Page 1 of 1

የጌታቸው ረዳ ትንቢት ተፈፀመ!!

Posted: 11 Jan 2022, 05:06
by Wedi
የጌታቸው ረዳ ትንቢት ተፈፀመ!!

#የጌታቸው ረዳ ትንቢት ተፈፀመ
"አብይ አህመድን ኤርዶጋን አያድነውም ሳዳም ሁሴን አያድነውም ቭላድሚር ፑቲን አያድነውም ማንም አያድነውም #ጆ_ባይደን ነው ግፋ ቢል ሊያድነው ሚችለው ሰላም ተቀበል ብሎ ከገፋው ሊያድነው ይችላል።" ይህን ከወራት በፊት ጌታቸው ረዳ በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ስለትግራይ እያወራ በነበረበት ወቅት የተናገረው ነው። እነሆ ዛሬ ላይ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አብይ አህመድን የሠላም አማራጩን እንዲቀጥል እና ድጋፍም እንደሚያደርግለት ተስማምቷል። አብይ አህመድም ይህን አማራጭ ከተጠቀመ እራሱንም ሀገሪቱንም ከመበተን ሊያድን ይችላል።

Please wait, video is loading...