ወደ ብዙ ቢልዮን ዶላር የተቀየረው/የተሸጠው ትልቁ ቅርስ ታሪክ!! / የወያኔ እስረኛ ታሪክ/
Posted: 11 Jan 2022, 02:39
ወደ ብዙ ቢልዮን ዶላር የተቀየረው/የተሸጠው ትልቁ ቅርስ ታሪክ!! / የወያኔ እስረኛ ታሪክ/
የቤተመንግስት የተረት አባት ዳኔኤል ክብረት የኢትዮጵያ "ትልቅ ቅርስ" የነበረው ስብሃት ነጋ ከእስር ተፈቶ ሳይሆን ወደ ብዙ ቢሊዮን ዶላር ገንዘብ ተቀይሮ ነው እያለ ነው!! በዳኔል ክብረት እምነት ማንኛውም ነገር (ቤክርስቲያን ብትሆን) ገንዝብ እስካወጣ ድረስ ከመሸጥ አይድንም ማለት ነው!! ከዚህ የበለጠ የአምሮ ዝቅጠት የት ይገኛል?? አገሬ ኢትዮጵያ አሳዘንሽኝ!!

Please wait, video is loading...