Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ኣንድ ኣርበኛ ካላሽኑን ይዞ ጠላት ርስቱን እንዳይደፍር እየተከላከለ ስለ የትምህርት ኣስፈላጊነትና ህዝቡ መማር እንዳለበት የተናገረው ወርቃዊ መልእክት እጅግ ነካኝ ።

Post by Abe Abraham » 11 Jan 2022, 20:34



ኣንድ ኣርበኛ ካላሽኑን ይዞ ጠላት ርስቱን እንዳይደፍር እየተከላከለ በኣንዲት ቪድዮ ስለ የትምህርት ኣስፈላጊነትና ህዝቡ መማር እንዳለበት የተናገረው ወርቃዊ መልእክት እጅግ ነካኝ ። ምክንያቱ ? የተማረና መብቱና ግዴታው የሚያውቅ ህዝብ ለማሸነፍና ለማታለል ስለማይቻል ። እኔ እስካሁን ድረስ ቋንቋውን ጥሮ ኣድርጎ የማያውቅ የኣማራ ገብሬ ኣላየሁም ። በቴለፎን ስለ በኣካባቢው ያለው ሁኔታ ስትጠይቀው እስር ቁጥር ኣድርጎ ሳይጨማምር እንደ ሞያተኛ ጋዜጠኛ ይነግረሃል ። ይህ ምን ለማለት ነው ? ህዝቡን ለማስተማርና ለማንቃት ኣስፈላጊ ነገሮች ከተሟሉ ብዙ ችግር የለም ።ከየትምህርት ማስፋፋት ተያይዞ የሚሄድ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመሳሰሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች የሚስፋፉትበትና የሚጠነክሩበት መንገድ ካሁን ጀምሮ ቢፈለግ ጥሩ ነበር ።