Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 03:30

ጠቅላዩ ትግራይን ለወያኔ ያስረከቡ የጦር መሪዎቻቸውን እስከ ፊልድ ማርሻልነት በሹመት ሲያምበሸብሹ Assegid S. ሆየ
Assegid S. wrote:
10 Jan 2022, 07:39
... ጦር ሠራዊቱን መደለል። የኣምባገነን አገዛዝ ወታደራዊ ክፍሉን በማስደሰት ይጀመራል - ይፀናል።


የኤርትራው ብረዚደንት የኒዮኮሎኒያሊስቶችን ሴራ በቴሌቪዥናቸው ሲተነትኑ

Kuasmeda wrote:
09 Jan 2022, 17:22
The "carrot and stick" approach only works for animals. PIA


Assegid S."ጋዜጠኛ ነን" የሚሉ ኢሳትም ኢቲቪም ላይ ጭምር ያሉ አድር ባዮችን በቃላት ሲከረክማቸውና ሲኮረኩማቸው

Assegid S. wrote:
08 Jan 2022, 21:10
. . . በጋዜጠኝነትና በኣውርቶ-አደርነት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ!


በወያኔም በብልጽግናም ፍትሕን ተነፍጎ በሀሰት ክስ ዘብጥያ እንዲወርድ የተደረገው እውነተኛው ጋዜጠኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ አሁንም በተግባር ሲያስተምር

በሀሰት ለመሰከሩብን እግዚአብሔር ሺ ጊዜ ይቅር ይበላቸው


Feltman 'ኣብዪ የበላይነት ተጎናጽፏል፡ መቀሌ ባሻው ግዜ መግባት ይችላል' የሚል ሪፖርት ኣቅርቧል ሲል Tazabi-1 ላቀረበው ሹክሹክታ፡ eden እንዲህ ኣፍረጥርጣዋለች

eden wrote:
11 Jan 2022, 05:44
. . . Only Tigray people decide who is in power in Tigray, not Addis. It's foolish to demand Addis picks Mekele leaders (or Bahirdar leaders) in present day Ethiopia where federal government does not have monopoly of power. . . .


የኣማራ ክልል ፕሬዚደንት በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ የመንግስትን እርምጃ (እነ ስብሃት ነጋን ጨምሮ የተፈቱበትን ውሳኔ) ደግፈው የሰጡትን ሐሳብ በተመለከት Assegid S. እንዲህ ኣስቀምጦታል

Assegid S. wrote:
11 Jan 2022, 14:43
ከብት ሁሌም የሚግጠው እረኛው ፈቅዶ ባዋለው መስክ ላይ ነው

:mrgreen:

kibramlak
Member
Posts: 1748
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by kibramlak » 12 Jan 2022, 03:37

Haha, እኔ ደግሞ አንድ ልጨምርልህ፣

ውሻ አሳዳጊውን አይረሳም፣ አብይ ኮትኩቶ ያሳደገውን ትህነግ አልረሳም !

Wedi
Member+
Posts: 5228
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Wedi » 12 Jan 2022, 03:53

ልጅ ( አብይ) ኮትኩቶ ባሳደገው በአባቱ ( በህወሃት) ላይ እንዲፈርድ እግዚአብሒር ይፈቅዳልን??? :lol: :lol:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 11343
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Abe Abraham » 12 Jan 2022, 04:00

Meleket wrote:
12 Jan 2022, 03:30
ጠቅላዩ ትግራይን ለወያኔ ያስረከቡ የጦር መሪዎቻቸውን እስከ ፊልድ ማርሻልነት በሹመት ሲያምበሸብሹ Assegid S. ሆየ
Assegid S. wrote:
10 Jan 2022, 07:39
... ጦር ሠራዊቱን መደለል። የኣምባገነን አገዛዝ ወታደራዊ ክፍሉን በማስደሰት ይጀመራል - ይፀናል።


የኤርትራው ብረዚደንት የኒዮኮሎኒያሊስቶችን ሴራ በቴሌቪዥናቸው ሲተነትኑ

Kuasmeda wrote:
09 Jan 2022, 17:22
The "carrot and stick" approach only works for animals. PIA


Assegid S."ጋዜጠኛ ነን" የሚሉ ኢሳትም ኢቲቪም ላይ ጭምር ያሉ አድር ባዮችን በቃላት ሲከረክማቸውና ሲኮረኩማቸው

Assegid S. wrote:
08 Jan 2022, 21:10
. . . በጋዜጠኝነትና በኣውርቶ-አደርነት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ!


በወያኔም በብልጽግናም ፍትሕን ተነፍጎ በሀሰት ክስ ዘብጥያ እንዲወርድ የተደረገው እውነተኛው ጋዜጠኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ አሁንም በተግባር ሲያስተምር

በሀሰት ለመሰከሩብን እግዚአብሔር ሺ ጊዜ ይቅር ይበላቸው


Feltman 'ኣብዪ የበላይነት ተጎናጽፏል፡ መቀሌ ባሻው ግዜ መግባት ይችላል' የሚል ሪፖርት ኣቅርቧል ሲል Tazabi-1 ላቀረበው ሹክሹክታ፡ eden እንዲህ ኣፍረጥርጣዋለች

eden wrote:
11 Jan 2022, 05:44
. . . Only Tigray people decide who is in power in Tigray :lol: :lol: :lol: , not Addis. It's foolish to demand( telling you not to elect terrorists is not an unreasonable demand. There is no such thing as absolute freedom in electing terrorists. :lol: :lol: ) Addis picks Mekele leaders (or Bahirdar leaders) in present day Ethiopia where federal government does not have monopoly of power. . . .


የኣማራ ክልል ፕሬዚደንት በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ የመንግስትን እርምጃ (እነ ስብሃት ነጋን ጨምሮ የተፈቱበትን ውሳኔ) ደግፈው የሰጡትን ሐሳብ በተመለከት Assegid S. እንዲህ ኣስቀምጦታል

Assegid S. wrote:
11 Jan 2022, 14:43
ከብት ሁሌም የሚግጠው እረኛው ፈቅዶ ባዋለው መስክ ላይ ነው( Too early to make that conclusion. The past doesn't always tell us what the future behaviour would look like. :lol: :lol: )

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 04:54

kibramlak ወዳጃችን እንዲሁም Wedi እዚህ መረጃ ውስጥ እግረመንገዳችንን የሚያጋጥሙን ገራሚ ጥቅሶችንና አባባሎችን እየተጋራን እንማማርባቸውና እንዝናናባቸው ዘንድ የተከፈተ ርእስ ነውና፡ ጭዋነት በተላበሰ ሁኔታ የዘወትር ሱታፌያችሁ ኣይለየን። የምታቀርቡት ጥቅስ ግን የናንተ የግላችሁ ሳይሆን የመረጃ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ [የቦለቲካ አመለካከታቸው የፈለገው ይሁን] ያፈለቋቸውን ሃሳብ ቢሆን ይመረጣል፡ የናንተን አባባል ደግሞ መሳጭ ወይ አዝናኝ ከሆነ ሌሎች ወንድሞቻችሁ ጠቅሰው ቢያቀርቡት ይመረጣል፡ ለዛም ይኖረዋል።

Abe Abraham ይህ ርእስ የተከፈተው የመረጃን መሳጭና አዝናኝ ጥቅሶችን ለመጋራት ነው። አንተ ስለ አሸባሪና ምርጫ ያቀረብከው የግል ሃሳብህን eden ጥቅስ ውስጥ መዶልህ ስህተት ነው። እዚህ ሳይሆን የመጀመሪያው ጉዳዩ የተነሳበት ርእስ ስር ይህን ሃሳብህን ብታጋራው ጭዋነት ይኖረዋል። እዚህ ርእስ ስር ልታደርገው የሚገባህ፡ መረጃ ውስጥ መሳጭ ወይ አዝናኝ ጥቅስ ስታገኝ እንማማርበትና እንዝናናበት ዘንድ ማካፈል ነው።

:mrgreen: :lol: :mrgreen:

ጠቅላዩ፡ በአማራና በኣፋር ህዝብ ደም እንዲሁም በሩሲያና በቻይና ጥረት በኤርትራ ድጋፍም ላይ ተቋምረው ለአሜሪካ ተምበርክከው ከአሸባሪዎች ጋር እየተዋዋሉ ነው፡ አይታመኑም ለማለት kibramlak ሲያብጠለጥላቸው
kibramlak wrote:
10 Jan 2022, 14:08
. . .
ውሻ አሳዳጊውን አይረሳም ይባላል፣ አብይ አሳዳጊውን ትህነግን አልረሳም፣፣


የኤርትራው ብረዚደንት በ2022 መባቻ ለህዝባቸው በቴሌቪዥን ያቀረቡትን ሰፊ ትንተና ኢትዮጵያዊው sarcasm ለማብጠልጠል ሲሞክር እንዲህ አስቀምጦታል

sarcasm wrote:
08 Jan 2022, 20:20
. . . His megalomania is getting worse - he believes he rules, not only Eritrea and Ethiopia, but also the entire Horn of Africa. He is on a mission to end the uni-polar world order. I don't know how he imagines to do it. He is on "Eritrea against the entire world" mood again.

Everything is somebody else's fault or the foreign agenda's fault - America is back to being his mortal enemy. . . .

:mrgreen:

kibramlak
Member
Posts: 1748
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by kibramlak » 12 Jan 2022, 07:09

@Meleket
አቀራረብህ ለጋዜጣዊ ዜና አንባቢ በጣም የሚመች አይነት ስላደረከው አዝናንቶኛል :)) አለም ነህ ዋሴ ቢያነበው ደግሞ .....

Assegid S.
Member
Posts: 538
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Assegid S. » 12 Jan 2022, 10:36

Meleket wrote:
12 Jan 2022, 04:54
kibramlak ወዳጃችን እንዲሁም Wedi እዚህ መረጃ ውስጥ እግረመንገዳችንን የሚያጋጥሙን ገራሚ ጥቅሶችንና አባባሎችን እየተጋራን እንማማርባቸውና እንዝናናባቸው ዘንድ የተከፈተ ርእስ ነውና፡ ጭዋነት በተላበሰ ሁኔታ የዘወትር ሱታፌያችሁ ኣይለየን። የምታቀርቡት ጥቅስ ግን የናንተ የግላችሁ ሳይሆን የመረጃ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ [የቦለቲካ አመለካከታቸው የፈለገው ይሁን] ያፈለቋቸውን ሃሳብ ቢሆን ይመረጣል፡ የናንተን አባባል ደግሞ መሳጭ ወይ አዝናኝ ከሆነ ሌሎች ወንድሞቻችሁ ጠቅሰው ቢያቀርቡት ይመረጣል፡ ለዛም ይኖረዋል።

Abe Abraham ይህ ርእስ የተከፈተው የመረጃን መሳጭና አዝናኝ ጥቅሶችን ለመጋራት ነው።
:mrgreen: :lol: :mrgreen:

Hello Meleket; Thanks a lot for creating this interesting thread. It has educational as well as amusement value. Wish we would have had this kind of practice way before. Yet, it is not late. I like the Rule of the game too. Thank you again; though I'm a bit disappointed on the interrupted soccer game report. 8)

Sorry to ruin the purpose of the thread with a mere comment. I will add my input later. Stay safe Brother.

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 12 Jan 2022, 11:29

@Kibramlak ወንድማችን፡ ኣቦ እንኳን ተመቸህ! በቦለቲከኞቻችን ሆነ በጸሓፊዎቻችን መዝናናት ያስፈልጋል፡ እነሱ በኛ ስንቴ ይዝናኑ የለ። :lol:

@Assegid S. ወንድማችን፡ ያንተ ኣእምሮና ብዕር ከታከለበት’ማ ብዙ ቁምነገር የሚገበይበት ስፍራ ይሆናል። . . . የእግር ኳሱ ጨዋታ ደግሞ አልተቋረጠም፡ ታዛቢዎቹ ናቸው ‘ይቋረጥ ይሆናል’ ሲሉ የተደመጡት!

ሰላምና ጤና ለሁላችሁ!!!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Jan 2022, 04:02

የኢትዮጵያ ህዝብን ለዓመታት ደም እንዲያነባ ያደረጉ አንጋፋ ሽብርተኞችን በቁጥጥር ስር መዋልና የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ መፈታታቸውን Horus ባይኑ በብሌኑ ሲመለከት
Horus wrote:
13 Jan 2022, 19:30
አንድ አገር በሕግ ሳይሆን በሰዎች እስከ ተገዛ ድረስ ያለው ሃቅ ያ ነው ።

የህግደፍ ደጋፊዎች የቤትስራዎቻችሁን ስሩ፡ ኣብዪም እንዲሁ የራሱን የቤት ስራ ይስራ ብሎ Eripoblikan ምክሮችን ለመዘርዘር መቋመጡን ሲገነዘብ kerenite
kerenite wrote:
13 Jan 2022, 15:17
Ab zeysemAka debri aytimahlel diu zibehal.

መንግሥት፡ ከጦርነት መልስ የሚያሰጉኝ ካላቸው አካላት ውስጥ ፋኖን ፈርጆ፡ ትጥቁን ለማስፈታትና እነ ወልቃይት ጠገዴን ለትግራይ አሳልፎ ለመስጠት እያሴረ ነው ማለትን ሲሰማ Abe Abraham
Abe Abraham wrote:
13 Jan 2022, 12:52
There is no one on this God's earth who could disarm Fano and take Amhara lands unless the Amhara themselves do it.


Axumezana ኤርትራና “ትግራይ’ ከአቶ ኢሳይያስ በኋላ በኮንፌዴሬሽን ተጋብተው የአክሱማዊ ፌዴራል መንግስታት ውልደት ኣስኳልን ይፈጥራሉ እንዳለ፡ Hawzien በAksumezana ኣመለካከት ላይ ሲጸዳዳበት
Hawzen wrote:
13 Jan 2022, 19:12

Ok.. we hear you but let me ask you these questions though...

1. Is Tigray coming to join Eritrea with or without the stolen Amhara fertile lands such as Wolqait, Humera, Tselet, Raya ?

2. Why do you think Eritrean should make a union with your Tigray ? I mean what will your Tigray bring to the table except endless coflicts with the people of Amhara, Afar and the rest of Ethiopians?

3. Last but not least, do you think the people of Tigray are willing to forgive and live with "Arawit Serawit Eritrea" who committed "terrible..terrible Genocide " on them... Or this is just a self admitted proof that all agames "Genocide" songs are fake

በአፍሪካ የሃገሮች እግርኳስ ዋንጫ የካሜሮን ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያዉን 3-1 ቀጣ የሚል ዜና ሲሰማ፡ Thomas H በኢትዮጵያዉ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምናባዊ መግለጫ ላይ ሲሳለቅ
Thomas H wrote:
13 Jan 2022, 22:30
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አገር ሠላም ነው ብሎ በተኛበት በካሜሩን ተወጋ "


የትግራይ ህዝብ ምን ተጠቀመ? ለማለት፡ አይኑ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳያይ በሌሎች ላይ የጅምላ ጭፍን ጥላቻ ለመዝራት ‘Tigray People’ በስሙ ጥላቻ ለመነገድ ሲፍጨረጨር
Tigray People wrote:
13 Jan 2022, 21:58
The Heroic Tigray People you liberated the entire evil Ethiopian, evil Eritrea, Savage Galla,and you developed the entire Ethiopia making Ethiopian to be the fastest growing economy in the world and the most safest country in the world but for what??

ብረዚደንት ሃገረ ኤርትራ “ኣብ ዝሓለፉ 30 ዓመታት ሕዝቢ ትግራይ ዝከሰበ መሲልዎ ከሲሩ ኢዩ’ሞ ግዳይ ኪከውንን ኪጽላእን የብሉን” ከምዝበሉ ምስተረደኣ Digital Weyane
Digital Weyane wrote:
13 Jan 2022, 12:25
አውዙይ ሕወሓት ዝለኮሶ ጦርነት ስጋብ 900,000 ሽሕ ዝኾኑ ተጋሩ መናእሰይን ህፃናት ወተሃደራትን እይና ከሲርና። ኡዙይ ማለት ኻው ነፍስወከፍ ትግራዋይ ቤተሰብ ብግዳጅ ሓደይ ወይ ክልተይ ህይወት ከሲርና ማለት ኡዩ። <<ላይ ውጪ ሃገር ጁንታ ጥዒሙዎ አሎ፣ አው ዓዲ ዘሎ ዘመድ ጁንታ ግን ሀም ቆፅሊ ይረግፍ አሎ>> ልባሃል አነጋግራ አሎ። ክብርቲ ኡኖይ ሀምዙይ እንትሪኣ <<ዘይስንኻ አሸዋ ቆርጥመሉ!>> ይብላ ነበራ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

ወጣቱ ጠቅላዪ “ጴንጤ” ነው በሚል እሳቤና፡ ከወያኔና ከኦነግ ጋርም ይዶልታል በሚል ስሌት፡ ሃገሬ በጠና ታማለች ለማለት Abere ያገሩ ጉዳይ ቢጨንቀውና 'የሃገሩ ሃኪም' ለመሆን ሲቃጣው ያለው፡
Abere wrote:
12 Jan 2022, 11:10
ኢትዮጵያን የለከፏት ሦስት ክፉ በሽታዎች:- 1) ጴንጤ 2) ወያኔ 3) ኦነግ


ዲያቆን ዳንኤል “ቦለቲካዊ ትርፍ ከተገኘበት” እስከምን ድረስ ገበያ ላይ ማውረድና መዋዋል እንደሚቻል በምሳሌ ሲያስረዳ
Fiyameta wrote:
13 Jan 2022, 15:32
አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው።

:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 14 Jan 2022, 09:48

በመስቀል አደባባይ ይዞታነት ምክንያት የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና የብልጽግናዋ ከንቲባ እሰጥ አገባ በሚሉበት ወቅት፡ ቤተክርስቲያኒቱ ከብልጽግና ኣንጻር ያሳየችው የቀድሞ ለስላሳ ኣቋም ያልተመቸው Assegid S. ቤተክርስቲያኒቱን ሲያስጠንቅቅ
Assegid S. wrote:
13 Jan 2022, 15:37
ትንሽ ጊዜ ይቀርሻል … ከኣደባባዩ አይደለም ከቅድስተ ቅዱሳኑም ጓዳ ያፈናቅልሻል።

ቆፍጣናው ወልቃይቴ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ‘ትግሬ ነው’ በማለት Axumezana“ደመቀ ዘውዱ ኬኛ” ለማለት ሲዳዳው፡ free-tembien የኮሎኔሉን ቃል ተጠቅሞ
free-tembien wrote:
12 Jan 2022, 18:21
remember his famous quote? "የታገልነው ደርግን ለመጣል ነው እንጂ ትግሬ ለመሆን አይደለም" (We fought to overthrow the Derg, not to become tigreans)
ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 17 Jan 2022, 09:49

Assegid S.በሳምንቱ ስልኩ ስለ ሹመትና የውትድርና ማዕረግ አሰጣጥ ያለውን አመለካከት ሲያጋራ፦

Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
https://www.eaglewingss.com/
ወታደር እኮ የሚኖረውም የሚሞተውም ለህዝብ እንጂ ለኣንድ መሪ አይደለም። ስለዚህ የወታደርን የአገልግሎት ዋጋ መተመንም ሆነ መክፈል ያለበት የህዝብ ህሊና ነው። ህዝብ ሥራህን መዝኖ – "ይገባዋል!” ብሎ ካልፈረደ፥ ማንም ተነስቶ "ጥቁር ኣንበሳ" “ነጭ ዝሆን" እያለ ደረት - ትከሻህን በቁራጭ ጨርቅ ቢያስጌጠው፥ ተገልብጦ ከውጭ የተሰፋ ተራ የልብስ tag ከመሆን ባለፈ ምን ጥቅም አለውና ነው ...
Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
ህዝብ ያልተቀበለው የወታደር ሹመት ... ልክ እንደ ነጠላ ጥለት ልብስ ማድመቂያ እንጂ ጅብዱ መግለጫ - ሞራል ማሞቂያ ኣይሆንም።
Assegid S. wrote:
16 Jan 2022, 09:57
ሹመት ስልጣን እንጂ ዕውቀት አይደለም።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1179
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by Meleket » 22 Jan 2022, 04:22

Deqi-Arawit የዶ/ር አብዪን ምሥጢር ፈልቅቆ "እውነታውን" በመመርመር እይታዉን ሲያካፍል
Deqi-Arawit wrote:
14 Jan 2022, 23:49
The war is not about to knock out your opponent and render him irrelevant but he is using the war to neutralize Amhara and the leeches with no clear winner at sight. It is win win for Dr Abiye. He can utilize the half dead leeches to terrorize, preoccupy and neutralize Amhara while at the same time cement and consolidate his power structure in Ethiopia.

በያመቱ የጥምቀት በዓል ጎንደር ላይ ሲከበር፡ የኤልሸፕን ጠላ የተጋቱ ጥቂት ወፈፌዎች፡ የኤርትራን ካርታ ከኢትዮጵያ ካርታ ጋር ቀላቅለው ታላቂቱን ጦቢያ የመሳል አባዜ ሲያዘወትሩ Zmeselo ዘንድሮ ሲቃወማቸው
Zmeselo wrote:
19 Jan 2022, 07:06
Gonder, keeps on declaring war on Eritrea.

Misraq የኤርትራና የኢትዮጵያ መንግሥት የቅርብ ግንኙነት 'የእከክልኝ ልከክልህ' ስልትን የተከተለ ነው በማለት ኤርትራዉያንን ሲሞግት/ስትሞግት
Misraq wrote:
21 Jan 2022, 10:19

Now don't pretend that your government is involved solely to help us. As far as we are concerned "We are helping each other"

Deqi-Arawit የኤርትራ መንግሥትንና ደጋፊዎችን "ሰንካላ ምክንያቶች" አትደርድሩብን በማለት ሲተች
Deqi-Arawit wrote:
15 Jan 2022, 01:50
IF yesterdays excuse for the status quo was the absence of border demarcation and woyane, todays excuse is, Ethiopia must be stabilized.

ያልተነገረው የኤርትራዉያን ገድል Sabur "ብጽብጽ" ያላቸውን አካላት 'የተሳሳተና የተዛባ ግምት' ውስጥ አስገብቷቸዋል በመሆኑም ኤርትራዉያን ሓቁን እየገለጽን "የድል አጥቢያ አርበኞችን" እርቃናቸውን እናወጣለን በማለት ሲገስጽ
Sabur wrote:
21 Jan 2022, 23:11

There are untold stories what the Eritrea Army offered the Afar Region when Junta TPLF soldiers were raging through Wello, Debre Berhan and the outskirts of Addis. Yes, this . . . backstabber ብጽብጽ would deny it as he had tried to deny about Eritrea's sacrifices to keep Ethiopia intact after Nov. 3, 2020.

If this this weak ብጽብጽ does not want to face the truth, Eritreans will make him reconcile with the Truth.

ከእንግሊዙ የጦርዘመን ጠቅላይ ቸቺል ጋር የኤርትራዉን ብረዚደንት በማነጻጸር ይበልጥ ሊያገለግሉበት የሚችሉትን ተቋም ሲጠቁም
Deqi-Arawit wrote:
21 Jan 2022, 23:48
To find a parallel , Sir Winston Churchill was a Great War Prime minister who lead and galvanized the British people to fight toe to toe to defeat Nazi Germany. Yet, When Britain held general election after the war in 1945, Churchill and his Conservative party lost the election heavily to the Labour Party. Churchill was dumbfounded with the result and asked why he lost the war so terribly and the reply by the experts was, you might be an excellent war Prime minister but you are a terrible a Prime minister in peace time. The same can be said about the Eritrean dictator. basically, he doesn' have neither the vision nor the etiquette to be the head of a state, the best position he could hold and serve the country would have a been to be the head of the intelligence service.

የኤርትራ ህዝብ በማንኛውም ወቅት ከጎኑ የቆሙ አካላትን አመስጋኝ ኩሩ ህዝብ ነው በማለት Sabur ለወዳጅም ለጠላትም ሲያስገነዝብ
Sabur wrote:
21 Jan 2022, 23:11

The people of Eritrea are always grateful for those who stood with and for the Eritrean people. Eritreans are not ashamed to say proudly "Thank You!" to those who helped and stood with the people of Eritrea.

እነ Axumezanaና መሰል የወያኔ ቱልቱላዎች ምላስ ብቻ ነው ያላቸው በማለት Deqi-Arawit እርቃናቸውን አውጥቶ ሲሳለቅባቸው
Deqi-Arawit wrote:
22 Jan 2022, 03:17
The leeches so called military prowess is in their propaganda :mrgreen: let alone to face Shaebia, they wouldn't even dare to pee to the direction of the North.

:mrgreen:

sarcasm
Member+
Posts: 5703
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 12:59

EwnetYashenifal wrote:
22 Jan 2022, 01:00
የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲፈርስ አንፈልግም። ነገር ግን፥ ዓቢይ፥ አዳነች አቤቤና፥ የኦሮሙማ ብልፅግና ግብረ አበረቾቿቸው ጋር አብረው እንዲፈርሱ እንፈልጋለን
ኮንፍዩዝድ ይሉሃል እንደዚች ነች

የኢትዮጵያ መንግሥት እነ ዓቢይ፥ አዳነች አቤቤና፥ የኦሮሙማ ብልፅግና ኣይደሉምን? እነሱ ከፈረሱ ታድያ . . . . :lol:

Post Reply