Page 1 of 1

አዲሱ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲ ምንድን ነው?

Posted: 10 Jan 2022, 15:45
by Horus
የነስብሃት መፈታት የአሜሪካ ግፊት እንደ ነበር አሁን ሃቁ ወጥቷል ! አሜሪካ ባፍሪካ ቀንድ መሸነፏን አምና ወደ ጨዋታው ለመመለስ እየጣረች ነው