አብይ ብቻውን ቀረ! ምን አማራጭ አለው? ሸር ለመስራት አስቦ ነበር ግን ሆኖ ቀረ
ከአማራ እና ከኤርትራ ጋር ጨዋታ ፈልጎ ነበር: ግን መውደቂያ የለውም:: ይመለሳል ብዬ አምናለሁ አለዝያ ግን .......
ኤርትራን ለመውጋት ያስባል እንዴ? ባያስበው ይሻላል::
ከአማራ ክልል ምን እንጠብቅ?
አማራ ክልል የሚለውን ሕዝብ እየጠበቀ ነው:: በአንድ ድምፅ እምቢ ማለት አለበት:: አለበለዝያ ከእነዚህ ባርያዎች ጋር አብሮ የሚቀጥል የለም::
አብይ ያለው አማራጭ:
የተለቀቁትን ወደ እስር ማስገባት
ከወያኔ ጋር ድርድር እንደማይኖር ቁርጡን ማወቅ
ትግራይ ገብቶ አዲስ መዋቅር መዘርጋት