደ፥ ትግረዋይ፥ ደርፊ፥ ባህሊ፥ወይም፤ ላዛ፥ ሰሪቁ፥ ዝብል፥ አጀው፥ ጀው፥ ድንቁርና፥ እዩ፤


ከመረጃ ፎረም ምርጥ ጸሃፊዎች ብዕር ኣንዷ በኢትዮጵያ ቦተሊካ ዙርያ
Selam/ wrote:
06 Jul 2022, 08:47
Get your facts straight:

Are all Tigreans evil? ABSOLUTELY NOT!
Is TPLF a terrorist organization? 1000% YES!
Are all Oromos hateful? NOT TRUE!
Are there criminal OPDO politicians? YES, OF COURSE!
Is OLF/OLF Shene terrorist? YES, 90% OF THEM!
Are Amharas being targeted by the above two terrorist groups? YES!
Are there extremist & destructive Amharas? YES, OF COURSE!
Is Abiy associated with any of the terrorists’ crimes? NO EVIDENCE!
Is Abiy to blame for his inactions or slow actions? YES, DEFINITELY!
Should he resign? NO WAY!


ትንቢተ ደብረፅዮን ተፈጽሟል ለማለት የEjersa ምልከታ
Ejersa wrote:
10 Jul 2022, 04:52
ትግራይን ረመፅ እናደርጋታልን"- ደብረፅዮን፣ እንደተምኟት ትግራይን ረመጽ አደረጓት። ሆኖም በረመጹ እየተለበለበ ያለው የትግራይ ህዝብ ነው :


ጠብ-ደሉ ወያናይ ያገራችንን ብረዚደንት ሲወርፍ
Axumezana wrote:
03 Jul 2022, 21:52
On the surface Isaias's ideology of self reliance could be the answer but if you scratch in, the answer is Isaias has prolonged his stay in power by keeping the people poor, ignorant , dehumanized, militarized under " you have a mortal enemy " propaganda. Once Isaias mentioned he prefer some body with some goats instead of some body that comes to Eritrea with money to invest. . . . .


Abere በነእንቶኔ ሲሳለቅ
Abere wrote:
10 Jul 2022, 11:31
የማትረባ ፍዬል 9 ትወልዳለች - 9ኙም ያልቁና እርሷም ትሞታለች። ትግሬ-ወያኔ 9 ክልል ወልዳ በመጨረሻም ቀዝና ሞተች።


ኣንዱን ባህርዳር ላይ 'ኣስታውኳል' የተባለ የብልጥግና ካድሬ Misraq ሲትኮረኩመው
Misraq wrote:
13 Jul 2022, 10:50
ወንድሜ አበረ እንዳለው ቀን ቀን አማራ ክልል ከተሞች ያራል ማታ አዲስ አበባ በሰላም ለመተኛት ይሮጣል


sarcasm ቴድሮስ አድሃኖም የዓለምን 'ጥንታዊ ኣዲስ ባንዴራ' የሚያመለክት ጋውን ለብሶ የክብር ዶክትሬቱን ተቀብሏል እንዳለ የquindibu መልስ
quindibu wrote:
14 Jul 2022, 21:02
የዓጋሜዎች ቀልድ መቸም አይጠገብም፥፥ የሚያሳዝነው ቀልዱ በገዛ ሕዝባቸው ስቃይ ላይ ሆነ እንጂ


በዚሁ በsarcasm እይታ ቅመም የሆነችው ልብ ኣርሷ የCartmann መልስ
Cartmann wrote:
14 Jul 2022, 21:21
Blessed is the dombo.

You can't simply wear academic regalia. All have strict codes and meanings depending on the specialization and the degree. Honorary degree (Doctor honoris causa) is awarded without academic qualifications and dissertation. Therefore, straight forward dressing is used. In this case, it is plain red and yellow gown which incidentally have the same colors as the boring Malelit flag.
In 1984 Mugabe was awarded the honorary doctorate from the same University. Was he commemorating the 1984 Tigray famine?
:mrgreen:


Axumezana መለስንና ኣብይን ያነጣጠረበት ምልከታ
Axumezana wrote:
15 Jul 2022, 01:16
መለስ፥ ዜናዊ፥ተረስተውና፤ ተጥለው፥ የነበሩትን፥ ብሔርና፥ ብሔረሰቦች፥ አነቃቅቶ፤ አገሪቱን፥ አረጋግቶ፥ የኢኮኖሚ፥ እድገት፥ ጭላንጭል፥ አሳይቶ፥አባይን፤ ደፍሮ፥ ከአርባ፥ ዩንቨርስቲዎች፥ በላይ፥ ሰርቶ፥ ብዙ፥ መንገዶችን፥ ሰርቶና፥ አስጀምሮ፥ የኢትዮጵያን፥ ገፅታ፥ ገንብቶ፥ ራሱን፥ ለኢትዬጵያ፥ መስዋአት፥ አድርጎ፥ አልፋል። ከሰራቸው፥ ስህተቶች፥ ዋናዎቹም፥ አሰብን፥ በማስነጠቁ፥ ኢሳያስን፥ ማስወገድ፥ እየቻለ፥ " No Peace No War" በሚል፥ የተሳሳተ፥ መንገድ፤ መሄዱ፥ ሙስናን፥ እንደሚገባው፥ አለመዋጋቱና፥ ዲሞክራሲን፥ እያደረ፥ አቀጭጮ፤ መግደሉ፤ ናቸው። በእኔ፥ አስተያያት፥ መለስ፥ በጊዜው፥ ታላቅ፥ መሪ፥ ነበር።
አብይ፥ ላለፉት፥ አራት፥ አመታት፥ "ከፋፍለህ፥ እየዋሽህ፥አፍነህና፥ አሞስነህ፥በሀይል፥ግዛ፥" የሚል፥ የተሳሳተ፥ መንገድ፤ ተከትሎ፥ አገሪቱን፥ እንኻ፥ ማረጋጋት፥ ተስኖታል።
በቀሩት፥ ሶስት፥ አመታት፥ በተአምር፥የተሻለ፥ ነገር፥ ያመጣ፥ ይሆን?


የHorus ትንታኔ በገዥ መደብና ህዝቦች እንዲሁም ጉልበተኛ ኢምፓየሮች ዙርያ
Horus wrote:
17 Jul 2022, 22:23
ለምን እንጨቃጨቃለን? የገዥ መደብ የህዝቦች መብትና ነጻነት አላከብርም ሲል ቀጥሎ የሚመጣው አመጽ ነው! አንተ ይህን ሃቅ ለመገንዘብ ስንት አመት ትፈልጋለህ? ሕዝቦች የትም አገር በማንኛውም ታሪክ መብትና ነጻነታቸው በሚያከብር መንግስት ላይ አምጸው አያውቁም! የራሳቸው መንግስት ስለሆነ!!! ከዚያ በተረፈ በጉልበት ለመግዛት ያለሙ ሺ ኢምፓየሮች ተነስተው ጤዛ ሆነዋል! ስለዚህ ሁሉም ግዜውን ጠብቆ ይመጣል፣ ኣትጨነቅ፣ የሚሆን ነገር ሁሉ መሆኑ አይቀርም!!!


የAbere የማስጠንቀቂያ ደወል "በኢትዮጵያዊነት" ዙርያ
Abere wrote:
17 Jul 2022, 12:00
ረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።


ኢትዮጵያዊነትና ትግራዋይነት በDigital Weyane እይታ
Digital Weyane wrote:
17 Jul 2022, 09:33
ዛሬ ከልቡ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚያምን ትግራዋይ ሁሉ እንደ ከዳተኛ ይቆጠራል። . . .


Horus የወያኔ ካድሬዎችን ሲኮረኩም
Horus wrote:
18 Jul 2022, 02:28
ደግመህ ስማው! ትህነግ የራሱ ጦር ይዞ ድርድር የሚባል አይኖርም! የትግሬ መከራም ባለበት ይቀጥላል ! ትግሬ 2 አማራጮች አሉት ፣ አንድ አርፎ አንድ የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ በኢትዮጵያ መንግስት ስርና በኢትዮጵያ ይገዛል፣ (2) ወንድ ከሆነ ተገንትሎ አገር ሆኖ ከኢትዮጵያ ይለያል ። በቃ ! ሌላው የትግሬ መሃይሞች ድራማ ነው። ወይ ተገንጠል ወይ ጦር ምናም የምትለው ሆያሆዬ ረስተህ አርፈው ኑር ። ያሜሪካን ስንዴ ዌልፌር እየለመኑ አጉል ጉራ ሆያሆዬ የተበላ እቁብ ነው !!! ካካ ነው !!!


እየተማማርን ስንዝናና . . .
:mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Wedi » 03 Aug 2022, 05:31

Horus ስለ አብይ አህመድ ወላጅ አባት ስናገር
Horus wrote:
03 Aug 2022, 02:30

የአቢይ አህመድ አባት ወለኔ ሊሆኑ ይችላሉ! በጂማ ኦሮሞ የሆኑ!

ይህ ካልሆነ አቢይ ለምን ወለኔን ከጉራጌ መገንጠል ይፈልጋል? እኔ የክስታኔ ጉራጌኛ ተናጋሪ ነኝ ። ወለኔኛን ከመስቃንኛ ይበልጥ ከስታኔኛ ቅርቡ ነው። ቃላቶቹም ዘዬዎቹም ይደማመጣሉ ! ያቢይ ሞቲቬሽን ከየት መነጨ? የወለኔ ሰርግ ለምሳሌ ከሌሎች የጉራጌ ሰርጎች ለክስታኔ ጉራጌ ተመሳሳዩ ነው ። ሙሽራዋ በሚዜዋ እንደ ልጅ ታቅፋ ልክ እንደ ክስታኔዎች! ወለኔን በአቢይ ፖለቲካ ጉራጌ አትሁን ብለው ጉቦ ሊያፈሱ ይችላሉ ። ግን ለግዜው ነው ።


Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 03 Sep 2022, 04:18

ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬታቸውን ሲቀበሉ ካስተላለፏቸው መልእክት
አልተማሩም ያልናቸው ወገኖቻችን በመስዋእትነት ያቆዩዋትን ሀገራችንን ተማርን ያሉ ሰዎች በየቀኑ የመለያየት፣ የማፍረስ ፈጠራ እየፈጠሩ ወገንን ከወገን ሲለያዩ፣ የተገነባውን ሲያፈርሱ እየተመለከትን ነው ብለዋል። https://mereja.com/amharic/v2/750013


የኢትዮጵያን የመከላከያ ሰራዊት 'ብቃት' almaze ስትሳለቅበት
almaze wrote:
28 Aug 2022, 16:00
One gets the impression that Ethiopian troops are taught to surrender rather than fight. :lol: :lol: :lol:


Deqi-Arawit “ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው” መሆኑን ሲገልጥ
Deqi-Arawit wrote:
27 Jul 2022, 03:04
. . .
ንብጻይካ ኢልካ ዝኹዓትካያ ጉድጓድ፣ ባዕልኻ ኢኻ ትኣትዋ.

The leeches use to take pride for isolating Eritrea for 30 years from the rest of the world, 1 year under the blockade and they are screaming to the left and right.

Axumzena


Horus የጉራጌ ህዝብን በራስ የመተማመን እምነት በቀላል ኣማርኛ ሲገልጥ
Horus wrote:
11 Aug 2022, 14:23
ጉራጌ በመንግስት ምጽዋት የሚለማ ሕዝብ አይደለም! ጉራጌ እራሱን ያለማል!


quindibu የወያኔውን 'ጀነራል' በገዛ ቃላቸው ሲያብጠለጥል
quindibu wrote:
24 Jul 2022, 17:50
The 'finest military strategist' in his own words. The preconditions for his gang to sit with the Federal government was laid out. 8)

Given his eagerness now to sit for negotiation, I have to assume that his preconditions must have been met......I told you he's a man of principle! :P

But don't ask me whether he had this interview before or after his famous: the war is over, no partner to negotiate with- speech (ጦርነቱ አልቋል፥፥ ከማን ጋር ነው የምንደራደረው?) :shock:

[tweet]
[/tweet]


በኢትዮጵያዊያኑ የትግራይ ልጆች የሩጫ ድል የሰከረው sarcasm ስፖርቱን ሊያቦተልከው ሲሞክር
sarcasm wrote:
24 Jul 2022, 08:54
Another Gold for Tigray!
So far with 3 Gold Medals, Tigray is 2nd (after USA) in the World Athletics Championships Medal Table: Ethiopia 9th
አሁን ደግሞ የአማራ ልሂቃን የትግራይ የበላይነት እያሉ ልቅሶ ሊጀምሩ ነው። What is Tigray expected to do?


ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነሩ ስለ ሰላም ሲያንጎራጉሩ
“ለአመታት በመሣሪያ ተነጋግረናል የትም አልደረሥንም፤ አሁን ጊዜው በሃሣብ የምንነጋገርበት ሊሆን ይገባል” https://mereja.com/amharic/v2/742628


እየተማማርን ስንዝናና . . . :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Sep 2022, 04:13

አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፡ በአዲሱ የግእዝ ኣመተ ምሕረት ወንጌላዊ ግዴታቸውን በመወጣት እቅጩን ሲናገሩና ጸረ-ሰላም የዲያብሎስ ኃይሎችን በወንጌል ቃል ሲዘርሩ
” በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ልጆቻችንና ወገኖቻችን ሁሉ በአጽንዖት የምንመክረው ዓቢይ ምክር በግጭት ችግሮቻችንን መፍታት በፍጹም አንችልም፤ በመራራቅም ማደግ አንችልም ፤ በተለያየን ቊጥር ድህነታችንን ከማስቀጠልና ደካሞች ከመሆን በቀር የምናገኘው አንዳች ፋይዳ የለም፤ እውነቱ ይህ ከሆነ ከገባንበት ያላስፈላጊ ግጭት በፍጥነት ወጥተን ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት ወደሚያስችል ወደ ምክክርና ውይይት እንግባ፤ አዲሱ ዓመት እውነተኛ አዲስ ዓመት ሊሆን የሚችለው ይህንን ያደረግን እንደሆነ ነው፡፡

አሮጌውን አስተሳሰብ እንዳለ ተሸክመን ለመቀጠል እየዳዳን ከሆነ አዲስ ዓመት ማለቱ የአፍና የጆሮ ቀለብ ከመሆን በቀር የሚሰጠን አንዳች ትርጉም የለም፡፡

ስለሆነም አዲሱን ዓመት አዲስ የሆነ የሰላምና የዕርቅ የስምምነትና የአንድነት የይቅርታና የምሕረት የፍትሕና የእኩልነት መርሕ አንግበን ፍጹም ሰላምን ለማንገሥ በቊርጥ ማሰብና መነሣሣት አለብን፣ ይህንንም ለማሳካት በአንድ አዳራሽ፣ በአንድ ጠረጴዛ ተገናኝተን ችግሮቻችንን በውይይትና በምክክር እንድንፈታ በዚህ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡


አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የበረከት የዕድገት የሃይማኖትና የልማት ዓመት እንዲሆንልን ወደ እግዚአብሔር በመጸለይና በብሩህ ተስፋ እንድንቀበለው መልእክታችንን በድጋሚ በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን፡፡https://mereja.com/amharic/v2/754697


እየተማማርን ስንዝናና . . .
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 24 Sep 2022, 04:35

ታሪከኛው Horus ስለ "የሚጫ ቱለማ መረዳጃ ማህበር" ኣመሰራረት የጉራጌ ማኅበረሰብ ኣብነታዊ ሚናn በመግለጥ ኣስታኮም የወቅቱን የጉራጌዎ ማኅበረሰብን የመብት ጥያቄ ሲገልጽ
Horus wrote:
23 Sep 2022, 20:45
ዛሬ እዚህ የደረሰው የኦሮሞ ብሄረተኝነት የተጸነሰው እዚህ የክስታኔ መንገድ ስራ ድርጅት ውስጥ ነው ። አሁን ሶዶ ጂዳ ኦሮሞ ነኝ ብሎ መለስ ፕሬዚዳንት ያደረገው መቶ አለቃ ግርማ ለዚህ ድርጅት ቅርብ ነበር። ያኔ የዛሬ ሶዶ ጂዳ ኦሮሞች በዚያ ዘመን ክስታኔዎች ነበሩ ። እኛ ላሊጌ ወይም ሰሜኖች እንላቸው ነበር ።

ትንሿ ጉራጌ የህብረት ስራና እድገት ባህል መፍጠርና በመገዱ ዙሪያና ምክኛት በተፈጠረው መነቃቃት እነ ታደሰ ብሩና ሌሎችም ያካባቢው ኦሮሞ ጉምቱዎች ትንሿ ጉራጌ ይህን መስራት ስትችል እኛስ ብለው በቀጥታ የክስታኔ መረዳጃ ሞዴል ቀስመው የሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ብለው አቋቋሙ ።

የዛን ቀና ያኔ የኦሮሞ ብሄረተኘትና ዛሬ የምታዩትን አልፍ አዕላፍ እንደ አሸን የፈላው የኦሮሞ ጉዳይ ስረ መሰረቱ ያ የጉራጌ ድርጅት ነው። ከሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር በፊት ምንም አይነት የትም ቦታ የኦሮሞ ንቅናቄ አለነበረም ። ከዚያም እነማሞ መዘምር መሰሎች በየአሩሲው እየዞሩ ለመረዳጃና እድገት የቆመው ሜጫ ቱለማ የፖለቲካ ጉዳይ ሆነ!

ዛሬ ዛሬ እነአባዱላ፣ እነሺመልስ አዱኛ፣ እነአቢይ አህመድ ጉራጌ ክልል አይገባውም ሲሉ እነታደሰ ብሩና ማሞ መዘምር መቃብራቸው ወስጥ ሆነው በሰሙ! ግዜ የማያሳየን ነገር የለም!!!"


kerenite "እኔ ልዝፈንልህ ኣንተ ተዋጋ" የሚሉትን ተራ ካድሬዎችና የመረጃ ኣምቼዎችን "ቅኔ ፈትቶ" በቃላት ሲደፈጥጣቸው
kerenite wrote:
10 Sep 2022, 16:24
If you fight against agames then you are jegna, mendelay and patriotic eritrean but if you fall fighting then you are unknown and worse if you are captured and forced to give an interview then you are dubbed as weyanne or agame.


የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታው አቶ ታዬ ደንደአ፤ በብልጽግናዊ ወኔ "ስለ ሰላም ንግግሩ" ከሰጡት መግለጫ
“ስህተት መኖር የለበትም። በአንድ አገር አንድ የመከላከያ ሠራዊት ነው የሚኖረው፤ ይህ ዓለም አቀፍ መርኅ ነው። የሰላም ንግግር ከመጀመሩ በፊት የትግራይ ኃይሎች ትጥቅ መፍታት አለባቸውhttps://mereja.com/amharic/v2/756167


የተምቤኑ ዲጅታል Halafi Mengedi፡ ለአቶ ታዬ መግለጫ ያቀነባበረው የመልስ ምት
Halafi Mengedi wrote:
12 Sep 2022, 16:08
ህወሃት እንኳን ትጥቅ ቀበቶ አልፈታም አለች:. . .


Assegid S."የኣማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት' ነው ያለውን ኣካል እርቃኑን በማስቀረት ሲቆሸምደው
Assegid S. wrote:
21 Sep 2022, 12:44
ከብዙ ዓመታት በፊት ጀምሮ ስናገር እንደነበረው፦ የኣማራ ህዝብ ጠላት የቀድሞው ህወሃት ወይንም የዘንድሮው ኦህዴድ ሳይሆን፥ የእንዲህ አይነቱ የጭነት ኣህያ በረት የሆነው ብኣዴን ነው። ህወሃት በሚገባ ቃላት ... "ሽንታምለሀጫም" ሲል የገለፀው። . . .

የገዛ ወንድሙን ለጠላት የባርነት ሰንሰለት አስረክቦ፥ ወገኑን ከቅዬው እያፈናቀለ በካራ የሚያርደውን አረመኔ፦ "ጌታዬ፣ ሙሴ፣ አሻጋሪዬ" እያለ ያወድሳል። በእውነት እነዚህን መሳይ ባንዳዎች አጥፍቶ መጥፋት ለኣማራ ብቻ ሳይሆን ባርነትን ለሚጠየፍ የዓለም ህዝብ ሁሉ መስዋዕት መሆን ነው፤ ለዘላለም የሚዘከር!


የትምህርት እና የምሁር ሚና በዛሬይቱ ኢትዮጵያ እንዲህ መሆን የለበትም በማለት Right 'ምሁሮቹን" ቆንጠጥ በማድረግ ምክረ ሃሳቡን ሲሰጥ
Right wrote:
20 Sep 2022, 15:47
Higher education should not be used as a means to power.
It is not a license to steal money from poor people.


In today’s Ethiopia, the elites assume, Engineer, Dr, Professer…is a license to assume power and steal.
Ethiopians who has been educated got it wrong. Veterinarian, medical Drs, mechanical engineer etc all they want to do is politics and be political leaders in Ethiopia. Or else they prefer to drive a taxi in the west.


Abere ስለ ልደቱ ኣያሌው ህመምና ፈውስ ምልከታውን ሲያስቀምጥ
Abere wrote:
23 Sep 2022, 10:15
ልደቱ አያሌው በወለጋ ከ4,000 በላይ የአማራ ተወላጆች በኦነግ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ አላለም። አሁን ግን ወጥቶ ለወያኔ አፉን እያሞጠሞጠ ነው። ሰውዬ ወያኔ 11 ቁጥርን በዶላር ምላሱ ላይ አትማበታለች

He is a very partisan paid TPLF activist, I can say that. He only comes out when TPLF is receiving heavy heat, but he was hibernating while helpless innocent Wollega Amhara women, children and elderly were massacred by savage OLF Orommumma. What matters is why people are getting killed, regardless of where the killer is coming. Death is death. He is now talking the judgment of history, I do not understand how he would interpret the selective massacre of ethnic Amhara ENDF members in Tigray and the indiscriminate killing of Amhara at Mai-Kadra, Gondar by the Tigre Liberation Front (TPLF). He is talking about country this, country that stuff, does he think everyone other than him is stupid to understand the meaning of Tigray Liberation Front. What is it liberating from whom. Is not this mean "we" and "they"? Has he said anything about Fano Zemene Kassie? His arrest is an attempt to please TPLF and stifle Amhara people freedom. But Amhara people freedom is not what is Lidetu Ayalew paid for.


sun ጉራጌ በአዅሱም ዘመን ከሰሜን ለም መሬት ለመውረር የገሰገሰ ነፍጠኛ ነው፡ በዚያን ግዜ ለሰራው ግፍና መስፋፋት ኦሮሞን ይቅርታ መጠዬቅ ይገባዋል ሲል
sun wrote:
23 Sep 2022, 20:56
Origin of the Gurage.

. . . In this case Gurage extremists trying to hide that they came to the Southern fertile Oromo land as hired mercenaries where they got captured, defeated and humanly domesticated. If anything, it is now time to say, thank you to the Oromos and apologize for their criminal colonialist expansions of those days and nostalgia of it these days, by other means. :mrgreen:


Horus ለወንድሙ ለSun ከሰጠው ታሪክ ጠቀስ ማብራርያ
Horus wrote:
23 Sep 2022, 22:13
Sun,
የማዘልቀው ክርክር አትግባ። አንተ ባልከው ተረት እንኳ ብንሄድና የጉራጌ ወታደሮች በ800 ዓም ሸዋ መጡ ብንል አንተር ከኬኒያ የኢትዮጵያ መሬት የረገጥከው ከ800 አመት በኋላ 1600 ዓም ነው ። ለ800 አመታት አያቶቼ ያቀኑትን መሬት ነው ቀምተው ይዘሃው ያለው።
መላ አለም ይመስክር 1525 ዓም ጀምሮ ግራኝ መሃመድ መላ ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር ሲወጋና ሲያሰልም አንድም ቀን አንድም ቦታ አንድ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) አጋጥሞት አይቶ አያውቅም ። አንተ ያኔ ኬኒያ ጫካ ውስጥ ነበርክ እንኳን ቤተ ክርስቲያ ሰርተህ ሊቃጠልብህ! ጉራጌ ዛሬ የምታየው ዝቋላ ኣቦ፣ ምድረ ከብድ አቦ ሲቃጠልበት ቅድመ አያቶቼ ታቦት ደብቀው ዋሻ ውስጥ ያድሩ ነበር። ይህችን ክርክር ተዋት አታዛልቅህም።


እየተማማርን ስንዝናና . . .
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 30 Sep 2022, 09:26

እውነትን ፍትንትው ኣድርጎ በማሳዬት ተራ ካድሬዎችንና ሆድ ኣደሮችን የሚያሸማቅቀው የHorus ሳይንሳዊ ገለጣ
Horus wrote:
29 Sep 2022, 13:42
የፖለቲካ ሳይንስ ለዘመናት በፋክት (መረጃ) ላይ ተመስርቶ ያረጋገጠው አንድ እውነታ አለ ። እሱም ገዥዎች በስልጣናቸው ላይ የሚመጣ አደጋ (ተቀናቃኝ) በመጣባቸውና በጠነከረባቸው ቁጥር በአገር ላይ አደጋ መጣ፣ ወረራ መጣ እያሉ ከቻሉ ሕዝቡን ባርበኘት ስሜት፣ ካልቻሉ በአገር ከጂነት በማሸማቀቅ የስልጣን ግዜያቸውን ያስረዝማሉ የሚል ነው ። ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ሺ ግዜ ተደጋግሞ የተረጋገጠ የሶሺያል ሳይንስ ሕግ ነው ።.. .. ..


ኤርትራዊት ነኝ የምትለው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta፡ ኢትዮጵዊው ጠቅላዪ ያላሉትን ነገር ብለሃል በማለት ጭዋዉን Assegid S. ለመወንጀል ሲቃጣት፡ የተሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልስ
Assegid S. wrote:
25 Sep 2022, 07:57
"ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው" ... የማያዳምጥ ካድሬ ምንም ነገር የተነገረ (የተባለ) አይመስለውም እንደማለት ነው 8)
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304702


ከኣርእስት ውጭ በየአጥሩ በመጸዳዳት መረጃን ለማቆሸሽ ቆርጣ የተነሳችው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta "ጥቀሱኝ" ስትል፡ ምን ጥፈሽ እንጥቀስሽ ታለም? :mrgreen:
Fiyameta wrote:
30 Sep 2022, 09:33
. . .



እየተማማርን ስንዝናና . . . ! :mrgreen:
Last edited by Meleket on 30 Sep 2022, 09:59, edited 1 time in total.


Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 30 Sep 2022, 10:19

Meleket wrote:
30 Sep 2022, 09:26
እውነትን ፍትንትው ኣድርጎ በማሳዬት ተራ ካድሬዎችንና ሆድ ኣደሮችን የሚያሸማቅቀው የHorus ሳይንሳዊ ገለጣ
Horus wrote:
29 Sep 2022, 13:42
የፖለቲካ ሳይንስ ለዘመናት በፋክት (መረጃ) ላይ ተመስርቶ ያረጋገጠው አንድ እውነታ አለ ። እሱም ገዥዎች በስልጣናቸው ላይ የሚመጣ አደጋ (ተቀናቃኝ) በመጣባቸውና በጠነከረባቸው ቁጥር በአገር ላይ አደጋ መጣ፣ ወረራ መጣ እያሉ ከቻሉ ሕዝቡን ባርበኘት ስሜት፣ ካልቻሉ በአገር ከጂነት በማሸማቀቅ የስልጣን ግዜያቸውን ያስረዝማሉ የሚል ነው ። ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ሺ ግዜ ተደጋግሞ የተረጋገጠ የሶሺያል ሳይንስ ሕግ ነው ።.. .. ..


ኤርትራዊት ነኝ የምትለው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta፡ ኢትዮጵዊው ጠቅላዪ ያላሉትን ነገር ብለሃል በማለት ጭዋዉን Assegid S. ለመወንጀል ሲቃጣት፡ የተሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልስ
Assegid S. wrote:
25 Sep 2022, 07:57
"ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው" ... የማያዳምጥ ካድሬ ምንም ነገር የተነገረ (የተባለ) አይመስለውም እንደማለት ነው 8)
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304702


ከኣርእስት ውጭ በየአጥሩ በመጸዳዳት መረጃን ለማቆሸሽ ቆርጣ የተነሳችው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta "ጥቀሱኝ" ስትል፡ ምን ጥፈሽ እንጥቀስሽ ታለም? :mrgreen:
Fiyameta wrote:
30 Sep 2022, 09:33
. . .



እየተማማርን ስንዝናና . . . ! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 17 Oct 2022, 03:03

Misraq የሕወሓት ኃይሎችን ወቅታዊ ሁኔታ ኣፍረጥርጣ በቀላል ኣማርኛ ስትገልጽ
Misraq wrote:
04 Oct 2022, 13:09
የሃይል መዛባት አደገኛ ሽንፈት እያመጣ ነው፥፥ በሽሬ ጃስ ሲሉት በዛ ሲኮለኮል በጸሮና ምልክት ሲያሳዩት ወደዛ ሲዞር በበርሃሌም በትንሽ ሃይል ሲተነኩሱት ጭንቅሌው ሶስት መቶ ስድሳ ዲግሪ ሲዞር በዞብል አላማጣ ሲቀጠቀጥና ሲፈረጥጥ በሰቆጣና አበርገሌ ደግሞ ኮረም እንዳይዘጋበት ሲቅበዘበዝ በጣም ጭንቅ ውስጥ ገብቶአል፥፥


የሃብታሙ ኣያሌውን ሚናና ከባድ መስዋዕትነ መካድ ኣይቻልም ለማለት Abere ለማተቡ ሲመሰክር
Abere wrote:
13 Oct 2022, 10:11
እኔ የሃብታሙ አያሌውን 360 አልከታተልም። የማውቀው ነገር ቢኖር ወያኔን ለመጣል ከታገሉት እና ከተሰውት አውራ ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዱ እርሱ ነው። መስዋዕትነት ከፍሏል - ዐብይ አህመድን ለስልጣን ካበቁት ዐርበኞች መካከል ቁጥር 1ዶቹ ይገባል


ያቶ ሽጉጤ ልጅ "የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር" ሆኖ ተሹሟል መባልን ስትሰማ Selam
Selam/ wrote:
15 Oct 2022, 01:16
ሺፈራው ሸጉጤ ማለት ከመለስ ጋር ተደርቦ 75,000 የሚጠጉ
አማሮችን በጉራ ፋርዳ ያፈናቀለና ያስጨፈጨፈ ጨቃኝ እንሰሳ ነው። ለስልጣን ሳይሆን፣ ካለምንም ጥርጥር ለፍርድ መቅረብ ያለበት ሰው ነው


ፖለቲከኞች የሚሰሩትን ቁማርና ሴራ ተረድቻለው ያለ ኢትዮጵያዊ መኮንን የተናገረው
መቀሌ ግባ በሉኝ ዛሬ እነሳለሁ። ወለጋ ግን ሄጄ ቁማር አልበላም። – ወታደራዊ አዛዥ
https://mereja.com/amharic/v2/761522


ለወያኔ ኣባ ታጠቅና ኣባ ኮስትርን ኣልቀሰቅስም . . . ጄግናው ወሎዬ ከ ኣባ ብልጽግናና ኣባ ሻዕብያ ጋር ይበቋታል ያለ ሲመስል Abere
Abere wrote:
05 Oct 2022, 13:43
በላይ ካሳ ብየ ሙት አልቀሰቅስም
ጀግናው የወሎ ልጀ ለወያኔ አያንስም ---አንስተህ አፍርጠው::


4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ፡ 19000 ተቀጡ ወዘተ የሚል ዜና ሲሰማ Tiago
Tiago wrote:
09 Oct 2022, 22:06
ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ሕሊና የሌለው ሕጋዊ ሌባ ነው።


Cigar በኤርትራዊ ወኔ፡ ቀባዣሪዎችን እንቅጩን ሲነግራቸው
Cigar wrote:
04 Oct 2022, 21:56
. . .Stop this stupid idea that Eritrea is helping Ethiopia in destroying woyane is meant to be that Eritrea will federate with Ethiopia. Even if Ethiopia wants to federate with Eritrea, erasing its Ethiopian name and assume Eritrean name, promising that Ethiopia will be led by only Eritrean leaders, Ethiopians will promise they will drop Amharic and start speaking one of Eritrean languages, they will drop their Ethiopian flag and Ethiopian national anthem and will only wave Eritrean flag and will only sing the Eritrean anthem….WE THE ERITREAN PEOPLE WONT ACCEPT IT. Our motto was, is and will always be WE DO NOT WANT WHAT IS NOT OURS AND WE WILL NEVER GIVE WHAT IS OURS.
We are two different sovereign countries and different nationals.. . .


የድሮ አንድነታችን ናፈቀኝ! ላለችው Selam/፡ የunion ቋጠሮና መልስ
union wrote:
16 Oct 2022, 22:48
ያኔ ነበር እንጂ መጥኖ መቁላላት
አሁንማ አረገዝሽ ወልደሽ አሳድጊት


የኢትዮጵያው ጠቅላዪ "7ኛ ንጉሥ ነኝ" ብለዋል መባል ሲሰማ Abere ታሪክ ኣጣቅሶ ሲያስረዳ
Abere wrote:
04 Oct 2022, 17:59
. . . ህዝብ አልመረመረውም ኢትዮጵያ 225 ነገስታት አሳልፋለች ታዲያ ለምን 7ኛ አለ ለሚለው የኦሮሙማ የጎበዝ አለቃ 7ኛው ሉባ ነኝ እያለ ነበር።


ወያኖች "ሊያፈገፍጉ ነው" ማለትን ሲሰማ የSam Ebalalehu ምላሽ
Sam Ebalalehu wrote:
10 Oct 2022, 14:04
አይመስለኝም። እያፈገፈኩ ነው ለማለት እምታፈገፍግበት ቦታ መኖር አለበት። ቦታው እያለቀ ነው።


ሚዲያዎች ላዪ ያነጣጠረ ዘመቻና መጠቋቆምን እንዲሁም ስም ማጠልሸትን መበራከት ሲሰማ Abere "እባካችሁ ተውን የሚናገር ይናገር እኛ ደግሞ ሰምተን እንመዝነዋል" ሲላቸው
Abere wrote:
07 Oct 2022, 16:43
--- As to me filtering information and reading/listening both sides is wise. It makes the reader more intelligent and empowers the mass to make informed decisions. Vey skewed or one-sided story is unreliable, only dictators loves this to death.


Horus ስለ ቤት አሰራር ለselam ሲገልጽ፡ እግረመንገዱን የላሊበላንና የጎንደርን 'ካስል' የግንባታ ሂደትንም በጨረፍታ ሲገልጽ
Horus wrote:
04 Oct 2022, 14:44
selam,
በል ያሻህን በል! 12 ጎን ያለ ጂኦሜትሪ ከክበት ፣ ከክበት 360 ጎን ያለው ቤት እንዴት እንደ ሚሰራ በተግባር እያሳዩህ እኮ ነው። የቤት ታላቁ ተሸካሚ ችባን (ታላቁ ፒላር ማለት እንዴት በ90 ዲግሪ እንዳቆሙ መመልከት ሳትችህ ስለ 90 ዲርጊ ማዕዘን ስሌት አስቸጋሪነት ታወራለህ ! እኔ ነገርኩህኮ 4 ማእዘን ቤቶች ጉራጌ ይሰራል በሳርም፣ በቆርቆሮም ፣ ያ እኛ ልማዕድ ቤትና ለዕህል ቆጮ መጋዘን ነው ይምንጠቀመው። በጉራጌ በጣም ደሃ ካልሆነ በስተቀር እልፍኝ ቤት ውስጥ ምግብ አይበስልም ም ክን ያቱን ጢሱ (ጥቀር) ይባላል ላይ ወጥቶ ያ በሸምበቆና በነጭ ቃጫ ገመድ በእጅ የተሰራው ውብ ሲሊንግ ላይ ተለጥፎ ስለ ሚያጠቁረው!!!! የላሊበላን ግምባታ ከዚህ ጋር አታያይዝ! ያ የመስቀል ጦርነት ወዶ ዘማቾች ያለም ምርጥ ድንጋይ ጠራቢዎች ለፈጣርሪያውና በአረብ የተወሰደውን ኢየሩሳሌም ለመተካት የተሰራ ከዚህ ጋር ፍጹም የማይያያዝ ነገር ነው። ለሱ ለሱማ የጎንደርስ ካስል አለ አይደል እንዴ ፖርቱጋሎች የገነቡት! ደግሜ ነው የምጠይቅህ አምጣ አንድ የኢትዮጵያ ባላገር ገበሬ ወይም ዘላን እንደ ጉራጌ ቤት የሚያንጽ? ቤት ክህነት፣ ቤተ መንግስት ዙሪያ ተው ያ ሌላ ታሪክ ነው ። ንግስት ዘውዲቱ ጣሊያኖችን ካውሮፓ፤ ህንዶችን ቀጥራ ታሰራ ነበርኮ !!! በል ብቻ ይብቃን ..


ኤርትራዊት ነኝ የምትለው Fiyameta በኢትዮጵያውያን ጉዳይ የእርጎ ዝንብ ስትሆን፡ ያገሩ ጉዳዪ የሚያንገበግበው Abere የሰጣት ኢትዮጵያዊ መልስ
Abere wrote:
03 Oct 2022, 10:30
Fiyameta (ፌርሜሎ -የነገር ምድጃ) ምክንያት ዐልባ ስለሆንሽ ብቻ አብይን የሚቃወም ሁሉ ወያኔ ነው። አሳማኝ ምክንያት ካለሽ ለምን ዐብይ አህመድ ያመጣቸውን በጎ በጎ ማህበራዊ፥ኢኮኖሚያዊ፤ ፓለቲካ እና ፍትሃዊ አስተዳደር ጉዳዮች በዝርዘር አታስቀምጫቸውም። ኢትዮጵያዊ ከሆንሽ ነጥቦቹን በመዘርዘር በንፅጽር እኔን ኢትዮጵያዊዩን ወገን ልታሳምኝኝ ትችያለሽ። ምንም አይነት ከዚህ ግባ የማይባል መልካም ስራ ሳይሰራ ድፍን አራት አመት በየአመቱ ሚልዮኖች እየተፈናቀሉ እና እየተገደሉ ያቃጠለ የ16ኛው ክፍለ ዘመን አባ ገዳይ ኦሮሙማ ለእኔ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰው መልካም ስርዐት እና መሪ ነው ብትይኝ አፍንጫሽን ላሽ አታጭበርብሪ ነው የምልሽ። ዐብይ አንቺ የምትፈልጊውን የሚያደርግ ስለሆነ ያንቺ ጉዳይ ስለሞላ የኢትዮጵያዊያን ኑሮ ይፈርሳል ማለት አይደልም። ዛሬ ዐብይ የደገፈው አማራ ህዝብ አንቅሮ ተፍቶታል። ከፈለግሽ ለምን ወለጋ ሂደሽ የወለጋን አማራ የልብ ትርታ አትጠይቂም፤ ወይም የአድስ አበባ ኗሪዎችን አትጠይቂም። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ይሉ ዘንድ የአደባባዩን ጉዳይ ልክ እንደማይታወቅ ለማጭበርበር መሞከር ከግብዝነት አልፎ የማፍያ ስነ-ምግባር ነው።በእርግጠኝነት የምናገረው የኦሮሙማው መንግስት ዕድሜው አጭር ነው ምን ቢጮህለት እና ውታፍ ቢነቀልለት - ይህ የድንጋይ ዘመን ስርዐት ይነቀላል። ይህ ማለት የአንቺ ጥቅም የሚነቀል ከሆነ - እሰየው!


ነጭ ነጯን ከቆቦ ነዋሪዎች ጋር
"እያለቅን ብልፅግና ብሎ ነገር የለም" https://mereja.com/video2/watch.php?vid=126983203


ኢትዮጵያዊቷ Selam/ እንደ ነፍስኄር መለስ በተራዋ "ኣኵሱም ለትግሮች ምንድን ነው?" ያለች ስትመስል
Selam/ wrote:
05 Oct 2022, 22:16
I know, they can go around circles but Tembien is Amhara. Even the original Axumites were Amhara.



እየተማማርን ስንዝናና . . .!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 31 Oct 2022, 05:42

የትግራይ ተወላጅ እና ፖለቲከኛ ናቸው የተባሉት አቶ ሚኪ ተስፋዬ ስለወቅታዊ ጉዳይ ከተናገሩት
. . . «መከላከያ ወደ ትግራይ መግባቱ ምንም ተስፋ የለውም በፊትም ጨለማ ነው አሁንም ጨለማ ነው» ይላሉ ። ከዚያ በፊትም መከላከያ ክልሉን ተቆጣጥሮ እንደ ነበር ያስታወሱት አቶ ሚኪ፣ «ከተማን መቆጣጠር ሳይሆን የትግራይ ማህበረሰብን ስነልቦና መረዳት ነው የሚያስፈልገው» ይላሉ ። https://mereja.com/amharic/v2/765546


"Brittania in chaos!" በሚል ርእስ ስር ሃሳባቸውን ያፈሰሱ ኣካላትን፡ Right ሲመልስላቸው
Right wrote:
21 Oct 2022, 07:26
PP + TPLF + EPLF
Discussing issues of the UK while their country is burning and in the verge of collapse. These are monkeys the people of The HOA are putting up a fight.

UK is governed by competent institutions. A good PM is important for the well-being of the UK and they are in search of one.

First stop killing each other on behalf of power thirsty dictators before you blabber about the UK.

መቐለ 'ነጻወጣች' የሚለ አባባልን ሲሰማ የkerenite ምላሽና ትንታኔ
kerenite wrote:
26 Oct 2022, 11:11
Fake news!!! . . . I wonder if the news was true, can the term "LIBERATED" fit here?

Of course not! Liberate it from whom? And by whom? Captured by invading forces is the right term. The invading forces consisted of domestic forces (ethios) and foreign forces (eris). Although it ain't the case yet and mekelle is still in the hands of its true owners the tigriyans.

Just to conclude.........Imagine, if the weyannes along with PP march to asmara and occupy it. Are we going to say ASMARA IS LIBERATED?

Let's distinguish what liberation is and what occupation is.

Abere የኢትዮጵያ ባንዴራ ዙርያ ስለ አርበኞችና ባንዳዎች ሲገልጽ
Abere wrote:
21 Oct 2022, 15:44
እውነቱ ሲነገርህ ከአሳከከህ በመጨረሻ በደንብ ይቆጠቁጥሃል። ስለ ዘመነ ካሴ ብዙ ትቀባጥራለህ - ቅዠት ሆናባችሁ። ዘመነ ካሴ ላይ የቀረበ የወንጀል ክስ ብልጽግናን መሳቂያ መሳለቂያ አደረገው እንጅ ሌላ ያተረፈው የለም። ህገ-ወጥ ወያኔዊ ባንዳ ባንድራ ስላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለህ? እኔ አይደለሁም አድርባይ አሜሪካ ዲያስፓራ ለማታለል ቀይ፥ቢጫ፤አረንጓደ ሰንደቅ አላማ እስከ እግር ጣታቸው ተሸፍነው ኖ! ሞር! :lol: እያሉ ጉሮሯቸ እስኪ ነቃ ይጮሃሉ ኢትዮጵያ ሲሄዱ ጉሮሯቸውን እያረጠቡ ግብዳ አንባሻ የባንዳ ባንዳራ (ኢሉምናቲ) ይከናነባሉ። ይህ ነው ችግሩ። ወይ ከዚህ ጀምረው ወያኔ መሆነ አለባቸው አለበለዚያ ኢትዮጵያዊ ሁነው እኛ የማንደፈር የምኒልክ የዐድዋው ጀግና የነጻነት አርበኞች ልጆች ነን እያሉ ምኒልክ እና አርበኞቹ የማያውቁትን መጣፊያ ባንዳ ባንድራ መልበስ የለባቸውም። አንተ ከፈለግህ ባለ ቅዘንማውን እና ጎመኔ ባለ ወርካ ጨርቅ መልበስ ትችላለህ። እኔ አሜሪካ ሲኖሩ አርበኛ ኢትዮጵያ ሲሄዱ ባንዳ ስለሚሆኑ ነው እንጅ ስለ ጠፉት የኦነግ እና ወያኔ በጎች እያወራሁ አይደለም።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፡ ሰሚ ባገኝ ብለው ካስተላለፉት ክርስትያናዊ መልእክት
በመልእክታቸውም “ሕዝባችን እርስ በርስ እየተላለቀ ነው ያለው ይህም በኛ ክፍተት ነው” በማለት ለተሳታፊዎቹ አባቶች አሳስበዋል። “እዚህም እዚያም በየቀኑ እየረገፈ ያለው በመስቀላችን ያጠመቅነው ማዕተበ ክርስትና ያሠርንለት ለእግዚአብሔር መንግሥት አጭተን ያዘጋጀነው ቤተ ክርስቲያንን ተረክቦ ሊያስቀጥልልን ዐይናችንን የጣልንበት ተስፋም ያደረግንበት ልጃችንና ወገናችን ነው።” ያሉ ሲሆን ዝም ብሎ ማየቱ ግን ሁሉንም እንደሚያስጠይቅ አስገንዝበዋል።https://mereja.com/amharic/v2/765036


በደመቀ መኮንንና የአማራ ውክልናው ዙርያ፡ የAssegid S. ምልከታ
Assegid S. wrote:
24 Oct 2022, 07:44
እውነት ለመናገር ከጅምሩም ቢሆን በምን መለኪያ ያንን ታላቅ ማህበረሰብ ወክለው አመራር ደረጃ ላይ እንደመጡ ሊገርመኝ ይሞክርና፥ የህወሃትን ክፋት ሳስብ አግራሞቴ መልስ ያገኛል። ምክንያቱም ህወሃት ለተልኮው የሚሰበስባቸው የኣማራው ብሔር ተወላጆች በሙሉ፦ የአስተሳሰብ መካን፣ የኣንገታቸውን ክር በጥሰው በምትኩ አንጀታቸውን እንደ ማተብ ያስሩ እምነት የለሾች፣ እንደ ሰው ቆሞ መራመጃ እግር እያላቸው እንደ reptiles በሆዳቸው የሚሳቡ እንስሳትን ነውና።

እወክለዋለሁ የሚሉት ኣማራ ቀን በቀን በአረመኔዎች ካራ እየታረደ፥ እርሳቸው ትኩስ ዳቦ ሊበሉ
... ከባለጊዜዎቹ ጌቶቻቸው ጋር አጋሮ ይበራሉ።


ጦርነት አይበጅም በሰላም ፍቱት በማለት ለኢትዮጵያዊያን፡ kerenite ምክርቢጤ ሲለግስ
kerenite wrote:
18 Oct 2022, 14:06
Keep this in mind,

Weyanne is tigray ppl and tigray ppl are weyannes.
So you have zero chance to subdue them. You have zero chance here. It is better for you to resolve your fuccked up problems amicably.

In a quick contrast with eris, during the struggle of our independence, all eri ppl were either jebha or shaabia and that was the reason we were able to secure our independence.

የትግራዩ ካድሬ Thomas H ጥምር ጦሩ ትግራይ ገባ መባልን ሲሰማ
Thomas H wrote:
23 Oct 2022, 08:29
. . . መግባት ማንም አልከለከላችሁም መውጣት ግን አትችሉም ብለን ተናግረን ነበር::
What matters is quality not quantity !

Axumezana ለጠቅላዩ የቤትስራ ሰጥተናቸዋል ለማለት ሲዳዳው
Axumezana wrote:
23 Oct 2022, 14:00
The hanging fruit of TPLF withdrawal Abiy has to reactivate basic services to Tigray and federal services!


ትንቢተ Zmeselo
Zmeselo wrote:
26 Oct 2022, 15:46
. . . Western hegemony is coming to an end fast. Just like the junta, it will be destroyed!!! :lol:

ኣክሱምን የኢትዮጵያ መዲና አደርጋለው ብሎ ለሚታገለው ለAxumezana ፡ Abere የምስራች ሲያበስረው
Abere wrote:
24 Oct 2022, 16:35
የአማራ ፋኖ መግለጫ ከአክሱም "የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና ወደ አክሱም ሊዛወር ነው" Congrats! Axumezana :lol: :lol: :lol:

"ወደ ክልላችን የገባ ሃይልን እንደ አህያ እስኪያንዛርጥ ድረስ እንጭነዋነል" በማለት Axumezana ሲያስጠነቅቅ
Axumezana wrote:
24 Oct 2022, 11:59
እናሃለለ፥ ዝመፀ፥ አዲጊ፥ ጣጥ፥ ጣጥ፥ ክሳብ ፥ ዘብል፥ አእሪኻ፥ ፅአኖ፥

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤተ-መንግስት ሲባል የደሃ ቤቶች ሊፈርሱ ነው። በሚል ርእስ Konjit Sitotaw እንዳሰፈረው
ነዋሪዎቹ ቅያሪ ቦታና ቤት መስሪያ ገንዘብ ሳይሰጣቸው ቤታቸው እንዲፈርስ መደረጉ አግባብ ስላልሆነ ቤተ-መንግስቱን የሚያስገነቡት ጠ/ሚ/ር አብይ የሚገነቡት ቤተ-መንግስት በእምባ የራሰ መሬት ላይ መሆኑን እንዲያውቁት ያስፈልጋልhttps://mereja.com/amharic/v2/767879


በደመቀ መኮንንና በአማራ ህዝብ ውክልናው ዙርያ ለተነሱ ሃሳቦች የSelam/ ጥያቄ
Selam/ wrote:
24 Oct 2022, 12:29
Why did then Amharas elect him two years ago? They either see him differently from what you said or they voted him in knowing that he’s woyane and yet he is better than the other candidates.

Which one is it?



እየተማማርን ስንዝናና . . .!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 03 Nov 2022, 10:47

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዕርቀሰላሙ ዙርያ ኣባታዊ ደስታቸውን ሲያስተላልፉ
"ውድ ወገኖቻችን ጦርነትን የሰሙ ጆሮዎቻችን ዛሬ ሰላምን እና እርቅን በመስማታቸው ደስታችን ወደር የሌለው መሆኑን ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያውያት ልጆቻችን ለመግለጽ እንወዳለን። . . . ሀሳብ የበላይ ሲሆን የጦር መሣሪያ የእርሻ መሣሪያ ወደ መሆን ይለወጣል። . . . ወጣቶች ሲሞቱ ሳይሆን ተምረው ሲመረቁ ፤ ተዋደው ጋብቻ ሲመሠርቱ ለማየት እንናፍቃለን። . . . የተዘጉ ደጆች ሁሉ በምሕረት እንዲከፈቱ ፤ የተጨነቁ ሁሉ ፀሐይ እንዲወጣላቸው በብርቱ እንሻለ" https://mereja.com/amharic/v2/769644


ወልቃይቴው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ናቸው፡ በዝክረ ጥቅምት 24 በወልቃይት ጠገዴ የተናገሩት
“እውነትን ይዞ የታገለ ሁልጊዜ አሸናፊ ነው” https://mereja.com/amharic/v2/769594


እየተማማርን ስንዝናና . . .!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 05 Nov 2022, 04:05

ጋዜጠኛው ሃብታሙ ኣያሌው፡ በዚህ መልእኽቱ “እስመ ቅንዓተ ቤትከ በልዐኒ ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ . . .” በማለት እንዳዜመ ስንቆጥርለት
ዳንኤል ክብረት በየትኛውም ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስለ ሰላም ከመስበኩ በፊት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እና ቅዱስ ፓትርያሪኩን ይቅርታ ይጠይቅ - ሀብታሙ አያሌው https://mereja.com/tv/watch.php?vid=02e69105b


kerenite በኢትዮጵያ ልጆች የሰላም ስምምነት አሸናፊዎቹን ሲገልጽ . . . ሰላሙን የኤርትራ ህዝብ ሰላምም ያድርግልን እያልን . .
kerenite wrote:
02 Nov 2022, 14:37
Winners here are the tigriyans, the amharas, the oromos and all ethios. Ethiopians will live in peace and prosperity and they will modernize their country as they did in the last 30 years. . . .


ውስጥ አዋቂ ነኝ የሚለው Tazabi-1 በኢትዮጵያውያን ሰላም ዙርያ በጨዋ ደንብ ሲናገር
Tazabi-1 wrote:
02 Nov 2022, 20:47
There is time for war and there is time for PEACE.. the time now is for peace! Everybody won peace! Let's all join hands and refrain from spreading anything that antagonize peace! Humanity won!


quindibu በሰላሙ ዘመን "እኛ የዋዛ ኣይደለንም!" እያለ ሲያቅራራ
quindibu wrote:
02 Nov 2022, 19:03
ከመይ ዲና?"

ንሰብ ጃህራ እዝኒ ዘናወጹ
ዝሸጎጦም ናብ ሰፈር ኣናጹ:
ኣፎም ከፊቶም ክበልዕዎ፡
ሓራግጽ (🐊) ኮይኖም ዝመጽእዎ፡

(💇🏻‍♂️) ቀማቂሙ ጠባብቅ(🦎 ) ዘምሰሎም፡
ዓቅሙ ኣርኢዩ - ዓቅሞም ዝነገሮም፡

. . .


በሰላም ስምምነቱ ዙርያ የ Mesob ግሩም እዪታ
Mesob wrote:
02 Nov 2022, 16:55
Peace to Ethiopia and the poor region of the Horn of Africa is the most important than any time in history.
If this is the peace agreement they made in South Africa, what can I say, imagine the properties destroyed, millions displaced and the thousands dead. The Tigrayans could have got all these and more two years ago, without shooting a single bullet and without losing a single Tigrayan life.
All the leaders should be held accountable for this mess, especially the TPLF leaders, who went to war for something that was absolutely unnecessary.
If you disagree, show me what the Tigrayans got out of this war, what they did not have before Nov 4, 2021?


sesame የተባለው ወጠጤ ካድሬ ብረዚደንታችንን ለማወደስ የሄደበት ርቀት . . . 'ኢሱ' ባይኖር ኤርትራ ምትባል አገር ባልኖረች እያለን ነው . . .
'ኢሱ' ይህን ኣባባል "በተሰውት በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ላይ እንደመሳለቅ ይቆጥሩታል" . . . ኤርትራ 'ኢሱ' ሳይፈጠሩ የነበረች ሃገር እንደሆነች ይሄ ወጠጤ ካድሬ ዘንግቷል።
sesame wrote:
03 Nov 2022, 19:40
. . .
My respect and admiration for Esu is so great, this is what I wrote once:

ንሱ እንተዘይፍጠር
ወይውን ኣብ ሰውራ ተዘይጽንበር
ወይውን ብእዋኑ ተዝቕበር
ኣይምሃለወትን ኤርትራ ትበሃል ሃገር::
. . .


በሰላሙ ዘመንም፡ ማር አይጥሜው ካድሬ Axumezana "የቀይ ባህር የተጠቃሚነት መብታችንን አስከብሩልን" እያለ ጀቤ የተባለ ጄነራሉን 'ጥናት' በማስተጋባት ሲያላዝን የSun ወርቃዊ ምላሽ
sun wrote:
03 Nov 2022, 22:56
As a die hard cadre whom are you trying to fool here? The Eritrean independence took place under the sunny tropical sky through the legal and legitimate referendum accompanied by the authoritative signature of the then tplf Ethiopian leader obbo Meles Zenawi, your own role model. The only lasting damage obbo Meles did was that he officially and publicly promised to accept the outcome of whatever the boundary commission decides regarding the boundary piece of land areas, Badime located between Eritrea and Ethiopia in Tigray region.

When the neutral boundary commission adjudicated the Badime piece of land area as being part of Eritrea, obbo Meles Zenawi boldly swallowed his official and public promises and refused to accept the Eritrean rights over Badime. And this corrosive decision became the cancer cell both in the Eritrean body politics and the Ethiopian body politics for a long time, and you are still walking along the same lane by other means as you mean to blame the victims and try to agitate and ignite another warfare as usual. If have really good questions and complaints please direct them to ex-PM Meles Zenawi, and leave us all alone in peace.
.


የኢትዮጵያ ህገመንግስት የመለስ ነው "40-50 ሚልየን አማራን" አይወክልም በማለት ለሞገተ ዜጋ የDefendTheTruth የቃርያ ጥፊ
DefendTheTruth wrote:
03 Nov 2022, 17:17

እንደዚህ ጠንከር ያልክ ጠበቃ አትመሰልኝም ነበር፣ ጎበዝ ጠበቃ ነህ ።

For your information the constitution we have today in the country is the supreme law of the land, it could be bad or good. Fact is that it is the one.

Many people in Ethiopia agreed upon it and adopted it, for the simple reason that to have one is better than to have none.


እየተማማርን ስንዝናና . . .!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 13 Dec 2022, 05:24

በጦርነት መሃል ሰላምን የሰበከው ዲሽታግና / ድምጻዊ ታሪኩ ከደቡብ አፍሪካ ስለነፈሰው የሰላም ስምምነት የተናገረውን በKonjit Sitotaw ዘገባ!
“ጦርነት ይብቃ!” .. .. .. “ያኔ በንግግሬ ስወገዝ እንዳለቀስኩት ሁሉ፣ መስማማታቸውን ስሰማ የዚያ ትውስታ አስለቅሶኛል” . .. ..“አፈ ሙዝ አያስተምረንም፣ ጦርነት አያስተምረንም፣ ችግር አያስተምረንም፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም ጀግና ነው፤ ማንም ፈሪ የለም፤ ማንም ጀግና የለም። ሁላችንም አንድ ስለሆንን እባካችሁ ሠላም ያስፈልገናል”.. .. .. “ለልማት አባይን እንደደፈርነው ሁሉ እኔም ለሠላም ደፍሬያለሁ”.. .. .. “የፈጣሪን ቃል ለመናገር ቦታ መምረጥ አያስፈልግም። ስለ ሠላምና ፍቅር ነው ያወራሁት”https://mereja.com/amharic/v2/770354

የጠቅላይ ሚንስትሩን በተወካዮች ምክር ቤት ንግግራቸው ተከትሎ Assegid S. እዪታውን ሲያጋራ
Assegid S. wrote:
15 Nov 2022, 12:28
"ብአዴንን ያላችሁ ... እስቲ እንያችሁ"
ከዚህም ከዚያም እየተነሱ ጠቅላይ ሚንስትሩን እያወደሱ ብቻ ሳይሆን ወልቃይትን በተመለከተ "ብኣዴን ፅኑ አቋሙን አስታወቀ" እያሉ "ሰበር ዜና" ሲያሰሙን የነበሩትን ሁሉ ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትሩ በተወካዮች ምክር ቤት ንግግራቸው ሰባብረው ጥለዋቸዋል። እናም፦ "ብአዴንን ያላችሁ ... እስቲ እንያችሁ"ብሎ መዝፈን አሁን ነው።

ደመቀ መኮንን፣ አገኘሁ ተሻገር፣ በለጠ ሞላ፣ ዮሱፍ መርሻ፣ ... ብቻ ምን አለፋህ ... የምታውቀውን ከዋጠ ቦኃላ የሚያላምጠውን ኣማራ ሁሉ ጥራ፤ ኣንድ ጤነኛ አታገኝም። በሙሉ የበሰበሰ እንቁላል ነው። ሃያ ኣንድ ቀን አይደለም 21 ዘመን ብትታቀፈው፥ ሙቀትና ጊዜህን ታባክናለህ እንጂ 1 ጫጩት አታወጣም።

ንትግራዋይ መምህር ሙሉወርቅ ምጥባቕ፡ ንኤርትራዊ ተጋዳላይ ዶ/ር ኣባ ይስሃቕ ገብረኢየሱስ ስለምንታይ ታሪኽ ኤርትራ ትጽሕፉ ቢልካ ምጕጣይ . . . ግርም'ባ "ኤርትራውነት Abe Abraham'! https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 4&start=20
Abe Abraham wrote:
07 Nov 2022, 09:09
ነዞም ብቋንቋኦምን ባህሎምን ዝሕበኑ ሰብኣይ ተጋሩ ቋንቋኹም ተማሃሩ እንተ በሉን ንባይታ ዝዘበጠ ፍናን ናይ ትግራዋይ ሓፍ ከብሉ ኣጆኹምን ኣጆናን እንተ በሉን ነዓኻ እንታይ በዲሎምኻ ?
ኣነ መምህር ኤትራዊ እዮም ይብል የለኹን ግን ስልጡንን ምዱንን ሰብ ምዃኖም ርጉጽ እዩ።

የፕሪቶሪያውን ስምምነት ከአንቀጽ 39 ኣኳያ የገመገመው የHorus እዪታ
Horus wrote:
06 Nov 2022, 02:13
. . . ፕሪቶሪያ ያሸነፈው ወያኔ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም! ይህ ነው ብቸኛው ፋክት !!!

euroland ከ 2 አመት በኋላ መደመርም እንደሚቻል በስላቅ ሲገልጽ
euroland wrote:
05 Nov 2022, 17:22
ሕወሃተይ ከ 2 አመት በኋላ ተደመረች
በክብረትሽ ነይና ተደመሪ ተብላ አቃውስትና ሽማግሌዎች ቢላክባትም እምቢ ብላ ፣ ከአንድ ሚሊየን ተዋጊዎቿን አስገድላ፣ እልፍእላፉን ተዋጊ አካለ ጎዶሎ አስደርጋ፣ ከ ግማሽ በላይ መሬቴ ነው የምትለው ለፋኖ አስረክባ፣ ሻዕቢያ እነባድመን እነ ኢሮብን በሓይል ጨፍጭፎ ቀምቷት እነሆ አሁን በቃኝ መገረፉን ተደምሪያለሁ አለች።

sun ስለ ሰላም ስምምነት በምሳሌ ስታስተምር
sun wrote:
07 Nov 2022, 23:45
During the American Civil War, the famous Northern commander in chief, Abraham Lincoln happens to be seen handshaking with the leader of the rebel South.

An angry northerner lady who saw the handshake approached Abraham Lincoln and angrily asked the general, "why are you shaking hands with such a despicable savage terrorist enemy when you have to behead and destroy him once and forever?"

Abraham Lincoln thought for a moment and said, " My Dear Lady, am I not destroying my enemy when I have converted him into my friend?"


" Even if you are dancing on water, your enemies will accuse you of raising dust". ~Sam G. :lol:

ኢትዮጵያ ውስጥ የመሬትን ጉዳይ አስመልክቶ የጠቅላዪ ምኒስትሩ . . . የፖለቲካ ኢኮኖሚ ተንታኙና . . . የሕግ ባለሙያ እዪታ ሲፈተሽ በKonjit Sitotaw ዘገባ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ «ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት የመንግሥትም ፣ የሕዝብም አይደለም ፣ የደላሎችና የሌቦች ሹመኞች ነው» በሚል የሰጡትን ድምዳሜ አንድ የፖለቲካ ኢኮኖሚ ተንታኝ “ትክክል” ሲሉት ፣ ሌላ የሕግ ባለሙያ ደግሞ የለም ደላላ ጣራ እና ግድግዳ እንጂ መሬት አይሸጥም ከሆነም ችግሩ ከመንግሥት ሕግን የማስፈፀም ድክመት የመጣ ነው ብለውታል።

ኣቡን ዚኣኽል መንፈሳዊ ኣቦ "ዕሱብ" እናበልካhttps://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 0&start=20 ብዛዕባ "ነውሪ" ንHalafi Mengedi ኪትምህር ምፍታን . . . 'ሓፍተዪ ኣይትተንክዩለይ'
Abe Abraham wrote:
06 Nov 2022, 10:26
. . . ካልእ ልፍትለ-ወርቅን ስድራ-ቤታን ድቓላ ለይበሃልይ ። ነውሪ እዩ ።

ሌተቀን ስለሚታረደውና ስለሚፈናቀለው ሰላማዊ ህዝብ የAssegid S. ስሞታ
Assegid S. wrote:
28 Oct 2022, 09:16
በየቀኑ ከተተከለ ዛፍና ሳር መሐል ቆመው የኣሥር እና የኣስራ-አምስት ደቂቃ ቡራኬ የሚሰጡን ጠቅላይ ሚንስትር፥ ለምን በሳምንት ኣንዴ እንኳ ሌት ከቀን ከሚታረደውና ከሚፈናቀለው የኣማራ ደሃ መካከል ቆመው የመፅናናትን ድምፅ ሲያሰሙ አንመለከታቸውም? የግብዝ ትርጉም ካልገባህ ይኸውልህ፦ በኣካል ተገልጦልሃል ... ሥጋ ለብሶ ቆሞ ይራመዳል! በሚሊዩን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከበጋ ሀሩር፣ ከክረምት ብርድ መጠለያ ከሆናቸው የሳር ክዳን ጎጆ እያፈናቀለ፥ ሳር ሜዳ ላይ ቆሞ "አወድሰኝ" ይልሀል።

"ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል በእልፍ አእላፍ ሬሳ
" ... ነው ያለው ከያኒው

ኦሮሞዎች አሰብን ያዙ ኣይነቱን ስብከት የትግራይ "ልሒቃን" ሲያራግቡ የSadacha Macca ምላሽ
Sadacha Macca wrote:
09 Nov 2022, 22:40
Why would we Oromo do that, when the great Eritrean people said we can use Assab and do business with them, without another useless war?
We can also use the various Somali ports in the region too. Say no to wars in the Horn of Africa, Mr Halafi, our people have been through enough-- adelem ende?

ያገሩ ጉዳይ ያንገበገበውና ተስፋ ያስቆረጠው ሲመስል Abere
Abere wrote:
08 Nov 2022, 15:21
ሰይጣን ከእስር ቤት አምልጦ በነጻነት የሚኖርባት ብቸኛ አገር - ኢትዮጵያ። ግድያ፤ዝርፊያ፤ እርጉዝ ዕርድ፤ ሽል በይ፤ ደምጠጭ፤ ወዘተ መሄጃ ያጣችሁ ሰይጣናት ኢትዮጵያ ጥገኝነት እየሰጥች ነው - ኦነግ-ብልጽግና አለላችሁ። . . .

የሕወሓት ትግራይ ካድሬዎች "12 ሺ ጦር አድዋ ላይ ከበናል" ሲሉ የ Misraq ምላሽ
Misraq wrote:
09 Nov 2022, 06:54
ከብባችሁት ነው ከትግራይ ይውጣ እያላችሁ ላንቃችሁ እስኪበጠስ የምትጮሁት?

Cigar አልቃሻ የትግራይ "ልሒቃንን" በኤርትራዊ ወኔ ሲገስጽ
Cigar wrote:
09 Nov 2022, 08:27
. . . if Eritrea forgives you an ‘is willing’ to help you to go to Addis to rule Ethiopia again as we did before or hinted tigray will be confederate with its master Eritrea,I am 100% certain that you will throw Ethiopia under the bus.
Now swallow the bitter pill and learn how to live cut to your minority size in Ethiopia as Ethiopians.
And don’t ever try to creat friction amongst the two peace loving countries. You just don’t want to see these two countries to be in peace. Your wish is if tigray can’t be leading Ethiopia or eat the bigger size of the pie, let tigray, Eritrea and Ethiopia go to hell.. . . . .
Learn to abide by the rules you signed to abide before negotiations begins. Badime should have taught you what happens when you renege your pledges.



እየተማማርን ስንዝናና . . .!
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13224
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Axumezana » 13 Dec 2022, 06:53

ደብተራ፥ መለከት፥ይኸንን፥አሮጌ፥ ዶሴ፥ ከማገላበጥ፥ "ገድለ፥ ወያነ፥ ዘሻእብያ፥ በመረጃ፥ " የሚል፥ አዲስ፥ መደብል፥ብታዘጋጅ፥መልካም፥ ነው፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 13224
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Axumezana » 13 Dec 2022, 07:07

ደብተራ፥ መለከት፥ ይኸንን፥ አሮጌ፥ ዶሴ፥ ማገላበጥ፥ትተህ፥ " ገድለ፥ ዘወያኔ፥ ዘሻእብያ፥ በመረጃ" የሚል፥ አዲስ፥ መደብል፥ ብትሰራ፥ መልካም፥ ነው።

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Assegid S. » 13 Aug 2023, 09:46

ዓመቱ 2023 ቢሆንም ወንድም መለከትን ይቅርታ በመጠየቅ በዚህ 'thread' ላይ ለመቀጠል ወስኛለሁ 8)
Horus wrote:
10 Aug 2023, 22:46
አሁን የኢትዮጵያ ናሬቲቭ ተለውጧል ! ይህ ዝም ብሎ ቀላል ለውጥ አይደለም ... ። ስለዚህ ትግሉ አሁን በሁሉም የህይወታችን መስክ ነው ፤ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይኮሎጂ፣ ታሪክ ፣ አርት ፣ ካልቸር ፣ ወዘተ ። ኢትዮጵያዊ ፋኖነት ከዚህ በኋላ መሽኮርመን አቁመን ማኖ አማኖ አንድ ላንድ መግጠም ነው በሁሉም መስክ ። የብሄር ጥያቄ የሚባል ተረት አክትሟል ። ለውጡ እንደ ውቅያኖስ ጥልቅ ነው ። የተጨቆነ ብሄር የሚባል የለም። ያለው ሌሎችን ለመግዛት የሚያሰል ፖለቲክኛ ነው። ያንን ደሞ አንድ ላንድ ገጥመን መታገል ነው ።

Horus » 10 Aug 2023, 22:46 (https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327197)

Post Reply