"ይሄን ነገር አያልቅም፤ ይሄንን ጦርነት አትጨርሱትም ብዬ ለዶ/ር አብይ ነግሬአችዋለሁ...አሸናፊውን እንተወው፤ ነገር ግን ተሸናፊው የኢትዮጲያ ህዝብ ነው"
"መንግስት ከህዝብ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ሀይል ጋር ሆኖ ጦርነቱን ማቆም አለበት፤ #መደራደር_አለበት
ይሄንን ጦርነት አይጨርስም የኢትዮጲያ መንግስት።"
"የኢትዮጲያ ሠራዊት በታሪኩ የእርስ በእርስ ጦርነትን አሸንፎ አያውቅም። በወራሪ ግን ተሸንፎ አያውቅም።"
በባዕድ ወራሪ ተሸንፎ አያውቅም
በእርስ በእርስ ጦርነት ግን አሸንፎ አያውቅም።"
~
ኮ/ል ገመቹ አያና ጦርነቱ የተጀመረ ሰሞን ለመንግስት ሀይሎች የሰጠው ምክር ነበር። ይህንን በመናገሩም ይሄው እስከዛሬ በእስር ቤት እየማቀቀ ይገኛል።
ኮለኔሉ ዛሬ በቀጠሮው ቀን ፍርድ ቤት ቢቀርብም ዳኞች የሉም በሚል ተራ ሰበብ ለጥር 27 መልሰው ቀጥረውታል።
~
በተስፋፊው ሀይል ግፊት ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ የደረሰበት መንግስት በስተመጨረሻም እንደ ሀጥያት ያየው ወደ ነበረው የእነ ኮ/ል ገመቹ አያና ሀሳብ ተመልሷል።
ፍቱት!!
Please wait, video is loading...